fa
Feedback
ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy

ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy

رفتن به کانال در Telegram

የግጥም ተሰጥዖ ያላችሁ አድሚን እናደርጋችኋለን በቦቱ ተመዝገቡ ግጥም ብቻ ሳይሆን መነባንብ ሆነ ሌሎችም ተሰጥዖ ያለው መሳተፍ ይችላል For any comment👉 @e_t_l_bot Buy ads: https://telega.io/c/qdist

نمایش بیشتر
2 822
مشترکین
+224 ساعت
-37 روز
-2930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+10
در 0 کانال‌ها
ژوئن '26
+43
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+27
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+33
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+28
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+63
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+75
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+151
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+26
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+15
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+40
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+55
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+63
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+131
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+1 597
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+515
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+222
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+149
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+354
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+334
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+478
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+612
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+900
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+316
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+549
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+908
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
03 ژوئیه+6
02 ژوئیه+3
01 ژوئیه+1
پست‌های کانال
2
https://vt.tiktok.com/ZSChVc1Gw/
63
3
#ፍቅር ነው የራበኝ ደህና ነኝ እንዳልል   ደህንነቴ ጠፍቷል እሞኛል እንዳልል ይሄው ፊቴ ፈክቷል ሰው ሲያየኝ ጤነኛ ውስጤ በሽተኛ❤️‍🩹 ቆይ ምን ብየ ላውራ ሰሚ ሰው አግኝቼ በልቤ ጠራ ውስጥ የትኛውን ትቼ አይቶ በሚፈርድ ጆሮ ጠቢ ምላስ በሞላበት ሀገር ለየትኛው ሰሚ ለየትኛው ሀኪም ህመሜን ልናገር? ከማንነት በላይ ከምንነት በላይ ምን ቃል ሊተነፈስ? በሽፋን መለኪያ ምን እውነት ሊታፈስ? ፍቅር ነው የራበኝ💔 እሱ ነው ያመመኝ💘 የሀገሬ መሬት ሰው እያካሰሰ ሰው እያናከሰ የሀገሬ ቋንቋ ዘር እያስቆጠረ ክልል እያጠረ ያዳም የአብራክ ክፋይ ሰውነት ቀረና በጎሳ በብሄር ታጥሮ ህልውና በሽብር አይምሮ ሀገር ይታመሳል ለማይጠቅም አለም ንጹህ ደም ይፈሳል ክብር የሰው ስጋ በግፍ ይቆረሳል አፍ እየቀደመ የህሊና ደወል መሰማት ተስኖት የአምላክ ቃል ይፈርሳል። ይሔው ነው ህመሜ የእድሜያችን ጣሪያ ሰማኒያ ላይሞላ በሳር በቅጠሉ ባፈር ስንባላ እኔ ነኝ የኔ ነው ማንነቴ እንትን ነው የሚል እድር ፈላ በሉ እስኪ ንገሩኝ ማንነት ምንድን ነው? ምንነት የቱ ነው ? ሰው ከመባል ወዲያ ምን ትርጉም ተገኝቶ? ከአምላክ ፍጡር ውጭ ምን ጠላት መጥቶ? ምንድን ነው ነገሩ ዝንትአለም መናከስ ድምበር እያጠሩ በመግባቢያ ቋንቋ በትውልድ ቀየ ዘር እየቆጠሩ ምንድን ነው ዘር መቁጠር ዘር ማሳለይ እንጅ ሰው ላይ ምን ያደርጋል ማን በሀሩር ደርቆ ማን በዝናብ ያድጋል? አመሉ ነው እንጅ ሞኝነት ነው እንጅ ጥንትም ተፈጥሮውን ሰው በአምላክ ካመነ ማን ሀበሻን መርጦ ማን ፈረንጅ ሆነ? ከግዜሩ ሆኖ እንጅ ፍጥረት የተሰጠ ይሁንልኝ ብሎ ማን ፆታ መረጠ። ከአፈር ተፈጥሮ አፈር የሚሆን ሰው ከአፈር ጋር ታግሎ አፈር የሚቆርሰው ምነው? ይሄ ትውልድ ከራስ የዘለለ ማስተዋል አነሰው ። ይገርማል... በማለዳ ፀሀይ በምሽት ከዋክብት ቀን እየተዋጀ ህዝቤ አንደጎበጠ ቅን ሆኖ ቀን ሳያይ ሰማኒያውን ፈጀ። አዎ እኔ ፍቅር ነው የራበኝ💔 ቼር ምሽት🙏 #ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ #share @Qdist Join&share 👉 @Qdist @Qdist @Qdist For any comment&question ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👉 @e_t_l_bot
238
4
https://vt.tiktok.com/ZSCdDR9M8/
338
5
እንጃ! እንጃ እሄ ልቤ ምን ምን እንዳለፈ ምን እንደተፈጠረ ዓሥጠላህኝ ሳይሆን ወድሀለው ሲሉት ይፈራ ጀመረ እንጃ🥺🥺🥺 ✍️ኤላ #share @qdist
522
6
https://youtu.be/L4Ed-cI4HzE?si=ncy7SSWAEvnKL8DT
975
7
