fa
Feedback
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

رفتن به کانال در Telegram

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

نمایش بیشتر
3 511
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+67 روز
+3730 روز
آرشیو پست ها
የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘደዎች አገልግሎት የየዕለቱ ጥቅሶች ከ1/11/2016-30/11/2016 ዘመነ ዮሐንስ ወንገላዊ 👉 Telegram:- https://t.me/YDRadio 👉 Our YouTube
+1
የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘደዎች አገልግሎት የየዕለቱ ጥቅሶች ከ1/11/2016-30/11/2016 ዘመነ ዮሐንስ ወንገላዊ 👉 Telegram:- https://t.me/YDRadio 👉 Our YouTube :- https://www.youtube.com/@Yemisrachdimtsradio/videos

Youth & Family Holistic Training & Conference ===@EECMY- Shashemene Guddinnikee kallattii hundumaa haa mul'atu akkuma jedhu Sagaleen Waaqayyoo (1Xim. 4:15), dargaggootni keenya guddinni isaanii karaa hundumaan, Hunda-galeessa akka ta’uuf Waldaa Amantootaa Makaana Yesuus Shaashamanneetti dargaggootaa fi maatiidhaaf barumsi kennameera. Leenjicha irratti dargaggoonni magaalaa Shaashamannee, waldaa amantootaa garagaraa irraa dhufan hirmaataniiru. "Namummaa foonii cimsuuf of qoqqopheessuun wanta muraasaaf nama gargaara; nama Waaqayyoo ta'uudhaaf of qoqqopheessuun garuu,wanta baayyeedhaaf nama gargaara; jireenya ammaaf, isa dhufuufis abdiin isuma keessa jira." 1Xim. 4:8 === === ማደግህ በነገር ሁሉ ይገለጥ እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል (1ጢሞ. 4፡15) ወጣቶቻችን በሁለንተዊ መልኩ ታንጸው እንዲያድጉ በሻሸመኔ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ለወጣቶች እና ለወላጆች ትምህርት ተሰጥቷል:: በስልጠናው በሻሸመኔ ከተማ ከሚገኙ ማ/ምዕመናናት የተወጣጡ ወጣቶች እና የወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ተሳትፈዋል:: "ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።" 1ጢሞ. 4:8 #EECMY #Youth #Children #Family #Empowerment https://t.me/eecmyyouthministry https://t.me/MYSundaySchool

የኢትዮጵያ ወንጌዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱሰ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የአያት መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምእመናን በቅርቡ ልትገነባው ላቀደችው የማምለኪያ አዳራሽ ግንባታ የመሰረተ ድጋይ የማስቀመጥ ፕሮግራም ላይ ከመንግስት አካላት፣ ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ዋናው ጽ/ቤት ፤ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል፡፡

ለቃሉና ቅዱሳት ሚስጥራት አገልግሎት ለሰባት አገልጋዮች የቅስና ሃላፊነት ተሰጠ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የአዲስ አበባ ሲኖዶስ ለሰባት አገልጋዮች የቅስና ሃላፊነት በጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን ሰኔ 23, 2016 ዓ.ም ተሰጥቷል። በፕሮግራሙም ላይ ምዕመናን፣ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች እና የእጩ ቄሶች ቤተሰቦች ተገኝተዋል። * * * * * * * For the service of the word and sacrament, seven ministers are ordained At the EECMY, Addis Ababa congregation seven ministers received ordination at Gulele Betel Congregation June 30, 2024. The program was attended by congregants, church leaders, and families of candidate pastors. * * * * * * * Tajaajilli Sagalee Waaqayyoo fi dhoksaa hafuuraa, tajaajiltoota torbaaf itti gaafatama lubummaa kenne. Waldaa Amantoota Wangeelaa Makana Yesuus Itoophiyaatti Sinoodosiin Addis Ababaa tajaajiltoota torbaaf itti gaafatama lubummaa waldaa amantootaa Bethel Gulalleetti gaafa Waxabajjii 23, 2019 kennameera. Saganticha irratti amantoonni, geggeesitoonni waldaa Kiristaanaa fi maatiin luboota mudamanii argamaniruu

