fa
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስልክ መግዣና መሸጫ

کانال ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 52 027 مشترک است و جایگاه 2 546 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 606 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 52 027 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 624 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -32 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.18% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 298 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 96 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

52 027
مشترکین
-3224 ساعت
-3207 روز
-1 62430 روز
آرشیو پست ها
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+zYzCTJ-mx0wxNTVk https://t.me/+zYzCTJ-mx0wxNTVk https://t.me/+zYzCTJ-mx0wxNTVk

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

❤️እግር ኳስ ለሚወድ ብቻ❤

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ ቶሎ ተቀላቀሉ አሪፊ የኢትዮጵያ ቻናሎች ናቸው ይቀላቀሉ👇

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ተማሪ ነህ ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

አልሰማንም እንዳትሉ❗❗🤔 የአንድ Major ዋጋ 0.029 USDT፣ይሄን በቴሌግራም የሚደገፍ ፕሮጀክት ብጀምሩ እና ብሰሩ ጥሩ ነው። ለሌሎች ወዳጅዎ ያጋሯቸው። ለመጀመር ሊንክ👇👇 https://t.
አልሰማንም እንዳትሉ❗❗🤔 የአንድ Major ዋጋ 0.029 USDT፣ይሄን በቴሌግራም የሚደገፍ ፕሮጀክት ብጀምሩ እና ብሰሩ ጥሩ ነው። ለሌሎች ወዳጅዎ ያጋሯቸው። ለመጀመር ሊንክ👇👇 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

🧕 ኒቃብ መልበስ ወንጀል አይደለም ኒቃቧንም ትለብሳለች ፤ ትምህርቷንም ትማራለች።🤝

https://t.me/major/start?startapp=1481658461 👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon! ⭐️ 750 rating bonus for you. ⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1481658461 SEED App – Meme Telegram app backed by top investors. 🔥 Burning SEED for inactive users after more than 30 days. 🚀 20M users in just 1 month! 🏆 Top-tier listing this November. Don’t miss out — now’s the perfect time to join! 🎉

https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=1092f3a6-4901-423c-9c7f-9b18f0a0adae GOATS - The greatest of all Telegram tokens. Baa-lieve the hype!

https://t.me/blum/app?startapp=ref_6jbsZLd4O0 Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000Mp3v Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai! I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅 Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

🛑ልጅቷን ይንኩን እና በሚያገኙት ነገር ይደሰቱ 🤍🎉 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ´´´████████´´´´ ´´`´███▒▒▒▒███´´´´´ ´´´███▒●▒▒●▒██´´´ ´´´███▒▒▒▒▒▒██´´´´ ´´´███▒ 👄▒▒██´ ´´██████▒▒███´´´´´ ´██████▒▒▒▒███´´ ██████▒▒▒▒▒▒███´´´´ ´´▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´ ´´▒▒▒▒▓▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´´´´ ´.▒▒▒´´▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´´´´ ´.▒▒´´´´▓▓▓▓▓▓▓▒ ..▒▒.´´´´▓▓▓▓▓▓▓▒ ´▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒ ´´´´´´´´´███████´´´´ ´´´´´´´´████████´´´´´´ ´´´´´´´█████████´´´´´ ´´´´´´██████████´´´ ´´´´´´██████████´´ ´´´´´´´█████████´ ´´´´´´´█████████´ ´´´´´´´´████████´´´                 ▒▒▒▒▒                 ▒▒▒▒                  ▒▒▒▒                 ▒▒_▒▒               ▒▒__▒▒             ▒▒___▒▒            ▒▒___▒▒          ▒▒____▒▒         ▒▒_▒▒    ███__▒▒   █_███____███   █ _███_ _█_███ ⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ከፈራቹት እንዳት ነኩት ልብ ድካም ካለብህ አትንካ ይቅርባቹ ሀላፊነቱን እኛ አንወስድም‼️