አዎን እቀናለው    ያልቀኑበት ነገር ሲነጠቅ ስላየው  ይኸውልሽ ውዴ     ከከንፈርሽ በታች ባለው ጥቁር ነጥብ ስቀና ያየሺኝ እንደማላቅ ነገር ማርያም ስማኝ አልሺኝ                                 ለምን…?                         ለምን አንቺን መረጣ?                          ለምን ከንፈርሽ ጋር?                          ለምን ለምን ለምን…       ለምን እያልኩኝ ስል ብዬ ደፋ ቀና                      አትፍረጂ ፍቅሬ…    አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና                           እኔ ምን አውቃለው                            ብቻ እወድሻለው                          ብቻ አፈቅርሻለው። ✍️ ኤልያስ_ሽታሁን #share @qdist
609
8
ማስታወቂያ ነው 👆👆👆
125
9
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant dep
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant deposit & withdrawal → https://tglink.io/23c000af5a8da7
124
10
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant dep
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino 🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place 💳 USDT instant deposit & withdrawal → https://tglink.io/91dd40b3a36c27
125
11
#ራሴን_ጠላሁት ምን መሰለሽ ውዴ ባለኝ አንድ ልቤ አንቺኑ አፍቅሬ እንዳልተውሽ እንኳ አይሁኑ ታስሬ በመውደድ ጫካ ውስጥ ባለ መርሳት ጎሬ በናፍቆት ወህኒ ስላንቺ ታስሬ #ራሴን_ጠላሁት የአንደበትሽ ቃል የኮቴሽ እርምጃ መች ሆነልኝ እና ለኔ የጠብ መንጃ በመሄድሽ ህማም ደዌ ተመትቼ ዛሬም ወድሻለሁ ራሴን ጠልቼ ምን ይሉት እዳ ነው ስትሄጂ መምጣቴ እንዴት ብወድሽ ነው ራሴን መጥላቴ #ራሴን_ጠላሁት አዎ አላቅፍሽም ገላሽ ቢናፍቀኝ ደርሶም አይሞቀኝም ቁር ቢያቆረፍደኝ አይንሽን አላየው መልሶ እንዳያየኝ ጉንጭሽ አይዳሰስ እንዳይያዝ ሆኖኝ ድምፅሽም አይመጣ ለጆሮ ቢያሰኘኝ ከራሴ አብልጬ ስወድሽ ኖራለሁ ባላገኝሽ ሆዴ ፍቅርሽን ይዣለሁ ትዝታን ታቅፌ ትዝታን ስማለሁ አንቺን አስመስዬ ጨረቃን አያለሁ የጥርስሽን ፀዳል ከፀሀይ ሰርቃለው #ስለምን መሰለሽ የጠላሁ ራሴን መኖርሽን ሳልም የተመኘው ሞቴን ሳቅሽ እንዲበዛ የናፈኩ ሀዘኔን ጓዳሽ እንዲሞላ ምሆን ጎዶሎዬን ላንቺ ሰጥቼ ነው ያለኝ አንድ ልቤን ሌላ ልብ እስካገኝ እኔን ምወድበት ባለኝ አንድ በሱም አንቺን አፍቅሬበት መልሼ ላልወደው ራሴን ጠላሁት። #share @qdis
681
12
#ብትረሺኝም_አረሳሽም ብትረሺኝም... ከህይወት መዝገብሽ በቀይ ብትሰርዢኝ ከትውስታ ሀረግሽ ነጥለሽ ብትመዢኝ እንደ ቅዠት ጭጋግ ልክ እንደ ህልም አለም አካል እና አቋሜ ባይንሽ ባይቀለም መልኬ እንኳን ጠፍቶብሽ ሌላ ብትጠይቂ ስሜን እየረሳሽ ሰውን ብታስቂ ሰው መርሳት ያለ ነው ብዙ አትደነቂ ብረሳሽ... ሌቱ አይንጋልኝ ቀኑ ይርዘምብኝ አንዲቷ ደቂቃ ሺህ አመት ትሁንብኝ በፍቅርሽ ናውዤ አንቺን በማስታወስ በራሴው ጦርነት እኔው ልተራመስ ከሞት ደጅ አልፎ ከሲኦል ልመለስ እያልኩኝ በነብሴ ከቶ አላሟርትም ግን እወድሻለው