cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ምኞት😇

Gtemoce😍 Dersetoce😘 Sele feker yetesafu debedabewoce Le bio mihonu xeqsoch

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Light of the truth
https://t.me/vskbeha ሼር በማድረግ ሰዎች ወደዚህ ቻናል እነዲገቡና ታሪኩ እንዲለቀቅ አድርጉ
نمایش همه...
Light of the truth

Nejwa mohammed

‍ ❤️ እናት ❤️ እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ ሀገር ሁሉ ሰማ ስለእናት ተፃፈ ሆኖም አልበቃ ሲል ዛሬም ይታወሳል ቃል በቃል ተውቦ ስሟ ይወደሳል❤️ ግን እኮ አስተውሎ ላየው ከስር መሰረቱ የሰው ዘር መፍለቂያ እናት ነች እንብርቱ🤗 ሜዳው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ ተወላጅ አይስቅም ከሌለች እናቱ‼️ እናት እናት ብየ ልቃኝላት አምሮኝ የትዝታ ፍቅሯ ናፍቆቷ አሰከረኝ☺️ ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ ስንኝ ላሰፍርላት መሽቶም እስኪነጋ ልቄ ላሞግሳት ባስብ ልዳብሳት ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልሁም ልደርሳት የእናትነት ፀጋ መች እንዲ ቀላል ነው ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የሚፅፈው ሆሄያት ቃላት ሰርተው ሀረግም መስርተው ስንኝም ቢሞሉ ሊገልፁት አይችሉም የእናትነት ፍቅርን እንዲ በቀላሉ።❤️ 👇ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇 @kemrtochmahader #ሼር🙏🙏  አደራ
نمایش همه...
Star modeling chanal ሰላም ሰላም ውድ የሞዴሊንግ አፍቃሪያን ብዙ የሞዴሊንግ ውድድሮችን በማዘጋጀት እና ተወዳዳሪዎችን የሚያረካ ሽልማት በመሸለም የሚታወቀው Star modeling ዛሬም በአዲስ መልክ ለማወዳደር ዝግጅቱን ጨርሶ ወደ ውድ ተወዳዳሪያን መቷል እርሶም ሞዴል የመሆን ሀሳብ ካሎት እኛጋ ይወዳደሩ ለመወዳደር ከእናንተ ሚጠበቀው 1-ፎቶ መላክ.........ብቻነው ሽልማቶቻችን 1-Star modeling ላይ በነፃ ይሰለጥናሉ 2-Star modeling በነፃ ፎቶ ያሉበት መተን እናነሳለን 3-Star modeling ነፃ የwifi Rawetr ለመወዳደር ይሄን ይጠቀሙ መልካም እድል ያሉን ቦታሆች አነስተኛ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ፎቶ ለመላክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Gstar76 @Gstar76 @Gstar76 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እኛን ስለመረጣቹን እናመሰግናለን 👌 Star modeling👌
نمایش همه...
❤️#ቀልጠህ_እንዳትቀር🙄 በቅፅበት ፈገግታ ልቤን ያከነፈ 😁፤ ባንድ እይታ😍 ብቻ ውስጤን የቆለፈ ፤ እምነቴን የገዛ መስፈርቴን ያስጣለ፤ ብቸኛው ያዳም ዘር አንተ ሁነህ ሳለ፤ በበሬ ወለደ😳 በማይገጥም ወሬ😲 "ሌላ አፍቅራ ይሆን🤔"በሚል ጥርጣሬ . ከሚስኪን አፍቃሪህ ከኔ ተለይተህ😥 ከኔ በላይ ቆንጆ ለመፈለግ ወተህ🏃‍♂ ላይንህ ላይሞላ ቅጥ ሄዋን ከኔ በቀር፤ ሌላ ሴት ፍለጋ ቀልጠህ እንዳትቀር🙊 እኔን የሚተካኝ ስለሌለ ባገር😇😇😉 👇👇👇👇👇 @kemrtochmahader #ሼርር🙏 አደራ