To monumentalize the 125th celebration of Bible translation into the Afaan Oromo language and learn from senior Bible translators; teaching, worship, and thanksgiving conference was held at Gulele Finfine Oromo congregation from June 29-30, 2024. On the conference, teachings and messages were conveyed. Speakers of the program also urged Christians of today to understand that the word of God doesn’t come to their hands easily. Thus, they were advised to strengthen their fellowship with the Word through “Picking and reading” their Bibles. In addition, it was mentioned that the word of God has not yet reached all Ethiopians in their mother tongue, and the church highly works on Bible translation ministry to bridge the needs. Calls were also made for members of the church to partake in the ministry, striving to hand the Word and spread the gospel. * * * * * * * konfiransiin barumsaa, waaqefannaa fi galataa Waldaa Amantoota Gulallee Finfinnee Oromotti Waxabajjii 22-23, 2016 Waggaa 125ffaa Macaafni Qulqulluu Afaan Oromotti hiikame fi gootota Wangeelaa hojii hikkaa sana irratti hirmaatan irraa haa baranu yaada jedhu irratti guyyaa lamaaf geggeefameera. Sagantaa kana irrattis barumsii fi ergaan gara garaa kan darban yemmuu ta'u; amantoonni bara kanaas ergaan Wangeelaa Kun salphaatti harka isaanii akka hin galle hubachuu dhan Macaafa Qulqulluu isaani ol kaasuu fi dubbisuu dhan walitti dhufeenya isaani Dubbii Isaa waliin akka cimsan namootni haasaa taasisan yaadachiisaniiru. Dabalataanis Sagaleen Waaqayyoo amma iyyuu Afaan dhalootaa sabaaf sab-lammii Itoophiyaa hundumaaf akka hin qaqqabne eeruu dhan Waldaan Kiristaanaa hojii hikkaa Macaafa Qulqulluu fi Dubbii Waaqayyoo qaqqabsiisuu geggeessaa jirtu amantoonni hunduu Akka deeggaraniif waamichi taasifameera. Waldaa Amantoota Oromoo Finfinnee

መጽሐፍ ቅዱስ ወደ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተተረጎመበት 125ኛ ዓመት ክብረ በዓልን የሚዘክር እና በትርጉም ሥራው ከተሳተፉ ቀደምት የወንጌል አርበኞችን እንማር በሚል መሪ ሀሳብ የሁለት ቀናት የትምህርት
+9
መጽሐፍ ቅዱስ ወደ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተተረጎመበት 125ኛ ዓመት ክብረ በዓልን የሚዘክር እና በትርጉም ሥራው ከተሳተፉ ቀደምት የወንጌል አርበኞችን እንማር በሚል መሪ ሀሳብ የሁለት ቀናት የትምህርት፣ የአምልኮ እና የምስጋና ኮንፍራንስ በጉለሌ ፊንፊኔ ኦሮሞ ማህበረ ምዕመናን ከሰኔ 22-23, 2016 ተካሄደ። በመርሃ ግብሩም ትምህርቶች እና መልዕክቶች የተላለፉ ሲሆን ተናጋሪዎችም በዚህ ዘመን ያሉ የወንጌል አማኞች ይህ የወንጌል ቃል በቀላሉ በእጆቻን እንዳልገባ በመረዳት ከቃሉ ጋር ያላቸውን ህብረት መጽሐፍ ቅዱሶቻቸውን በማንሳት እና በማንበቡ እንዲያጠነክሩ አሳስበዋል። በተጨማሪም የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ገና ያልደረሰ መሆኑ ተጠቅሶ ቤተክርስቲያን እያካሄደች ላለው የትርጉምና ወንጌሉን የማዳረስ አገልግሎት ምዕመናን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪዎች ቀርበዋል። * * * * * * *

