fa
Feedback
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ETHIO MEDICAL CPD CENTER

رفتن به کانال در Telegram

#Health_Education ⭐️092 1785903 #ሳሪስ_መስመር_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ላይ ያገኙናል።

نمایش بیشتر
2 474
مشترکین
+424 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1430 روز
آرشیو پست ها
Repost from INFO HEALTH CENTER
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማዕከል (Ethio Medical CPD Center) በዓሉን አስመልክቶ ባዘጋጀው ልዩ የዋጋ ቅናሽ የሙያ ፈቃደዎን ለማሳደስ ይረዳዎት ዘንድ ቀጣዩን ስልጠና ይውሰዱ። 👉 የሥልጠናው ርዕስ፦ Pain Management 👉 የሚያገኟቸው ነጥቦች፦ 15 CEU Credits 👉 የሥልጠና መጀመሪያ ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ የበዓል ቅናሽ ክፍያ፦ 750 ETB ብቻ 📞 ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 0921785903 📱 0932338485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
photo content

Repost from INFO HEALTH CENTER
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማዕከል (Ethio Medical CPD Center) በዓሉን አስመልክቶ ባዘጋ
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማዕከል (Ethio Medical CPD Center) በዓሉን አስመልክቶ ባዘጋጀው ልዩ የዋጋ ቅናሽ የሙያ ፈቃደዎን ለማሳደስ ይረዳዎት ዘንድ ቀጣዩን ስልጠና ይውሰዱ። 👉 የሥልጠናው ርዕስ፦ Pain Management 👉 የሚያገኟቸው ነጥቦች፦ 15 CEU Credits 👉 የሥልጠና መጀመሪያ ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ የበዓል ቅናሽ ክፍያ፦ 750 ETB ብቻ 📞 ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 0921785903 📱 0932338485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) ልዩ የበዓል ቅናሽ! እንኳን አአደረሳችሁ!!! የሕክምና ሙያ ፈቃድዎን ለማደስ አስበዋል? እንግዳው Ethio Medical CPD Center በዓሉን አስመመልክቶ ታላቅ የዋጋ
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) ልዩ የበዓል ቅናሽ! እንኳን አአደረሳችሁ!!! የሕክምና ሙያ ፈቃድዎን ለማደስ አስበዋል? እንግዳው Ethio Medical CPD Center በዓሉን አስመመልክቶ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ጥቅሎችን አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። 👉 ህጋዊ እውቅና ያለው፦ በጤና ሚኒስቴር (MOH) ሙሉ እውቅና ያላቸው ስልጠናዎች ስለምንሰጥ 👉 አመቺ አማራጮች፦ በአካል (Face-to-Face) ወይም በኦንላይን (Live Webinars) መከታተል ይችላሉ። 👉 ታላቅ ቅናሽ፦ በዋና ዋና የCPD ስልጠናዎች ላይ እስከ 50% የሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ። 👉 አስተማማኝ የCEU ነጥብ፦ የሚያስፈልጉዎትን ነጥቦች በአጭር ጊዜና ያለምንም እንግልት ያግኙ። 📍 አድራሻ እና ስልክ ቁጥርአድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ጎተራ (ማሞ ባቡር ፌርማታ)፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 202።ደውለው ይመዝገቡ፦ 📞 0921785903 ወይም 📞 0932338485 📱 የአዳዲስ ስልጠናዎችን መርሃ-ግብር በቴሌግራም ይከታተሉ፦👉 ዋናውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @jossiale2022👉 የስልጠና መረጃዎችን ለማግኘት፦ @ethiomedicaltrainingplcEthio Medical CPD Center ለሙያዎ እድገት እውነተኛ አጋር! #CPD #Ethiopia #MedicalTraining #EidOffer