نمایش همه...
ልቤ ላይ ጨክኜ፣ ላውጣበት ወይ እስር፣ ወይስ ልቆንጥጠው፣ ገብቼ ጭኑ ስር፣ ዝም ብሎ ያፈቅራል፣ በቀን ዘጠኝ አስር። @getem @getem @paappii #Abrham mulu
نمایش همه...
የኔና ያንቺ ህይወት ############# ውዴ የኔ ፍቅር የኔ ሁለንተና የልቤ ተሟጋች አርበኛ ሳተና ፍቅር ብቻ ሳትሆኝ አንቺኮ እናት ነሽ ከመውደድም በላይ ፍቅር የሞላብሽ የኔ ሠላማዊ የኔ ሁለንተና የኔ ልዪ'ኮ ነሽ የኔ......የኔ የኔ......የኔ በሚል ተራ ቃላት ሁሉም በሚገልፀው የኔና ያንቺ ህይወት ደራሲም አይፅፈው ገጣሚም አይገጥመው ሰዐሊም አይደፍረው የኔና ያንቺ ህይወት... ከመዋደድ በላይ ከመፋቀር በላይ በፀብ የተሞላች ደስ የምትል ስቃይ መጣላት መታረቅ መታረቅ መጣላት ደሞ ትንሽ ኩርፍ ደሞ መዘጋጋት... አሁንም መታረቅ አሁንም መጣላት ደሞ ሌላ ማኩረፍ ሌላ መዘጋጋት.... እውነት እውነት ስልሽ... የኔና ያንቺ ህይወት ሙሉ ፊልም ቢሆን ከዚ ትእይንት ውጪ ሌላ ምንም አይኖር። ✍️-ዳዊት(የለትዬ ልጅ) @DevZHab @getem @getem @getem
نمایش همه...
♠♠♠♠ነግሬሽ ነበረ♠♠♠♠ ሴት ክብሯን ረስታ ፣ ጭኗን እንዳታምነው ሁሉን ያጣል ብዬ ፣ የሁሉም የሆነው!!! ነግሬሽ ነበረ ውበት ደም ግባትሽ ፣ ሁሉን እንደሚስብ የወንድ ልጅን ዐይን.. ከተበተነበት ፣ እንደሚሰበስብ ነግሬሽ ነበረ... ትንሽ ስትዘነጊኝ ፣ ብዙ እንደማስብ!!! ነግሬሽ ነበረ... ባትሰሚኝም እንኳ ሳሙና ነው ብዬ ፣ የቆንጆ ሴት መልኳ እድፋም ስሜቶችን... አሽታ ስታነፃ ፣ ያበቃል ታሪኳ!!! ነግሬሽ ነበረ ሴት ልጅ ስታማርጥ ፣ ለራሷ ምራጭ ናት በክብር ነው እንጂ... በመውለድ አይደለም ፣ የሚኮነው እናት፡፡ ክብረ ቢስ ህይወቶች ፣ ጣፍጠው አይቀጥሉም የወለዱ ሁሉ እናቶች አይደሉም ነግሬሽ ነበረ እናትነት ስሟ ከክብሯ ነው እንጂ ፣ ከልጇ እንዳልመጣ ወልዳም ምንም ነች ፣ ሴት ክብሯን ስታጣ። ነግሬሽ ነበረ... ሴት ክብሯን ስትጥል ፣ እድሜዋ ይሔዳል የወንድ ልጅ ቤቱ... የሴትልጅ ውበት ነው ፣ ካየበት ይለምዳል፡፡ ነግሬሽ ነበረ... ጭንሽ ሴትነትን ፣ ከቶ እንደማይበልጠው ቁንጅናም ይረክሳል! ብቻውን እንዲቀር ፣ ሁሉም ከመረጠው! ብነግርሽ ብነግርሽ ፣ ባትሰሚኝም ቅሉ "ሰደበኝ" በማለት ፣ ታወሪያለሽ አሉ ልክ ነሽ አንዳንዴ እውነቶች ውሸት ፊት ፣ ስድብ ይመሥላሉ። ሞኝ ሰው ሲመክሩት ሞኝ ሰው ሲነግሩት የቀኑበት መስሎት ፣ በከንቱ ቢታበይ ግን እነግርሻለሁ! ነግሪያት ነበር ስል ቀንቶ ተናገረኝ ፣ ወይም ሰደበኝ በይ። ግን እነግርሻለሁ ግን እመክርሻለሁ ሴት ልጅ ክብሯ ሲጎድል ፣ ውበቷ አይመችም ሁሉም ይመኟታል ፣ ከአንዱም ልብ የለችም!!! ✍በላይ በቀለ ወያ እንደፃፈው✍ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ አንተ❤️ አንድ ቀን ያለ ምክኒያት ፈገግ ስል ራሴን ያዝኩኝ : እና ከዛ አንተን እያሰብኩ እንደሆነ ገባኝ ያለ አንተ ህይወትን መገመት አልችልም የኔ ልዪ ❤️
نمایش همه...
አንድ ሰው የእውነት የሚወድህ ከሆነ በጭራሽ አይጎዳህም ቢጎዱህ እንኳን በአይናቸው ውስጥ እነሱም እየተጎዱ እንደሆነ ታያለህ 💔
نمایش همه...