መጽሐፍ ቅዱስ ወደ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተተረጎመበትን 125ኛ ዓመት ክብረ በዓል በልዩ ሴሚናር እና በመጽሐፍ ምረቃ ተከብሯል * * * * * * * በመርሃግብሩም ላይ “ከተስፋ በላይ” (MORE THAN HOPE) በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በቄስ ፖል ፔርሶን የተሰናዳ ባለ 255 ገጽ አንቶሎጂ መጽሐፍ ተመርቋል። ይህ በስድስት ሰፋፊ ምዕራፎች ተሰናድቶ የቀረበው መጽሐፍ የኦነስሞስ ነሲብን የህይወት ታሪክ፣ አገልግሎት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራ፣ በተለያዩ ዘመናት ከተያዩ ተቋማት ጋር ያደረጋቸው የደብዳቤ ልውውጦች፣ ወደ ኦሮሞ ህዝብ ወንጌልን ይዞ ለመድረስ ያደረጋቸው ጉዞዎች እና ስለ ወንጌል በግልና በቤተሰብ የተከፈሉ ዋጋዎችን እና ውጣ ውረዶች በጥልቀት ዳሷል። ለዚህም መጽሐፍ ግብዓት የሆኑ ጽሁፎች አብዛኞቹ በስዊድን ቋንቋ ተፅፈው የነበሩ ሲሆን በዚህ ሁኔታ ተተርጉመው እና በዓንድ ጥራዝ መጽሀፍ ተሰናድተው መቅረባቸው ለዚህ ዘመን እና ለመጪው ትውልድ የዕውቀት ሽግግር ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረክታል ተብሏል። መጽሐፉም በተመረቀበት ወቅት የቤተ ክርስቲያኒቱ የሚስዮን እና ቲኦሎጂ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር የሆኑት ቄስ ዶ/ር ለሊሳ ዳናኤን በዘንድሮው ዓመት በልዩ ሁኔታ እየተከበረ የሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ዓመት በዓል እና 125ኛ ዓመት የትርጉም ክብረ በዓል የእግዚያብሔር ቃል ዘላለማዊነትን፣ መዓከላዊነትን እና የአገልግሎታችንና የህይወት ልምምዳችን ባለ ስልጣን መሆኑን ለማረጋገጥ ነው ብለዋል። ጨምረውም ከተስፋ በላይ (MORE THAN HOPE) በሚል ርዕስ ለህትመት የበቃው መጽሐፍ፣ መጽሕፍ ቅዱስን ተርጉመው ለህትመት ያበቁ ሰዎች ያሳለፉትን ውጣ ውረድ እና የከፈሉትን ዋጋ እንደሚያሳይ ጠቅሰው ወንጌል በቀላሉ እንዳልተሰበከ እና በቀላሉ በእጆቻን ውስጥ እንዳልገባ ማሳያ ነው ብለዋል። MORE THAN HOPE በሚል ርዕስ ለህትመት የበቃው መጽሐፍ በቀጣይ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ተተርጉሞ በሰፊው ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተጠቅሷል። የእንግሊዝኛው ዕትም ግን በገቢያ ላይ የዋለ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና ጽሕፈት ቤት ማግኘት ይቻላል። በዕለቱም “Evangelical Faith in Ethiopia” በሚል ርዕስ ተጽፎ በውጪ በሀገር ለገቢያ ቀርቦ የነበረው መጽሐፍ በሰፊው ታትሞ ለሀገር ውስጥ አንባቢያን ለሽያጭ በቅቷል። - - - - - - 125th celebration of the translation of Bible in to the Affan Ororo Language was celebrated with seminar and Book launching * * * * * * * On the event, an anthological book edited by Rev. Paul Persson with 255 pages by the tile of “MORE THAN HOPE” was launched. The book that was presented in six wide chapters’ covered life, ministry, remarkable work in Bible translation, expeditions made to reach the Oromo people with Gospel, up and downs and extensive prices paid in spite of the Gospel individually and as a family. Most articles and resources used in this book were initially written in Swedish. With the translation and compiling of all this materials in one volume an important event in the history of Gospel was able to be transferred for today and upcoming generation. On the book launching program, Rev. Dr Lalisa Daniel, director of the Department of Mission and Theology, said this year’s unique celebration of the “Year of the Bible” and “125th celebration of Oromo bible publication” is to confirm the word of God is eternal, central and authority for our life and service. In addition, the book launched entitled “MORE THAN HOPE” show case the hardships and the price paid by those who translated the Bible and it clearly indicated that the gospel not proclaimed and reach into our hands easily. It was stated that there is a plan to translate the launched book in different Ethiopian languages in the near future. For the English version, it’s available at the central office of the church for those who want to buy a copy. On that day, the book titled "Evangelical Faith in Ethiopia” that was available only in other countries was mass reprinted and made available for local readers.