cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መንሃጅ አል-ሰለፍን ለሁሉም منهج السلف

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
194
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አዲስ ሙሐደራ #ከወራቤ# 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 ➧ ርዕስ፦ ❝«የሙህምን ጉዳይ ያስገርማል የሚለውን አዲስ ማብራሪያ!»❞ 👌በውስጡ ብዙ የተነሱ ነጥቦች ስላሉበት አደራ እስከ መጨረሻው በትግስት ያድምጡት‼️ 🌐التعليقات، عَلى حديث؛--___… صُهَيْبٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " عَجَبًا لِأَمْرِ الْمُؤْمِنِ، إِنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وَلَيْسَ ذَاكَ لِأَحَدٍ إِلَّا لِلْمُؤْمِنِ ؛ إِنْ أَصَابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ، وَإِنْ أَصَابَتْهُ ضَرَّاءُ صَبَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ ".رواه مسلم 🎙 لشيخ أبي قتادة عبد الله بن مزمل -حفظه الله 🎙 በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደሏ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቃቸው 🕌በወራቤ#ሱና#መስጂድ#የተደረገ አዲስ ምክር ነው ። 🗒 ዚል-ቃዒዳ 02/ 10/1445ሂ ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/mesjidalsunnabewerabe https://t.me/merkezassunnah/10613
نمایش همه...
🧿 ሁሉም……… "ነፍሴ…… ነፍሴ……" በሚልበት ቀን: እሳቸው ብቻ……… "ኡመቲ…… ኡመቲ……" ይላሉ። ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ ⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት ⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል ⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️ 👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት 👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት 👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች 👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን 👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች 👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ 👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም 👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ 👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም 👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው ሁላችንም ሲጣሉ እንደተጣላነው ሁሉ ሲታረቁም ታርቀናል ምክንያቱም ያጣላን ነገር የነሱ አለመግባባት ነው እንጂ ሌላ ነገር ስላልነበረ ነው ። ጥያቄዬ ካለፈው ተምረናል ወይ ❓ ወላሂ አሁን በድጋሚ ለንደዚህ አይነት ፊትና የትኛውም ሰለፊ ፍቃደኛ መሆን የለበትም 👉 የተጫንኩትን ሁሉ የምጫን አህያ አይደለሁም የተባልኩትን ሁሉ አላምንም ከምንጩ አጣራለሁ ማለት አለብህ ጆኩና ኩባያው ላይ  ዳእዋ ሰለፊያ ብለህ ለጥፈህ የምትቀዳው ግን ፊትና ከሆነ አልጠጣም በላቸው አበቃ ደጋግመህ በላቸው 👇 🤝 ሰለፊ የሆነ ሁሉ ወንድሜ ነው እከሌ ለሚባል ኡስታዝ ሳይሆን ለአላህ ብዬ እወዳለሁ ለአላህ ብዬ እጠላለሁ 🤝 ሰለፊ ሁን እንጂ ሙርጂእ አልከኝ ተክፊሪ ሂዝቢ አልከኝ ሙብተዲዕ ፡ አንተ ሰለፊ ወንድሜ ነህ 🤝 የኔም ሰለፊነት አንተ ስትፈልግ የምታለብሰኝ ሳትፈልግ የምታስወልቀኝ ጃኬት አይደለም ለአላህ ብዬ እነዚን ፊደሎችን አስፍሬያለሁ ፁሁፌ የማይመቸው አልፎም የሚሰድበኝ ሊኖር ይችላል አፍው ቢዬዋለሁ 👇👇👇👇 ከዚ በፊት ሼር አርጉ ብዬ ባላቅም ዛሬ ግን ላስቸግራቹህ ነው ወሳኝ ነጥብ ስለሆነ ላኩት ሼር አርጉት ✍ አቡ መርየም ፡። አላህ ከፊትና ይጠብቀው 👇ምንጭ👇 https://t.me/abduselamabumeryem/4985
نمایش همه...
📚 ከሰለፎች ምክር 📚

⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ ⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት ⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል ⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️ 👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት 👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት 👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች 👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን 👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች 👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ 👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም 👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ 👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም 👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው ሁላችንም ሲጣሉ…

🚨 « አዲስ አስደሳች መረጃ » ‼️ 💫 ታላቁ እና የተከበረው ሸይኽ አሸይኹ ል-ዐላመህ ሀሰን ቢን ቃሲም አል-ረይሚ አላህ ይጠብቀውና... 🇩🇯 አጎራባች ወደሆነችዋ ሀገር ሀገረ ጁቡቲ ገብተዋል እና 🤲 እኝህ ታላቅ ሸይኽ ወደ ሀገራችን 🇪🇹ኢትዮጲያ እንዲመጡ ዱዓ ላይ ወጥሩ በርቱ ለማለት ነው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13135
نمایش همه...
🗞 የሆነ ነገር እንዳወዛገበው ፊቱ ያስታውቃል; ጠጋ ብየ "ምን ሆነህ ነው?" አልኩት; : : "ሁለት መቶ ብሩ ከዘረዘርኩት በኋላ……… "መቶ ብሩ እኔ ሳጠፋው: መቶ ብሩ ራሱ ሚጠፋው ነገር ሊገባኝ አልቻለም።" አለኝ ገጥሟችሁ ያቃል ወይ??? https://t.me/hamdquante
نمایش همه...
🔊አንዱ የእስልምና መሰረት 🕋ስለሆነው ሀጅ በጥቂቱ 🕌የተወሳበት የኑር መስጂድ 🗓የዕለተ ዕሁድ 👌አጠር ያለ ነሲሃ 🔊ወለይታ ሶዶ🌳 https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3842
نمایش همه...
🔖 ሐረር ና ኢስላም በሚል 🔖 ርዕስ የቀረበ ገራሚ ና 💯 መደመጥ ያለበት ግጥም❗️❗️ 🎙 በወንድም ሸምስ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው🤲 🌐 https://t.me/Mesjidel_Asar_Hare 📎https://t.me/mesjidalsunnah/13110
نمایش همه...
✅ ወደ እውነተኛ ወደሆነው ሐይማኖት(እስልምና) ተመለሱ። 💫 በሚል ርዕስ አጠር ያለ ቆንጆ ትምህርት። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዓብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አሏህ ይጠብቀው። . 👇👇🌐 ምንጭ 🌐👇👇 t.me/islmina_min_ale/16693 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16287 https://t.me/Manhajeselef/1096
نمایش همه...
🍥 « በአላህ ትሩፋት እና እዝነት ይደሰቱ » 📌 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ የሆነ ነሲሀ እንዲሁም ለኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል እና ለኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ የተደረገ ተርሂብ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📅 አርብ :-11/06/2014 EC 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/4628 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/merkezassunnah/2667
نمایش همه...