ብትሆኝም የትም ብረሳሽ... ፀፀት እና ፍቅር በውስጤ ይጣሉ ሲሻኮቱ አድረው ሲናቆሩ ይዋሉ ተኝቼ አልነሳ ተከፍቶ እይይ አይኔ ጆሮዬም አይስማ ይዘጋ ልሳኔ መጠጥ ባይኔ አይዙር እህልም አልቅመስ ቁርበት አንጠልጥዬ ነጠላም አልልበስ እያልኩ በስጋዬ ከቶ አላሟርትም ግን እወድሻለው የትም ብትሆኝም የትም ብረሳሽ... ብረሳሽ ሞት ይርሳኝ ህይወት ተጠይፋ እስትንፋሷን ትንሳኝ ሰማይ እና ምድር በእንዝርት ይጠቅለሉ ወይ እንደ ወረቀት ተጨራምተው ይጣሉ ከዋክብት እረግፈው ጥቁር ፅልመት ይንገስ ተፈጥሮ ተዛብታ ወንዙ ሽቅብ ይፍሰስ ፍጥረት ሁሉ ይጥፉ ተአምር ይፈጠር ሁሉም ተነው ይለቁ ከኔ ፍቅር በቀር እያልኩ በፍቅርሽ ስም ክፉን አልመኝም "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ..." ሚል አቋም የለኝም ጥለሽኝ ስትሄጂ የኔ ሁኚ አልልም ተስፋዬን ነጥቀሽኝ ስታደርጊያት እልም አረሳሽም እያልኩ በስምሽ አልምልም ለኔ ህግ የለኝም ያንቺ በኔ ይሰራል እንደዘነጋኝ እረሳሽ ይሆናል እናም እንዴት ረሳኝ ብለሽ እንዳትደነቂ ሰው መርሳት ያለ ነው ይሄንን እወቂ ግን ይሄ ላንች ነው ለኔ ልብ አይደለም ሰው መርሳት ያለ ነው ብሎ ነገርንም እኔ ዓላቅበትም ዘላለም አለሜን አንችን አረሳሽም #share @qdist
578
13
#ብትረሺኝም_አረሳሽም ብትረሺኝም... ከህይወት መዝገብሽ በቀይ ብትሰርዢኝ ከትውስታ ሀረግሽ ነጥለሽ ብትመዢኝ እንደ ቅዠት ጭጋግ ልክ እንደ ህልም አለም አካል እና አቋሜ ባይንሽ ባይቀለም መልኬ እንኳ
#ብትረሺኝም_አረሳሽም ብትረሺኝም... ከህይወት መዝገብሽ በቀይ ብትሰርዢኝ ከትውስታ ሀረግሽ ነጥለሽ ብትመዢኝ እንደ ቅዠት ጭጋግ ልክ እንደ ህልም አለም አካል እና አቋሜ ባይንሽ ባይቀለም መልኬ እንኳን ጠፍቶብሽ ሌላ ብትጠይቂ ስሜን እየረሳሽ ሰውን ብታስቂ ሰው መርሳት ያለ ነው ብዙ አትደነቂ ብረሳሽ... ሌቱ አይንጋልኝ ቀኑ ይርዘምብኝ አንዲቷ ደቂቃ ሺህ አመት ትሁንብኝ በፍቅርሽ ናውዤ አንቺን በማስታወስ በራሴው ጦርነት እኔው ልተራመስ ከሞት ደጅ አልፎ ከሲኦል ልመለስ እያልኩኝ በነብሴ ከቶ አላሟርትም ግን እወድሻለው ብትሆኝም የትም ብረሳሽ... ፀፀት እና ፍቅር በውስጤ ይጣሉ ሲሻኮቱ አድረው ሲናቆሩ ይዋሉ ተኝቼ አልነሳ ተከፍቶ እይይ አይኔ ጆሮዬም አይስማ ይዘጋ ልሳኔ መጠጥ ባይኔ አይዙር እህልም አልቅመስ ቁርበት አንጠልጥዬ ነጠላም አልልበስ እያልኩ በስጋዬ ከቶ አላሟርትም ግን እወድሻለው የትም ብትሆኝም የትም ብረሳሽ... ብረሳሽ ሞት ይርሳኝ ህይወት ተጠይፋ እስትንፋሷን ትንሳኝ ሰማይ እና ምድር በእንዝርት ይጠቅለሉ ወይ እንደ ወረቀት ተጨራምተው ይጣሉ ከዋክብት እረግፈው ጥቁር ፅልመት ይንገስ ተፈጥሮ ተዛብታ ወንዙ ሽቅብ ይፍሰስ ፍጥረት ሁሉ ይጥፉ ተአምር ይፈጠር ሁሉም ተነው ይለቁ ከኔ ፍቅር በቀር እያልኩ በፍቅርሽ ስም ክፉን አልመኝም "እኔ ከሞትኩ ሰርዶ..." ሚል አቋም የለኝም ጥለሽኝ ስትሄጂ የኔ ሁኚ አልልም ተስፋዬን ነጥቀሽኝ ስታደርጊያት እልም አረሳሽም እያልኩ በስምሽ አልምልም ለኔ ህግ የለኝም ያንቺ በኔ ይሰራል እንደዘነጋኝ እረሳሽ ይሆናል እናም እንዴት ረሳኝ ብለሽ እንዳትደነቂ ሰው መርሳት ያለ ነው ይሄንን እወቂ ግን ይሄ ላንች ነው ለኔ ልብ አይደለም ሰው መርሳት ያለ ነው ብሎ ነገርንም እኔ ዓላቅበትም ዘላለም አለሜን አንችን አረሳሽም #share @qdist
1
14
any mobile phone buyer dm iphone 13 pro max 256gb battery health above 89 95,000birr 128 same batery health 85,000birr 13 pro+3
any mobile phone buyer dm iphone 13 pro max 256gb battery health above 89 95,000birr 128 same batery health 85,000birr 13 pro max 512 98,000birr iphone 12 pro max 256 72,000k 128 68,000birr iphone 12pro 128 59k 11 pro max 256gGB 50,000birr iphone 13 58,000birr iphone 12 47,000birr and if u want any laptop dm we have free delivery if u want dm @esttif2
576
15
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ�
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ🥰🥰🥰 #share @qdist
1 320
16
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ�
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሰቻሁ የአመት ሰው ይበለን ሐሳባችን ሁሉ እሷ ትሙላልን ሌሎች የሀይማኖት ተከታዮችም እመብርሀን ሀሳባችሁን ትሙላላችሁ🥰🥰🥰
1
17
#አየህልኝ_ጉዴን ያልታሰረው ቀልቤን ያላመነው ልቤን አየህልኝ ጉዴን በልቤ ላሊዝህ በአፌ መጥራቴን አምላኬ አምላኬ  እያልኩ  መወትወቴን            #አየህልኝ_ጉዴን የጎደፈ ማንነቴን ያልተገራ  ልጅነቴን ያልሰለቸኝ ምህረት እጅህ ያልጨከነ ሩህ ሩህ ልብህ ለመጠበቅ  ያልሰለቸህ የማተወኝ  ደባቂ አንተኮነህ ቸር አምላኬ ወጣትነት እሳት ሁኖ ትእቢት ልኬት አሳጥቶኝ ትእግስትህን ስፈታተን                 #አየህልኝ_ጉዴን እኔም አለሁ እላለሁኝ አቅሌን ስቼ አየኖርኩ መዘመኔ መራቀቄ ምን ሊበጀኝ ካንተ ወዲያ ምን አትርፌ ምን ሊኖረኝ ድንቄም እቴ መዘመኔ ሲወጋ ነበረ   ሲዘከር ነበረ ስልጣኔ ስይጣኔ መራቀቄ መላቀቄ ከአይምሮ ከሀሳቤ #አየህልኝ_ጉዴን አንተን ትቼ ልገነባው የነበረ የአሸዋ ግግር ቤቴን አየህልኝ ጉዴን የገባሁት ማጥ ጭቃዬን  ባታተርፈኝ መሞቻዬን   #share @qdist
700
18
#አየህልኝ_ጉዴን ያልታሰረው ቀልቤን ያላመነው ልቤን አየህልኝ ጉዴን በልቤ ላሊዝህ በአፌ መጥራቴን አምላኬ አምላኬ  እያልኩ  መወትወቴን            አየህልኝ ጉዴን የጎደፈ ማንነቴን ያልተገራ  ልጅነቴን ያልሰለቸኝ ምህረት እጅህ ያልጨከነ ሩህ ሩህ ልብህ ለመጠበቅ  ያልሰለቸህ የማተወኝ  ደባቂ አንተኮነህ ቸር አምላኬ ወጣትነት እሳት ሁኖ ትእቢት ልኬት አሳጥቶኝ ትእግስትህን ስፈታተን                 #አየህልኝ_ጉዴን እኔም አለሁ እላለሁኝ አቅሌን ስቼ አየኖርኩ መዘመኔ መራቀቄ ምን ሊበጀኝ ካንተ ወዲያ ምን አትርፌ ምን ሊኖረኝ ድንቄም እቴ መዘመኔ ሲወጋ ነበረ   ሲዘከር ነበረ ስልጣኔ ስይጣኔ መራቀቄ መላቀቄ ከአይምሮ ከሀሳቤ አየህልኝ ጉዴን አንተን ትቼ ልገነባው የነበረ የአሸዋ ግግር ቤቴን አየህልኝ ጉዴን የገባሁት ማጥ ጭቃዬን  ባታተርፈኝ መሞቻዬን   #share @qdist