Repost from INFO HEALTH CENTER
#ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER #ART (Comprehensive HIV Care) Training Accredited CPD Program | 15 CEU Credit Hours Enhance your professional competency in comprehensive HIV prevention, treatment, care, and patient management through an internationally focused CPD training program designed for healthcare professionals. ✅ Evidence-Based HIV Care & ART Management ✅ Comprehensive HIV Prevention, Treatment & Adherence Counseling ✅ Opportunistic Infection Management ✅ Patient-Centered HIV Care Approaches ✅ Practical Case Discussions & Clinical Updates ✅ CPD Accredited Certificate with 15 CEU ✅ Training Delivered by Experienced Health Professionals ✅ Collaboration with Government Health Institutions 👩‍⚕️ Target Participants: Nurses, Physicians, Health Officers, Midwives, Pharmacists, Laboratory Professionals, and other Healthcare Professionals. 📍 Organized by ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC 📞 Registration & Information +251 921 785 903 +251 932 338 485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
CPD ስልጠና፦ ART ላይ!!! #ART (Comprehensive HIV Care) training ለምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ➩ ስልጠናው የCPD ማዕከል ከሆኑ የመንግስት ሆስፒታሎች ጋር በትብብር
   CPD ስልጠና፦  ART ላይ!!! #ART (Comprehensive HIV Care) training  ለምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ➩ ስልጠናው የCPD ማዕከል ከሆኑ የመንግስት ሆስፒታሎች ጋር በትብብር ይሰጣል። ➩ በግሩፕ ለምትመጡ 10% ቅናሽ እናደርጋለን። #ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 ➩ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Repost from INFO HEALTH CENTER
🚨 SPECIAL CPD TRAINING PROMOTION – 35% DISCOUNT! 🚨 🎓 Organized by ethiomedicaltraining.com⁠� 🏥 Enhance Your Professional Skills & Earn CPD Credit Hours! ✅ Accredited CPD Trainings ✅ Professional & Experienced Trainers ✅ Practical Skill-Based Learning ✅ Recognized Certificates ✅ Affordable Training Packages 🔥 LIMITED TIME OFFER — GET 35% DISCOUNT! 🔥 Register now and receive 35% OFF on selected CPD training programs. 📚 Available Training Programs: ✔ Infection Prevention & Control (IPC) ✔ Emergency Management System ✔ Antimicrobial Resistance Prevention & Control (AMR) ✔ Pharmacovigilance ✔ Pain Management & Palliative Care ✔ Occupational Health & Safety (OHS) ✔ First Aid & CPR ✔ Compassionate & Respectful Care ✔ Non-Communicable Disease Management 👩‍⚕️👨‍⚕️ Open for All Health Professionals: Nurses • Pharmacists • Physicians • Midwives • Laboratory Professionals • Public Health Professionals 📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia 📞 Registration & Information: ☎ 0921 785 903 ☎ 0932 338 485 ⏳ Seats are limited. Register before the promotion ends! 🌟 “Professional Training for Better Healthcare Service!” https://t.me/jossiale2022

#Ethio_Medical_ CPD_Center 👉ለጤና ባለሙያዎች ሁሉ... የሙያ ፈቃድዎን አሳድሰዋል? ስልጠናዎን በወቅቱ (በየአመቱ 30CEU) መወስድ አንድ ወር ቀደም በለው ሙያ ፈቃደወን እንድያድሱ መመሪያው ያስገነዝባል። ኢትዮ ሜድካል የስልጠና ማዕከልም ከታች በተዘረዘሩት የCPD ኮርሶች ላይ በተከታታይ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ። እርስዎም መሰልጠን ከፈለጉ በአነስተኛ ክፍያ ስልጠናዎን ይውሰዱ። 1. CHILD GROWTH AND DEVELOPMENT (15CEU) 2. WAREHOUSE MANAGEMENT (15CEU) 3. INTEGRATED MANAGEMENT OF NEW BORNE & CHILD HOOD ILLNESS (IMNCI) (15CEU) 4. IMMUNIZATION IN PRACTICE (15CEU) 5. PALLIATIVE CARE (15CEU) 6. ANTIMICROBIAL STEWARDSHIP PROGRAM TRAINING (15CEU) 7. MANAGING PAIN (15CEU) 👉 አስታውሱ:- በሳምንት ሁለት ዙር የCPD ስልጠና እየሰጠን ስለምንገኝ በአካል በመምጣት ወይም ስልክ በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ። የብዙዎች ምርጫ ስለሆንን ደስተኞች ነን!!! ⭐️አዘጋጅ፦ Ethio Medical Training PLC እየደወላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። 👉 0921785903 ለበለጠ መረጃ For additional information & registration 👇👇👇👇 ⭐️092 1785903 ⭐️0932338485 #ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ቢሮ_ቁጥር_202 #ሀያት አደባባይ #6ኪሎ https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

