cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC (CPD CENTER )

#CPD_Center ⭐️092 1785903 ⭐️091 2441527 ⭐️094 7473333 #ንፋስ_ስልክ_ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ላይ ያገኙናል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 789
مشترکین
-124 ساعت
+57 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#CPD_Training #ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊             ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
نمایش همه...
የሰገራ ድርቀት(Conspitation) • ይህ ችግር በትልቁ አንጀት ውስጥ ሰገራ ለብዙ ቀናት ተጠራቅሞ በቀላሉ መፀዳዳት አለመቻል ነው። አንድ ሰው በሳምንት ቢያንስ ለሶስት ቀናት ያህል መፀዳዳት ካልቻለ ይህ የሆድ ወይም የሰገራ ድርቀት ይባላል። • እንቅስቃሴ አለማደረግ፡ በቂ ውሀ አለመጠጣት፡ የእንስሳት ተዋፅኦን ማብዛት፡ የእፅዋት ተዋፅኦን በበቂ መጠን አለመመገብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። • ችግሩ የትልቁ አንጀት በመዘጋቱ ሊፈጠርም ይችላል። ይህ ደግሞ አደገኛ ስለሆነ በፍጥነት ህክምና ማግኘት ግደታ ነው። • እንቅስቃሴ ማድረግ፡ ጥራጥሬ ፍራፍሬ ቅጠላቅጠል መመገብና በቂ ውህ መጠጣት ችግሩን ይቀርፈዋል። በዚህ ካልተቻለ ማለስለሻ መድሀኒቶች አሉ። ብዙ ባይመከርም! • ችግሩን ቶሎና በጊዜው ካላስወገድን መጥፎ ስሜት፡ ቁስለት፡ ደም መፍሰስ፡ እጢ፡ የፊንጢጣ አካባቢ ካንሰር እንድፈጠር ምክናየት የመሆን እድል አለው። Ihttps://telegram.me/jossiale2022
نمایش همه...
#Online_CPD_training የምትፈልጉ እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ስልጠናው:- ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ላይ ነው። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
نمایش همه...
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 ለነርሶች ብቻ #ከሮብዕ (07/09/16) ጀምሮ  #NURSING_PROCESS ስልጠና እንሰጣለን። እየደወላችሁ ተመዝገቡ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
نمایش همه...
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
نمایش همه...
Bleeding Gum • የዲድ መድማት በጣም የተለመደና በብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ የጤና ችግር ቢሆንም ብዙዎች ግን እንደ ቀላል ነገር ያዩታል። ምክናየቶቹ 1. በዘፈቀደ ጥርስን በማይመከርና በማይጠቅም መንገድ መቦረሽ እንድሁም የማይገጥም ሰው ሰራሽ ጥርስ ለማስገባት የሚደረግ ጥረት 2. የደም ካንሰር 3. የቫይታሚን "ሲ እና ኬ" እጥረት 4. ደም እንዳይፈስ የሚያደርገው ፕላትሌት የተባለ የደም ክፍል መቀነስ 5. ቁስለት 6. እርግዝና 7. የዲድ ኢንፌክሽን(Gingivitis, Periodontitis) 8. የጥርስ መነቃነቅና ስሩ መቦርቦር 9. ጥርስን መጎርጎር 10. የተለያዩ ህመሞች ህክምናው • በቫይታሚን ሲ እና ኬ የተለፀጉ ምግቦችን መመገብ • የአፍን ንፅህና መጠበቅና መንከባከብ • ሻካራ የጥርስ ቡርሽ አለመጠቀም • ሌላ የጤና ችግር ካለ ማረጋገጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። https://t.me/jossiale2022
نمایش همه...
👍 1
نمایش همه...
ዮሴፍ on TikTok

@jossssi123 705 Followers, 305 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by ዮሴፍ

   #CPD_Training_ቅዳሜ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ግንቦት_3_ጀምሮ #Medication_Administration Or #Antimicrobial_Resistance_prevention ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
نمایش همه...
👍 2
   #CPD_Training_ቅዳሜ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ግንቦት_3_ጀምሮ #Medication_Administration ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
نمایش همه...