1
19
እኔ እምፈልገው እውነት ለመናገር እኔ ምፈልገው ካንቺ ጋር መጋባት ይህን ሀምሌ ፊቴን ደጋግሞ ማራባት ከወፎች ጋር መንቃት በጊዜ ቤት መግባት:: "ምንም ደሃ ቢሆን ባይኖረውም ሀብት ከደጃፍ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት" ለሚል መናኛ ጥቅስ ኑሮየ ማይመጥን ሲሻኝ በየባንኩ: ስፈልግ በሳጥን የተረፈኝ ገንዘብ ደጃፍ ላይ ቁጭ ብየ ድሀ የምታዘብ ተምሳሌትነቴ የሚዳረስ ባለም ሞዴል አባወራ ተብየ ምሸለም አገሬን ማስከበር ህዝቤን ማስተባበር የልጅ ልጅ አፍርቼ በመቶ አመት ሙቼ ስላሴ መቀበር ምኞቴ ይህ ነበር:: እውነት ለመናገር እኔ እምፈልገው ወንደላጤ ኑሮ በሴቶች መታጀብ ልክ እንዳውራ ዶሮ ጊዜ ጥሎኝ ቢሄድ ቀን ቢገሰግስም መላው ጭንቅላቴ ገብስማ ቢለብስም ላቅማዳም ነው እንጂ ለትዳር አልደርስም: ደሞ ዘር መዝራት እርሜ ነው ደጋግሜ ባርስም ባለመኖር ላሉት ስቃይ አላወርስም ቢፈልግ ሌላው ህዝብ ይፈልፍል እንደዝንብ ይባዛ እንደንጉዳይ አገር ስራው ያውጣው! ሰው የራሱ ጉዳይ!! የራሴ ፈጣሪ- ነኝ የራሴ ገዳይ!! እኔ እምፈልገው... እኔ እምፈልገው.. እኔ እምፈልገው ገንዘብ ቢመዘበር በገንዘብ ይተካል እድሜ ለጉልበትሽ በላቡ ለሚያድር በውርስ በስጦታ ግፋ ቢል በብድር: በቆጠብነው ቁጥር ጊዜ ነው የሚያጥር እድሜ ነው የሚያልቀው የምንፈልገውን በቅጡ ሳናውቀው:: ✍️ በእውቀቱ ስዩም @qdist
634
20
ሰው:- ልጅነቴን ህልሜን ቀምቶኛል የሰው ክፋት እንጂ ፍቅር አይቼ አላደኩም ህይወትን ገና በ11 አመቴ ነው የብቸኝነትን የመከራን ጣዕም እያጠጣምኩ እንድኖር የፈረደችብኝ ስራብ ስጠማ እናቴ እንኳን ል
ሰው:- ልጅነቴን ህልሜን ቀምቶኛል የሰው ክፋት እንጂ ፍቅር አይቼ አላደኩም ህይወትን ገና በ11 አመቴ ነው የብቸኝነትን የመከራን ጣዕም እያጠጣምኩ እንድኖር የፈረደችብኝ ስራብ ስጠማ እናቴ እንኳን ልጄ አላለችኝም ሳፈቅር ስከዳ ሳምን ስሰበር ነው የኖርኩኝ ከሚስቱ የተጣላ ሰውዬ ንዴተን እኔን በመደብደብ ይወጣ ነበር ሰው የተባለ ዘመድ ከጥቅሙ ያለፈ አለው ያለኝ ማንም የለም አልነበረምም እኔን ዝቅ ከማድረግ ውጭ ፍቅርን የላየው ልጅ ነኝ ... ታዲያ እኔ ሰውን ብፈራው ቢጨንቀኝ ምኑ ይገርማል ሰው እንደ እሳት ገረፈኝ ብል ምን ይገርማል አይ ወንድም እህት እናት አባት ጓደኛ ፍቅረኛ እንሁን ብሎ ያለን ሰው ዝም ብል ምኑ ክፉ ያስመስለኛል? አቃለሁ ሁሉም ሰው ክፋ አይደለም ነገር ግን ሰው ለኔ ከዚህ በሖላ ከላይ የገለፅኩት ነው ማንንም ማመን አልፈልግም አለቀ በቃ አንዳንዴ እናንተ ባላችሁት መንገድ ስላልሄድኩ ብቻ መጥፎ ነገር ከመናገር እባካችሁ ተቆጠቡ ስለ አምታምኑት አምላክ🙏🙏 በዉስጥ እየመጣችሁ ስለምትሳደቡት ባጠቃላይ ለንግግራችሁ ገደብ አስቀምጡለት ደካማ ላይ እየመጣችሁ አፋችሁን አትክፈቱ የእናንተ አፋ በተከፈተበት ልክ የኔ አፍ መከፈት እና ምላሸ መስጠት አይችልም ብችሉ ጥሩ ነገር ባደረጋችሁ ባችሉ ግን ለምትነገሩት ነገር ተጠንቀቁ ወይም ከመጀመሪያውም ምንም አይነት Text አታድርጉ ልኑርበት ከስድብ ተቆጠቡ Plz🙏🙏🙏
429