" የጠለቀችው ጨረቃ"       ክፍል 8 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ በር በላይ ስደርስ ፍርሀት ፍርሀት አለኝ ነርሷ ይዛው የመጣችው የፊት ገፅታ ሰላሜን ነስቶኛል። ዳግም ማርታ እንዳታለቀስ እና እንዳትጐዳ ጋሽ አብርሃ "ም" በዚህ እድሜያቸው መጥፎ ዜና እንዳይሰሙ ስጋት አደረብኝ። ሀኪሙ ጋ ከገባሁ በሗላ ግን የሀኪሙ የፊት ገፅታ ፍፁም ሰላማዊ ነበር። ሁሉም ሀኪም እንደ እርሱ ቢሆን አልኩኝ የነርሷ የፊት ገፅታ እና የዶክተሩ ፊት ልዩነት የጦርነት እና የሰላማዊ ቀጠና ያህል ነው የተሰማኝ። የወይዘሮ ስንዱ ቤተሰብ ነህ? አዎ ዶክተር አልኩኝ እራሴን ነህ ግን? እያልኩት። ወይዘሮ ስንዱ ስኳራቸው ከፍ ብልዋል መድሃኒታቸውን በአግባቡ መውሰድ እና ህክምናቸውን በተገቢ መለኩ መከታተል አለባቸው ይህ ካልሆነ የከፋ አደጋ ላይ ይወድቃሉ ፤ ምግብ በአግባቡ መመገብ እና ሀኪም የመከራቸውን ነገር ተፈፃሚ ማድረግ አለባቸው አለኝና ለጊዜው ብሎ መድሃኒት ማዘዝያ ላይ የሆነ መድሃኒት ፃፈ። ወይዘሮ ስንዱ የስኳር በሽተኛ መሆናችውን እና መድሃኒትም እንደሚወስዱ ከዶክተሩ ንግግር ስለተረዳሁኝ ቤተሰብ የከፍታው መጨመር ለማስተካከል በመጣር ላይ ይወጠራል እንጂ አዲስ ሀዘን ወደ ቤታቸው እንደማይገባ ሳውቅ ተረጋገሁኝ። ዶክተሩን አመስግኜ ከክፍሉ በእርጋታ ስሜት ወጣሁኝ። ማርታ በር ላይ ሁና በጭንቀት መልሱን ትጠብቃለች። እ አሮማ ምን አለ ዶክተር አለች። አዲስ አበባ ከመጣሁ ሁለት ቀኔ ነው፡፡ ደሴ በቆዬሑባቸው ረዥም ጊዜያት ያልተጠራሁትን ያህል ስሜን አዲስ አበባ ላይ ያውም በውቧ ማርታ በተደጋጋሚ መጠራቱ የልብ ልብ ሰጠኝ። አንዳች ታላቅ ገድል እንደሚናገር ንጉስ ታላቅ ጀብድ እንደፈፀመ ወታደር ኮራ ባለ እይታ ወደ እርሷ ከክፍሉ ደረጃ ቁልቁል እየተመለከትኳት። ደህና ናቸው ትንሽ ስኳራቸው ጨምሯል ነው ያለኝ። ያውም ድካም እና ርሃብ ሊሆን ይችላል ጋሼ ሲናገር ለቅሶ ቤት ነበሩ ስላለኝ የሀዘኑንም ድንገተኛነት ድካሙ እና ርሃቡ የፈጠረው ነው ከዚህ በሗላ እንዲጠነቀቁ ብልዋል ብዬ ደረጃውን ወረድኩኝ። ፈጣሪ ይመስገን አለች ማርታ። አዎ ፈጣሪ ይመስገን አልኩኝ ለራሴ ፊትሽን በሀዘን ስሜት ማየት ከባዱ ለኔ እንደሆነ ስለገባኝ። ከነበርኩበት ስሜት ስወጣ ዞር ዞር ብዬ የክሊንኩን ወንበሮች ስመለከት በሰዎች ተሞልቷል የታካሚውን ብዛት ላየ ጤነኛ ሰው ውጪ መኖሩን ያጠራጥራል። ጤንነት ዋጋው ትልቅ ተመኑ ቁጥር ስፍር የሌለው ነው። አንድ ጤነኛ ሰው መንገድ ላይ አቁማቹ ምን እንዲኖርህ ትፈልጋለህ ብትሉት ብዙ ነገር ይመኛል መኪና ከሌለው መኪና ፣ ቤት ከሌለው ቤት ሀብትና ንብረት እና ብዙ ፍላጐቶቹን ይነግራቿል። ያ ቅድም በጤንነቱ ጊዜ ብዙ ምኞት እና ፍላጐት የነበረው ሰው በአንዳች ህመም ተጠቅቶ ብታገኙ ምን ትፈልጋለህ ብትሉት። መልሱ አንድ ብቻ ነበር "ጤናዬን" ከዚህ በፊት ሲል እና ሲመኝ የነበረው መኪና እና ንብረት ሁሉ የእርሱ ፍላጐት አይደለም። ይህ ህመም ደሞ እናት ላይ አልያም አንድ ቤተሰብ ላይ ሲሆን ደሞ ሌላ አንድ የራሱን ስሜት ይፈጥራል። የእናት ሰላም