#CPD_TRAINING #SKILL_GAP_TRAINING #FACE_tO_FACE TRAINING በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። #አስታውሱ :- ሁል ጊዜ በሳምንት ሁለት ዙር ስልጠና እንሰጣላን። 👉 #ቅዳሜ_ቅዳሜ  የሚጀምረው ዋናው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ሲሆን #ማክሰኞ_ማክሰኞ የሚጀምረው ደግሞ ተጨማሪና በስራ ቀናት ለሚመቻቸው የሚዘጋጅ ነው። በተጨማሪም ➯✍️ ONLINE (E-LEARNING) CPD ➯✍️ Webinar Training (አነስተኛ CEU የያዘ) እየሰጠን እንገኛለን። ደውለው ይመዝገቡ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 አድራሻችን ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ሰፈር ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ወይም ንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ባቡር ፌርማታ አጠገብ ራሚ ህንፃ!!! https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Repost from INFO HEALTH CENTER
ውድ ቤተሰቦቻችን ሀዋሳ መተናል። ዝግጅታችንን አጠናቀናል። የጤና ባለሙያዎችም የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ደውሉልን። ቢሮችንም ጎራ ይበሉ። 0921785903 ETHIO MEDICAL CPD CENTER 093
+5
ውድ ቤተሰቦቻችን ሀዋሳ መተናል። ዝግጅታችንን አጠናቀናል። የጤና ባለሙያዎችም የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ደውሉልን። ቢሮችንም ጎራ ይበሉ። 0921785903 ETHIO MEDICAL CPD CENTER 0932338485 https://t.me/jossiale2022

🚀 LAST CHANCE: 15 CEU Credits Starting Tomorrow! 🚀Elevate your medical practice with Ethio Medical CPD Center. 🩺✨📚 Course
+1
🚀 LAST CHANCE: 15 CEU Credits Starting Tomorrow! 🚀Elevate your medical practice with Ethio Medical CPD Center. 🩺✨📚 Course: Pain Management🎓 Credits: 15 CEU Credits📅 Date: Starts Tomorrow! Saturday, Ginbot 8 (ቅዳሜ ግንቦት 8/2018)💰 Fee: Only 800 ETB📞 Call to Register: 0921785903 | 0932338485💬 Telegram: t.me/jossiale2022🔥 Limited seats left! Secure your license renewal today! 🔥

ETHIO MEDICAL CPD CENTER 🩺 የCPD ስልጠና ጥሪ CHILD GROWTH AND DEVELOPMENT የህፃናት እድገትና እንክብካቤ 📅 ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን: ቅዳሜ፣ ግንቦት 8 🎓 የCEU ክሬዲት: 15 💰 የስልጠና ክፍያ: 800 ብር 👩‍⚕️👨‍⚕️ በህፃናት እድገትና እንክብካቤ ዕውቀትዎን ለማሳደግ እና የታካሚ እንክብካቤ ክህሎትዎን ለማጠናከር ለሚፈልጉ ሁሉም የጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና። 📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ: ☎️ 0921785903 ☎️ 0932338485 https://t.me/IHCDrJo

ETHIO MEDICAL CPD CENTER Advancing Healthcare Through Quality Training 🎓 Upgrade your professional skills with certified CPD
ETHIO MEDICAL CPD CENTER Advancing Healthcare Through Quality Training 🎓 Upgrade your professional skills with certified CPD trainings designed for health professionals. ✅ Practical & Updated Training ✅ Experienced Trainers ✅ Accredited CPD Programs ✅ Flexible Learning Environment ✅ Professional Networking Opportunities 📚 Training Areas Include: Child Growth & Development First Aid & Occupational Health Safety Infection Prevention & Patient Safety Pharmacy Compounding Emergency & Clinical Care Public Health Topics 📍 Train with confidence and strengthen your healthcare career with ETHIO MEDICAL CPD CENTER. 📞 Contact us today for registration and training schedules. ETHIO MEDICAL CPD CENTER — Building Competent Health Professionals for a Better Future.

ETHIO MEDICAL CPD CENTER Advancing Healthcare Through Quality Training 🎓 Upgrade your professional skills with certified CPD
ETHIO MEDICAL CPD CENTER Advancing Healthcare Through Quality Training 🎓 Upgrade your professional skills with certified CPD trainings designed for health professionals. ✅ Practical & Updated Training ✅ Experienced Trainers ✅ Accredited CPD Programs ✅ Flexible Learning Environment ✅ Professional Networking Opportunities 📚 Training Areas Include: Child Growth & Development First Aid & Occupational Health Safety Infection Prevention & Patient Safety Pharmacy Compounding Emergency & Clinical Care Public Health Topics 📍 Train with confidence and strengthen your healthcare career with ETHIO MEDICAL CPD CENTER. 📞 Contact us today for registration and training schedules. ETHIO MEDICAL CPD CENTER — Building Competent Health Professionals for a Better Future.

Repost from INFO HEALTH CENTER
#ሶሪያሲስ_በሽታ ሰላም ውድ የኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ቤተሰቦች እንደት ናችሁ? ለዛሬ ሶሪያሲስ ስለሚባለው የጤና ችግር እንሆ ብለናል። • ይህ በሽታ የራሳችን በሽታ ተከላካይ ህዋሳት (ሴሎች) የራሳችንን የቆዳ ህዋሳት በማጥቃቱ የሚፈጠር የኢንፍላሜሽን ውጤት ነው። • ሶሪያሲስ ቆዳ ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ሲሆን የቆዳችን ሴሎች መራባት ካለባቸው በላይ እስከ አስር (10) እጥፍ በስህተት እንድራቡ የሚያደርግ ነው። ይህ ደግሞ ቆዳችን ላይ ቡፍ ያለ ቅይ ሽፍታ ቅርፊት ያለው ነገር እንድፈጠር ያደርጋል። • ሶሪያሲስ በማንኛውም የሰውነት ክፍል ላይ ሊከሰት ይችላል። በተለይ በራስ ቅል ቆዳ ላይ፣ በክንድ ዙሪያ ላይ፣ በጉልበት አካባቢና በታችኛው የጀርባ አካባቢ በይበልጥ የተለመደ ነው። • ሶሪያሲስ ከሰው ወደ ሰው አይተላለፍም። አንዳንድ ጊዜ ግን በአንድ አይነት ቤተሰብ ውስጥ አልፎ አልፎ ሊታይ ይችላል። በዘር የሚተላለፍበት እድል አለ። በቤተሰብ መሀል ሊኖርና ሊያያዝ ይችላል። መሀል ላይ እየዘለለ አያት ላይ ከነበረ የልጅ ልጅ ላይ ሊከሰት ይችላል። ከህፃናትና አዛውንቶች ይልቅ ጎልማሶች በይበልጥ ይጠቃሉ። • ሶሪያሲስ ትንሽ ቦታ ላይ ጀምሮ እየሰፋና እየዘለለ ወደሌላ የሰውነት ክፍል የሚሰራጭም ነው። • ሙሉ ለሙሉ ማዳን ባይቻልም ምልክቶቹን ማከምና ተጠቂውን ጤናማ ማድረግ ይቻላል። ይህ ማለት ግን ህክምና ሲያቋርጥ አይመለስበትም ማለት አይደለም። ሽፍታውን፤ ቁስሉንና ቅርፊቱን ማጥፋት ይቻላል። • የበሽታው ምክናየት ከውስጥ ከነጭ የደም ህዋሳት የሚጀምር ስለሆነ ነው ለማጥፋት አስቸጋሪ የሚሆነው። #የበሽታው #ዋና #ዋና #መገለጫዎች • ቅርፊት ያለው ወፈር ወፈር ያለ ቀያይ ሽፍታ • ቅርፊቱ ሲሊቨር ከለር ሊኖረው ይችላል • የመሰነጣጠቅና የመድማት ባህሪ ይኖረዋል • እየባሰ ሲሄድ የማደግ፣ በአንድ ላይ የመሰብሰብና ብዙ ቦታ የመሸፈን ባህሪ ይኖረዋል • በእጅና በእግር ጥፍር ላይ የነጠብጣብ አይነትና ቀለም የመቀየር ነገር ይታያል • ጥፍር ከተጣበቀበት ቆዳ የመሸሽና ቅርፁን የማጣት ሁኔታ እናያለን • የራስ ቅል ቆዳ የመፈርፈር ሁኔታ ይኖራል • የተለያዩ የመገጣጠሚያ ኢንፊክሽን ሊኖር ይችላል • የመገጣጠሚያ ህመምና እብጠት #ሶሪያሲስ በሚከተሉት አይነቶች ይገለፃል 1. በእጅ መዳፍና በእግር ሶል ላይ የሚከሰት 2. በህፃንነት ወይም በወጣትነት የሚጀምር ሆኖ በቀያይና ትናንሽ ሽፍታ ቆይቶ እየቆየ ሲሄድ ግን በመተፈሻ አካላት ኢንፌክሽን፣ በቶሲል ኢንፌክሽን፣ በጭንቀትና ውጥረት፣ በቆዳ ጉዳት፣ በፀረ ወባ መድሀኒትና በሌሎችም ምክናየት የሚባባስ አይነት አለ። 3. በጣም ደማቅ ቀይና ሻይን የሚያደርግ ሽፍታ ይሆንና የቆዳ መታጠፍ በብብት ውስጥ፣ በብሽሽት ላይና በጡት ስር ላይ እንድፈጠር የሚያደርግ አይነት አለ። 4. የተቃጠለ ቀይና ተቃጥሎ የዳነ የሚመስል ቆዳ እንድኖር ሊያደርግ የሚችል ይህም በከባድ የፀሀይ ጨረር፣ በቆዳ ኢንፌክሽን፣ በአንዳንድ መድሀኒቶችና በህክምና መቋረጥ የሚባባስ አይነት አለ። #የበሽታው #ምክናየት • በትክክል ምክናየቱ አይታወቅም። ይሁን እንጅ የተለያዩ ነገሮች ጥርቅም ለችግሩ እንደ መነሻ ይቆጠራሉ። 1. ቲ ሴል የሚባል የነጭ የደም ህዋስ ክፍል ለኢንፌክሽንና ለኢንፍላሜሽን የሚሰጠው የተሳሳተ ምላሽ 2. አንዳንድ የቆዳ ህዋሳት በፍጥነት መመረታቸው ወይም መራባታቸው 3. ከ10-30 ቀን ይፈጅ የነበረው የቆዳ ህዋሳትን የመተካት ሄደት በየ 3 እና 4 ቀን መሆኑ 4. ያረጁ የቆዳ ህዋሳት በቆዳ ውስጥ መጠራቀማቸው በዋናነት ይጠቀሳሉ። #የሶሪያሲስ #በሽታን #የሚያባብሱ #ነገሮች • ፀረ ወባ መድሐኒቶች • ለደም ግፊት የሚታዘዙ መድሐኒቶች • ጭንቀትና ውጥረት • አንዳንድ የባክቴሪያ ኢንፊክሽን • የቆዳ መቆረጥ፣ እከክና የተለያዩ ቀዶ ጥገናዎች #ሶሪያሲስ በሽታን መለየትና ማወቅ ቀላል ነው።በተለይ ሽፍታው፣ ቅርፊቱና ቁስለቱ በራስ ቅል ላይ፣ ጆሮ አካባቢ፣ ክንድና ጉልበት አካባቢ ከሆነ ይቀላል። ከቆዳ ቅርፊቱ ላይ ናሙና ወስዶ በላብራቶሪይ በማየትም ይታወቃል። ህክምናው ======== ብዙ አይነት ህክምና አለው። 1. እድገቱን ለመቀነስ 2. እድገቱን ለመግታት 3. ማሳከኩን ለማስቆም 4. ደርቆ እንዳይሰነጣጠቅ ለማድረግ 5. ህመም እንዳይኖረው ለማድረግ #ህክምናው በሽፍታው መጠን፣ በእድሜ ደረጃ፣ በሸፈነው የሰውነት ክፍልና በሌሎች መስፈርቶች ይወሰናል። @ማንኛውም ሶሪያሲስ ያጠቃው ሰው የሚከተሉትን ነገሮች በቻለው መጠን በየቀኑ ቢተገብር ትልቅ ለውጥ ያገኛል። 1. ተጨማሪ የተቀነባበሩ የምግብ ግብአቶችን እንደ አሳ ዘይት፣ ቫይታሚን ዲና የተናጠ የወተት ተዋፅኦን መጠቀም ምልክቶችን ይገታቸዋል። 2. ሁል ጊዜ ቆዳ እንዳይደርቅ ማድረግ። እንደ አጠቃላይ ቢሮም ሆነ ቤተዎ ደረቅ አየር እንዳይኖረው ማድረግ ቢችሉና ቆዳዎትን ለስለስና ረጠብ ማድረግን አይርሱ። 3. የሚያጤሱ ከሆነ ያቁሙ። ማጤስ የበሽታውንየማጥቃት አቅም ይጨምርለታል። 4. አልኮል ተጠቃሚ ባይሆኑ ይመረጣል። አልኮል በሽታውን ያባብሳል። 5. በጤና ባለሙያ ለተመጠነና ለታዘዘ የፀሀይ ጨረር ቁስሉን ማጋለጥ። #አስታውሱ፡ በጤና ባለሙያ ካልታዘዘና እይታ ውስጥ ካልሆኑ አይሞክሩት። 6. ጭንቀትና ውጥረትን ይቀንሱ። ጭንቀት ምልክቱ በህክምና ቢጠፋ እንኳን እንድመለስና በሽታው እንድባባስ ያደርጋል። 7. ለብ ባለ ውሀ ሰውነተዎን ይዘፍዝፉት። ፈፅሞ ለስለስ ከማለት ያለፈ ወይም ሞቃት ውሀን እንዳይጠቀሙ። ለብ ካለው ውሀ ላይ ኢፕሰም ጨው፣ ኦላይቭ ዘይት፣ ሚኒራል ኦይልና ወተት መጨመር ይቻላል። ከነዚህ አንዱን ማለት ነው። 8. ሁል ጊዜ ጤናማ አመጋገብ ከቻሉ ይጠቀሙ። አመጋገብ ወሳኝ ነው። ቀይ ስጋ፣ የሚወጋ ዘይት፣ የተፈበረከ ስኳር፣ ሀይልና ሙቀት ሰጭ ምግብና አልኮልን ባይጠቀሙ ጥሩ ነው። እንዳይባባስና ባለበት እንድገታ ያደርጋል። 9. ማንኛውንም ሳሙና፣ ዶዶራንትና ሽቶ ከመጠቀም ይቆጠቡ። የሚስማማዎትን ሳሙና ይምረጡ። ወይም ሀኪመዎትን ያማክሩ። #እንደ አጠቃላይ ችግሩ መቸ፣ እንደት፣ በምንና ለምን እንደሚባባስና እንደሚቀንስ ከህይዎት ተሞክሮም ማወቅ ይጠበቅበዎታል። ሀኪመዎትን በየጊዜው ማማከር፣ ጭንቀትንና ስለ በሽታው ማሰላሰልን መቀነስ እንድሁም የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል ወሳኝ ነው። እባከዎትን ሸር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱልን!!!! ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን። https://t.me/jossiale2022

ETHIO MEDICAL CPD CENTER 🩺 የCPD ስልጠና ጥሪ CHILD GROWTH AND DEVELOPMENT የህፃናት እድገትና እንክብካቤ 📅 ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን: ቅዳሜ፣ ግንቦት 8 🎓 የCEU ክሬዲት: 15 💰 የስልጠና ክፍያ: 800 ብር 👩‍⚕️👨‍⚕️ በህፃናት እድገትና እንክብካቤ ዕውቀትዎን ለማሳደግ እና የታካሚ እንክብካቤ ክህሎትዎን ለማጠናከር ለሚፈልጉ ሁሉም የጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና። 📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ: ☎️ 0921785903 ☎️ 0932338485 https://t.me/IHCDrJo

ETHIO MEDICAL CPD CENTER 🩺 የCPD ስልጠና ጥሪ CHILD GROWTH AND DEVELOPMENT የህፃናት እድገትና እንክብካቤ 📅 ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን: ቅዳሜ፣ ግንቦት 8 🎓
ETHIO MEDICAL CPD CENTER 🩺 የCPD ስልጠና ጥሪ CHILD GROWTH AND DEVELOPMENT የህፃናት እድገትና እንክብካቤ 📅 ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን: ቅዳሜ፣ ግንቦት 8 🎓 የCEU ክሬዲት: 15 💰 የስልጠና ክፍያ: 800 ብር 👩‍⚕️👨‍⚕️ በህፃናት እድገትና እንክብካቤ ዕውቀትዎን ለማሳደግ እና የታካሚ እንክብካቤ ክህሎትዎን ለማጠናከር ለሚፈልጉ ሁሉም የጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና። 📞 አሁኑኑ ይመዝገቡ: ☎️ 0921785903 ☎️ 0932338485

Repost from INFO HEALTH CENTER
Join our upcoming CPD Training on Pain Management at Ethio Medical CPD Center 📅 Start Date: Saturday, May 9 🎓 CEU Credits:
Join our upcoming CPD Training on Pain Management at Ethio Medical CPD Center 📅 Start Date: Saturday, May 9 🎓 CEU Credits: 15 💰 Fee: 800 ETB 👩‍⚕️ Designed for all health professionals who want to improve patient care and pain management skills. 📞 Register Now: 0921785903 0932338485 🔗 Telegram: https://t.me/jossiale2022 📍 Limited seats available — secure your spot today!

Repost from INFO HEALTH CENTER
Join our upcoming CPD Training on Pain Management at Ethio Medical CPD Center 📅 Start Date: Saturday, May 9 🎓 CEU Credits:
Join our upcoming CPD Training on Pain Management at Ethio Medical CPD Center 📅 Start Date: Saturday, May 9 🎓 CEU Credits: 15 💰 Fee: 800 ETB 👩‍⚕️ Designed for all health professionals who want to improve patient care and pain management skills. 📞 Register Now: 0921785903 0932338485 🔗 Telegram: https://t.me/jossiale2022 📍 Limited seats available — secure your spot today!

#ደም #መርጋት #አስታውሱ! ይህ መረጃ የሚደርሳችሁ በሙሉ ለበለጠና ዘርፈ ብዙ መረጃ ማግኘት እንድችሉ ገፃችንን follow ያድርጉ። እስኪሞላ ደግሞ የጐደኝነት ጥያቄ ይላኩልን። • ሰላም ውድ የኢንፎ ሄልዝ ቤተሰቦች እንደት ናችሁ? ዛሬ ደም መርጋት ምን ማለት ነው ላላችሁን ሰዎች ይጠቅማል ያልነውን መረጃ ይሄው ብለናል። • በመጀመሪያ አንድ ሰው በሰውነቱ ውስጥ ከ5-7 ሊትር የሚሆን ደም አለው። ደም ፈሳሽ መሳይ የሰውነት ክፍል ሲሆን የለምንም ማቋረጥ በደም ቱቦ ውስጥ በመላ ሰውነት የሚሽከረከር ወይም የሚዘዋወር ነው። ደም ለሰከንዶች እንቅስቃሴውን ቢያቋም ወደ ጠጣርነት ባህሪው በመቀየር ይረጋል። ምክናየቱም ደም 45%ቱ ጠጣር ሲሆን 55%ቱ ደግሞ ውሀ ነው። #ደም #መርጋት #ስንል ግን በሰውነታችን ውስጥ በሚገኝ በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆነ ቬን(ደም መላሽ ) ውስጥ የደም መጎጎል ወይም መርጋት ሲያጋጥም DVT ወይም የደም መርጋት ችግር ይባላል። ብዙ ጊዜ በእግር አካባቢ ይከሰታል። #ምክናየቶቹ • የተለያዩ የጤና ችግሮች • ለረጅም ጊዜ አለመቀሳቀስ • ለረጅም ጊዜ መቆም መቀመጥ #ምልክቶቹ • የእግር ማበጥ • የእግር ህመም • የእግር መቅላት ወይም መጥቆር • የእግር መሞቅ • ምልክት ላያሳይ ይችላል • #ማንኛውም ሰው ከላይ ያሉት ምልክቶች ካሉት የጤና ባለሙያ እርዳታና እንክብካቤ ያስፈልገዋል። • የረጋው ደም በደም ሶር ተጉዞ ወደ ሳንባ የመሄድና ቱቦ ዘግቶ በሳምባ ውስጥ አየርና ፈሳሽ እንድጠራቀም ምክናየት ሊሆን ይችላል። ይህ ደግሞ አደገኛ የጤና ችግር ነው። ምልክቶቹም የሚከተሉት ናቸው። 1. ድንገተኛ የትንፋሽ ማጠር 2. ፈጣን የልብ ምት 3. ቀለል ያለ የራስ ምታት 4. ደም የቀላቀለበት አክታና ሳል ናቸው። #ተጋላጭ የሆኑት እነማን ናቸው? 1. በቤተሰብ ደም የመርጋት አጋጣሚ ያለበት 2. ለብዙ ጊዜ የአልጋ ቁራኛ የሆነና ፓራላይዝድ የሆነ ሰው 3. ቀዶ ጥገና የተሰራለት ከቀዶ ጥገና በሗላ 4. እርግዝና 5. በአፍ የሚወሰድ ወሊድ መከላከያ 6. የሚያጢሱ 7. የካንሰር ተጠቂ 8. የልብ ችግር ያለባቸው 9. እድሚያቸው ከፍ ያለ ሰዎችለረጅም ጊዜ የሚቆሙና የሚቀመጡ #መከላከያ መንገዶች • ብዙ ሰአት አለመቀመጥ፡ አለመተኛትና አለመቆም • የአኖኖር ዘይቤን መቀየር • እግርን አለማጣመር • ክብደት መቀነስ • አለማጤስ • የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር የርስዎን የጤና ጉዳይ ሊያማክርዎ ዘዎትር በስራ ላይ ነውና ይጎብኙን። https://t.me/IHCDrJ