ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 048 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 553,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 605 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 048 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 647,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.17% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 300 次浏览,首日通常累积 91 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
52 048
订阅者
-3224 小时
-3347 天
-1 64730 天
帖子存档
52 027
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+zYzCTJ-mx0wxNTVk
https://t.me/+zYzCTJ-mx0wxNTVk
https://t.me/+zYzCTJ-mx0wxNTVk
52 027
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
52 027
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
52 027
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
52 027
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
52 027
አልሰማንም እንዳትሉ❗❗🤔
የአንድ Major ዋጋ 0.029 USDT፣ይሄን በቴሌግራም የሚደገፍ ፕሮጀክት ብጀምሩ እና ብሰሩ ጥሩ ነው። ለሌሎች ወዳጅዎ ያጋሯቸው።
ለመጀመር ሊንክ👇👇
https://t.me/major/start?startapp=1753715732
52 027
https://t.me/major/start?startapp=1481658461
👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.
52 027
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1481658461
SEED App – Meme Telegram app backed by top investors.
🔥 Burning SEED for inactive users after more than 30 days.
🚀 20M users in just 1 month!
🏆 Top-tier listing this November.
Don’t miss out — now’s the perfect time to join! 🎉
52 027
https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=1092f3a6-4901-423c-9c7f-9b18f0a0adae
GOATS - The greatest of all Telegram tokens. Baa-lieve the hype!
52 027
https://t.me/blum/app?startapp=ref_6jbsZLd4O0
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
52 027
t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000Mp3v
Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!
I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅
Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.
52 027
🛑ልጅቷን ይንኩን እና በሚያገኙት ነገር ይደሰቱ 🤍🎉
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
´´´████████´´´´
´´`´███▒▒▒▒███´´´´´
´´´███▒●▒▒●▒██´´´
´´´███▒▒▒▒▒▒██´´´´
´´´███▒ 👄▒▒██´
´´██████▒▒███´´´´´
´██████▒▒▒▒███´´
██████▒▒▒▒▒▒███´´´´
´´▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´
´´▒▒▒▒▓▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´´´´
´.▒▒▒´´▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´´´´
´.▒▒´´´´▓▓▓▓▓▓▓▒
..▒▒.´´´´▓▓▓▓▓▓▓▒
´▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒
´´´´´´´´´███████´´´´
´´´´´´´´████████´´´´´´
´´´´´´´█████████´´´´´
´´´´´´██████████´´´
´´´´´´██████████´´
´´´´´´´█████████´
´´´´´´´█████████´
´´´´´´´´████████´´´
▒▒▒▒▒
▒▒▒▒
▒▒▒▒
▒▒_▒▒
▒▒__▒▒
▒▒___▒▒
▒▒___▒▒
▒▒____▒▒
▒▒_▒▒
███__▒▒
█_███____███
█ _███_ _█_███
⚠️ማሳሰቢያ⚠️
ከፈራቹት እንዳት ነኩት
ልብ ድካም ካለብህ አትንካ ይቅርባቹ ሀላፊነቱን እኛ አንወስድም‼️
52 027
" የጠለቀችው ጨረቃ"
ክፍል 8
ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ
በር በላይ ስደርስ ፍርሀት ፍርሀት አለኝ ነርሷ ይዛው የመጣችው የፊት ገፅታ ሰላሜን ነስቶኛል።
ዳግም ማርታ እንዳታለቀስ እና እንዳትጐዳ ጋሽ አብርሃ "ም" በዚህ እድሜያቸው መጥፎ ዜና እንዳይሰሙ ስጋት አደረብኝ።
ሀኪሙ ጋ ከገባሁ በሗላ ግን የሀኪሙ የፊት ገፅታ ፍፁም ሰላማዊ ነበር።
ሁሉም ሀኪም እንደ እርሱ ቢሆን አልኩኝ የነርሷ የፊት ገፅታ እና የዶክተሩ ፊት ልዩነት የጦርነት እና የሰላማዊ ቀጠና ያህል ነው የተሰማኝ።
የወይዘሮ ስንዱ ቤተሰብ ነህ?
አዎ ዶክተር አልኩኝ
እራሴን ነህ ግን? እያልኩት።
ወይዘሮ ስንዱ ስኳራቸው ከፍ ብልዋል መድሃኒታቸውን በአግባቡ መውሰድ እና ህክምናቸውን በተገቢ መለኩ መከታተል አለባቸው ይህ ካልሆነ የከፋ አደጋ ላይ ይወድቃሉ ፤ ምግብ በአግባቡ መመገብ እና ሀኪም የመከራቸውን ነገር ተፈፃሚ ማድረግ አለባቸው አለኝና ለጊዜው ብሎ መድሃኒት ማዘዝያ ላይ የሆነ መድሃኒት ፃፈ።
ወይዘሮ ስንዱ የስኳር በሽተኛ መሆናችውን እና መድሃኒትም እንደሚወስዱ ከዶክተሩ ንግግር ስለተረዳሁኝ ቤተሰብ የከፍታው መጨመር ለማስተካከል በመጣር ላይ ይወጠራል እንጂ አዲስ ሀዘን ወደ ቤታቸው እንደማይገባ ሳውቅ ተረጋገሁኝ።
ዶክተሩን አመስግኜ ከክፍሉ በእርጋታ ስሜት ወጣሁኝ።
ማርታ በር ላይ ሁና በጭንቀት መልሱን ትጠብቃለች።
እ አሮማ ምን አለ ዶክተር አለች።
አዲስ አበባ ከመጣሁ ሁለት ቀኔ ነው፡፡ ደሴ በቆዬሑባቸው ረዥም ጊዜያት ያልተጠራሁትን ያህል ስሜን አዲስ አበባ ላይ ያውም በውቧ ማርታ በተደጋጋሚ መጠራቱ የልብ ልብ ሰጠኝ።
አንዳች ታላቅ ገድል እንደሚናገር ንጉስ ታላቅ ጀብድ እንደፈፀመ ወታደር ኮራ ባለ እይታ ወደ እርሷ ከክፍሉ ደረጃ ቁልቁል እየተመለከትኳት።
ደህና ናቸው ትንሽ ስኳራቸው ጨምሯል ነው ያለኝ።
ያውም ድካም እና ርሃብ ሊሆን ይችላል ጋሼ ሲናገር ለቅሶ ቤት ነበሩ ስላለኝ የሀዘኑንም ድንገተኛነት ድካሙ እና ርሃቡ የፈጠረው ነው ከዚህ በሗላ እንዲጠነቀቁ ብልዋል ብዬ ደረጃውን ወረድኩኝ።
ፈጣሪ ይመስገን አለች ማርታ።
አዎ ፈጣሪ ይመስገን አልኩኝ ለራሴ ፊትሽን በሀዘን ስሜት ማየት ከባዱ ለኔ እንደሆነ ስለገባኝ።
ከነበርኩበት ስሜት ስወጣ ዞር ዞር ብዬ የክሊንኩን ወንበሮች ስመለከት በሰዎች ተሞልቷል የታካሚውን ብዛት ላየ ጤነኛ ሰው ውጪ መኖሩን ያጠራጥራል።
ጤንነት ዋጋው ትልቅ ተመኑ ቁጥር ስፍር የሌለው ነው።
አንድ ጤነኛ ሰው መንገድ ላይ አቁማቹ ምን እንዲኖርህ ትፈልጋለህ ብትሉት ብዙ ነገር ይመኛል መኪና ከሌለው መኪና ፣ ቤት ከሌለው ቤት ሀብትና ንብረት እና ብዙ ፍላጐቶቹን ይነግራቿል።
ያ ቅድም በጤንነቱ ጊዜ ብዙ ምኞት እና ፍላጐት የነበረው ሰው በአንዳች ህመም ተጠቅቶ ብታገኙ ምን ትፈልጋለህ ብትሉት።
መልሱ አንድ ብቻ ነበር "ጤናዬን" ከዚህ በፊት ሲል እና ሲመኝ የነበረው መኪና እና ንብረት ሁሉ የእርሱ ፍላጐት አይደለም።
ይህ ህመም ደሞ እናት ላይ አልያም አንድ ቤተሰብ ላይ ሲሆን ደሞ ሌላ አንድ የራሱን ስሜት ይፈጥራል።
የእናት ሰላም መሆን የእለት ተእለት እንቅስቃሴን የተረጋጋ ያድርጋል ፤ የእናት ህመም ግን በተድላ ቦታ ላይ እንኳን ሆነህ ምቾትህን ይነሳዋል ልጅ መቼም ቢሆን የእናቱን መከራና ችግር ማየት አይፈልግም።
ማርታ ለእናቷ ያላትን ፍቅር በትንሽ ሰዓት ውስጥ መመለከት ችያለው ያቺ እንደ ጨረቃ ውብ መስላ ቤት የገባችው እንስት በሰዓታት ውስጥ ደመና ያንጣለለ ሰማይ መስላለች ለዘን መልኳን ቀይሯታል።
ሀዘን ውበትን ይደብቃል ፣ ችግር ትልቅነትን ያስነጥቃል ፣ አለማግኝት ክብርን ዝቅ ያስደርጋል።
ማርታ ግን በደመና ውስጥ ብልጭ ብሎ እንደሚጠፋ የመብረቅ ብርሃን ውብነቷ በሀዘን ውስጥም ብዙ አልደበዘዘም።
"የቅንየለይ ይወደይ" አሉ ወይዘሮ ስንዱ በትግርኛ ቋንቋ በጣም አመሰግናለው የኔ ልጅ ማለታቸው ነው።
ምን አድርጌ ጋሼ አልኩኝ ወደ ጋሽ አብርሃ ዘወር ብዬ።
ልጄ ብዙ ነገር እንዳደረግክላት ነግርያት ነው ምስጋናውስ ይገባሃል አሉና በረዝሙ ተነፈሱ።
አዲስ ህመም ነው ዛሬ ለኛ የሆነው ዶክተሩ ምን አለህ ልጄ አሉኝ።
ዶክተሩ ትንሽ ስኳራቸው ከፍ ብልዋል ነው ያለው እና መድሃኒት መውሰድ አለባቸው ብዬ ዶክተሩ ያለውን ሁሉ ነግርኳቸው።
መሄድ እንደምንችል ለጋሼ ነግርያቸው ማርታም ማዘርን ልብሳቸውን እንድታስተካክል ነግረናት ወደ ውጪ ወጣን።
ጋሼ መኪናውን አስተካክለው ወደ ዉጪ አቁመውት እስኪመለሱ ድረስ ወይዘሮ ስንዱ ከክፍሉ በቀስታ መውጣት ጀመሩ።
ጠጋ ብዬ አንደኛ እጃቸውን ይዜ ወደ መኪና ወሰድኳቸው።
ጋሽ አብረሃ ከቅድሙ በተረጋጋ መንፈስ አብረውን አግዘውን ወይዘሮ ስንዱን አስገባናቸው።
የመኪናው ድባብ ተቀየረ ማርታም መሳቅ ጀመረች እኔም አንድ ቀን እንደቆየ ሳይሆን አመታት እንዳስቆጠረ ሰው አብርያቸው ማውጋት ጀመርኩኝ።
ቤት ደርሰን ወይዘሮ ስንዱን ሳሎን አስገባናቸው ሶፋ ላይ እንዲያርፉ አደረግን።
ጋሽ አብረሃ "ም" ሰነፍ አሮጊት አስደነገጥሽን እኮ ብለው ተሳለቁባቸው።
ወይዘሮ ስንዱም አንተ ከኔ አትብስም ትንሽ ሲያምህ ብለው የባልና ሚስት ወጋቸውን ጀመሩት ማርታም የቀኑ ፈገግታዋ ተመልሶ ፊቷ እንደ ፀሐይ ማብራት ጀመረ እኔም ሳቅ ብዬ ወደ ክፍሌ ልገባ ተነሳሁኝ።
ወደ ክፍል እየሄድኩኝ በአንድ ቀን ሶስት ሁነት አልኩኝ። ሀዘን ፣ ደስታ ፣ ሀዘን ፤ ከሳቅ ድንኳን ወደ ለቅሶ ከለቅሶ ወደ ሳቅ ድንኳን የሰው ልጅ ህይወት በተፃፈለት እንጂ በፃፈው እና ባቀደው መኖር አይችልም።
ህይወት የደቂቃዎች ሁነት እና ክዋኔ ነው።
በደቂቃው ውስጥ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ ፤ አንድ አንዴ ከፍተኛ የስኬት ሜዳ ላይ እራሳችንን እናገኝዋለን ፤ አንድ አንዴ ደሞ የጭንቀት እና የመከራ ዋሻ ውስጥ ይከተናል አልኩኝ።
አሮማ? ሚል ድምፅ ከሗላ ተሰማኝ ይሄ ድምፅ በተደጋጋሚ በዛሬው እለት ሲጠራኝ የነበረው ከሙዚቃ ቅላፄዎች የበለጠ ውበት ያለው የማርታ ድምፅ ነው።
የምሽቱን የጨረቃ እና የኮከቦች ውበት ደርቦ የመጣው ድምፇ ከቀኑ በተለየ ውበትን ተላብሶ ጆሮዬ ላይ አስተጋባ።
#ይቀጥላል...
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