መሆን የእለት ተእለት እንቅስቃሴን የተረጋጋ ያድርጋል ፤ የእናት ህመም ግን በተድላ ቦታ ላይ እንኳን ሆነህ ምቾትህን ይነሳዋል ልጅ መቼም ቢሆን የእናቱን መከራና ችግር ማየት አይፈልግም። ማርታ ለእናቷ ያላትን ፍቅር በትንሽ ሰዓት ውስጥ መመለከት ችያለው ያቺ እንደ ጨረቃ ውብ መስላ ቤት የገባችው እንስት በሰዓታት ውስጥ ደመና ያንጣለለ ሰማይ መስላለች ለዘን መልኳን ቀይሯታል። ሀዘን ውበትን ይደብቃል ፣ ችግር ትልቅነትን ያስነጥቃል ፣ አለማግኝት ክብርን ዝቅ ያስደርጋል። ማርታ ግን በደመና ውስጥ ብልጭ ብሎ እንደሚጠፋ የመብረቅ ብርሃን ውብነቷ በሀዘን ውስጥም ብዙ አልደበዘዘም። "የቅንየለይ ይወደይ" አሉ ወይዘሮ ስንዱ በትግርኛ ቋንቋ በጣም አመሰግናለው የኔ ልጅ ማለታቸው ነው። ምን አድርጌ ጋሼ አልኩኝ ወደ ጋሽ አብርሃ ዘወር ብዬ። ልጄ ብዙ ነገር እንዳደረግክላት ነግርያት ነው ምስጋናውስ ይገባሃል አሉና በረዝሙ ተነፈሱ። አዲስ ህመም ነው ዛሬ ለኛ የሆነው ዶክተሩ ምን አለህ ልጄ አሉኝ። ዶክተሩ ትንሽ ስኳራቸው ከፍ ብልዋል ነው ያለው እና መድሃኒት መውሰድ አለባቸው ብዬ ዶክተሩ ያለውን ሁሉ ነግርኳቸው። መሄድ እንደምንችል ለጋሼ ነግርያቸው ማርታም ማዘርን ልብሳቸውን እንድታስተካክል ነግረናት ወደ ውጪ ወጣን። ጋሼ መኪናውን አስተካክለው ወደ ዉጪ አቁመውት እስኪመለሱ ድረስ ወይዘሮ ስንዱ ከክፍሉ በቀስታ መውጣት ጀመሩ። ጠጋ ብዬ አንደኛ እጃቸውን ይዜ ወደ መኪና ወሰድኳቸው። ጋሽ አብረሃ ከቅድሙ በተረጋጋ መንፈስ አብረውን አግዘውን  ወይዘሮ ስንዱን አስገባናቸው። የመኪናው ድባብ ተቀየረ ማርታም መሳቅ ጀመረች እኔም አንድ ቀን እንደቆየ ሳይሆን አመታት እንዳስቆጠረ ሰው አብርያቸው ማውጋት ጀመርኩኝ። ቤት ደርሰን ወይዘሮ ስንዱን ሳሎን አስገባናቸው ሶፋ ላይ እንዲያርፉ አደረግን። ጋሽ አብረሃ "ም" ሰነፍ አሮጊት አስደነገጥሽን እኮ ብለው ተሳለቁባቸው። ወይዘሮ ስንዱም አንተ ከኔ አትብስም ትንሽ ሲያምህ ብለው የባልና ሚስት ወጋቸውን ጀመሩት ማርታም የቀኑ ፈገግታዋ ተመልሶ ፊቷ እንደ ፀሐይ ማብራት ጀመረ እኔም ሳቅ ብዬ ወደ ክፍሌ ልገባ ተነሳሁኝ። ወደ ክፍል እየሄድኩኝ በአንድ ቀን ሶስት ሁነት አልኩኝ። ሀዘን ፣ ደስታ ፣ ሀዘን ፤ ከሳቅ ድንኳን ወደ ለቅሶ ከለቅሶ ወደ ሳቅ ድንኳን የሰው ልጅ ህይወት በተፃፈለት እንጂ በፃፈው እና ባቀደው መኖር አይችልም። ህይወት የደቂቃዎች ሁነት እና ክዋኔ ነው። በደቂቃው ውስጥ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ ፤ አንድ አንዴ ከፍተኛ የስኬት ሜዳ ላይ እራሳችንን እናገኝዋለን  ፤ አንድ አንዴ ደሞ የጭንቀት እና የመከራ ዋሻ ውስጥ ይከተናል አልኩኝ። አሮማ? ሚል ድምፅ ከሗላ ተሰማኝ ይሄ ድምፅ በተደጋጋሚ በዛሬው እለት ሲጠራኝ የነበረው ከሙዚቃ ቅላፄዎች የበለጠ ውበት ያለው የማርታ ድምፅ ነው። የምሽቱን የጨረቃ እና የኮከቦች ውበት ደርቦ የመጣው ድምፇ ከቀኑ በተለየ ውበትን ተላብሶ ጆሮዬ ላይ አስተጋባ። #ይቀጥላል... @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir