fa
Feedback
Star Exams

Star Exams

رفتن به کانال در Telegram
2 971
مشترکین
+6224 ساعت
+4727 روز
+48030 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+542
در 5 کانال‌ها
مه '26
+191
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+805
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+267
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+885
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+536
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
15 ژوئن+39
14 ژوئن+62
13 ژوئن+101
12 ژوئن+82
11 ژوئن+99
10 ژوئن+129
09 ژوئن+5
08 ژوئن+7
07 ژوئن+2
06 ژوئن+4
05 ژوئن+1
04 ژوئن+6
03 ژوئن+1
02 ژوئن+2
01 ژوئن+2
پست‌های کانال
🎉 ተመለሰ! Gemini AI Chat እንደገና ሥራ ጀምሯል! ለአንድ ሳምንት ያህል የነበረው የ Gemini chat ችግር አሁን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሏል ✅ 🤖 አሁን በ app ውስጥ እንደገና ከ Ge
🎉 ተመለሰ! Gemini AI Chat እንደገና ሥራ ጀምሯል! ለአንድ ሳምንት ያህል የነበረው የ Gemini chat ችግር አሁን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሏል ✅ 🤖 አሁን በ app ውስጥ እንደገና ከ Gemini AI ጋር መወያየት ትችላላችሁ — ጥያቄ ጠይቁ፣ ማብራሪያ ጠይቁ፣ እና ለፈተና ተዘጋጁ!

2
Important notice for Star Exams Windows users If the app closes by itself after clicking Download, please install Microsoft Visual C++ Redistributable 2015–2022 first. ✅ Install the x64 version ✅ Restart your computer ✅ Open Star Exams again If the problem continues, also install the x86 version. Still facing the issue? Contact us: @Star_Exams_Helper
1 919
3
Dear Social students we are sorry not to have social exams😭, we promise to include social questions next year 🫡
2 496
4
ውድ የ Star Exams ተጠቃሚዎች ፓሥዎርድ ጠፍቶባችሁ እንዲሁም አፑን PC ላይ ስትጠቀሙ ሚያስቸግራችሁ ከሆነ ወይም እንደ አዲስ መተግበሪያውን በአዲስ ስልክ ለመክፈት እየተቸገራችሁ ከሆነ ከስር ባለው account ልታናግሩን ትችላላችሁ:: @Star_Exams_Helper መልካም የፈተና ዝግጅት ይሁንላችሁ!!!
2 455
5
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታ
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ መደረጉ ይታወሳል። ተፈታኞች በተደለደላችሁበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት፤ በኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም መለማመመድ ትችላላችሁ ተብሏል። 💻 exam1.ethernet.edu.et 💻 exam2.ethernet.edu.et 💻 exam3.ethernet.edu.et 💻 exam4.ethernet.edu.et ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴
3 290
6
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በ97 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ570 የክልል ማዕከላት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ በተፈጥሮ ሳይንስ 306,964 እንዲሁም በማኅበራዊ ሳይንስ 257,255 በድምሩ 564,219 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልፀዋል፡፡ ፈተናውን በሙሉ አቅም በበይነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች በወረቀት የሚፈተኑ እንደሚኖሩም ጠቁመዋል። ፈተናው በስድስት ዙር (ማኅበራዊ ሳይንስ በሦስት ዙር እና ተፈጥሮ ሳይንስ በሦስት ዙር) ሚሰጥ መሆኑ ገልፀዋል፡፡ #FBC ምንጭ : ትምህርት ሚንስቴር
3 301
7
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በሌላ በኩል፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ምንጭ : ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴
0
8
በክልሎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በዲጂታል ለመስጠት የመሠረተ ልማትና የበጀት እጥረት እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ 👉  የትምህርት ሚንስቴር በበኩሉ 122ሺህ ኮምፒውተሮች ተሰራጭተዋል ብሏል የ2018 ዓ.ም.  የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበይነ-መረብ (ኦንላይን) ለመስጠት የታቀደ ቢሆንም፣ የመሠረተ ልማትና የበጀት እጥረት ከፍተኛ እንቅፋት እንደሆነባቸው አሐዱ ያነጋገራቸው የቤኒሻንጉል ጉምዝ እና የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮዎች ተናግረዋል፡፡ የክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች ተወካዮች ለአሐዱ ሬድዮ እንደተናገሩት፤የኃይል፣ የኔትወርክ እና የኮምፒውተር እጥረት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በዲጂታል ብቻ ለመስጠት የተያዘውን እቅድ እንዳያሳኩ እንቅፋት ሆነውባቸዋል፡፡  የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው፣ ፈተናውን በዲጂታል ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁንና 122 ሺህ ኮምፒውተሮች በተለያዩ ማዕከላት መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 7 ሺህ 202 ተማሪዎች ለፈተና እንደተመዘገቡ ከእነዚህም መካል 52 ትምህርት ቤቶች በኦንላይን፣ ቀሪዎቹ 30 ትምህርት ቤቶች ደግሞ በወረቀት እንደሚፈተኑ የቢሮው የፈተናና ምዘና አስተባባሪ አቶ ደጉ ቢሆነኝ ገልጸዋል። በክልሉ 16 የመፈተኛ ማዕከላት ቢዘጋጁም፣ አሁንም 645 ተጨማሪ ኮምፒውተሮች ያስፈልጋሉ ተብሏል። በትግራይ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ 90 በመቶ ቢጠናቀቅም፣ ከጥቅምት ወር ጀምሮ በጀት በመቋረጡ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት ስጋት ላይ እንደሆኑ ለአሐዱ ራድዮ የተናገሩት ደግሞ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ኪሮስ ጉዕሽ ናቸው። አሁን ባለበት ሁኔታ የፈተናውን አሰጣጥ እርግጠኛ ሆኖ መናገር እንደማይቻል የገለጹት ሚኒስትሩ ‹‹ተማሪዎች ከዋናው ፈተና በፊት ለሁለት ወራት የሙከራ ፈተና በመውሰድ ከኮምፒውተር ጋር እንዲላመዱ እንደሚደረግ ቢገልጽም፣ በክልሉ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ከእቅዱ ጋር የሚጣረስ ነው›› ብለዋል፡፡ ክልሎቹ በቴክኖሎጂ የታገዘ የፈተና ሥርዓት ለመዘርጋት የታለመው ዕቅድ፤ በክልሎች ደረጃ ካለው የመሠረተ ልማትና የፋይናንስ አቅም አኳያ ያለመሳካት እድሉን ቢገለልጹም ትምህርት ሚንስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሌሎች አማራጮች ሊሰጥ እንደሚችል ያስቀመጠው አማራጭ የለም፡፡ ምንጭ : ትምህርት ሚኒስትር
0
9
በክልሎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በዲጂታል ለመስጠት የመሠረተ ልማትና የበጀት እጥረት እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ 👉  የትምህርት ሚንስቴር በበኩሉ 122ሺህ ኮምፒውተሮች ተሰራጭተዋል ብሏል የ2018 ዓ.ም.  የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበይነ-መረብ (ኦንላይን) ለመስጠት የታቀደ ቢሆንም፣ የመሠረተ ልማትና የበጀት እጥረት ከፍተኛ እንቅፋት እንደሆነባቸው አሐዱ ያነጋገራቸው የቤኒሻንጉል ጉምዝ እና የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮዎች ተናግረዋል፡፡ የክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች ተወካዮች ለአሐዱ ሬድዮ እንደተናገሩት፤የኃይል፣ የኔትወርክ እና የኮምፒውተር እጥረት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በዲጂታል ብቻ ለመስጠት የተያዘውን እቅድ እንዳያሳኩ እንቅፋት ሆነውባቸዋል፡፡  የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው፣ ፈተናውን በዲጂታል ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁንና 122 ሺህ ኮምፒውተሮች በተለያዩ ማዕከላት መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 7 ሺህ 202 ተማሪዎች ለፈተና እንደተመዘገቡ ከእነዚህም መካል 52 ትምህርት ቤቶች በኦንላይን፣ ቀሪዎቹ 30 ትምህርት ቤቶች ደግሞ በወረቀት እንደሚፈተኑ የቢሮው የፈተናና ምዘና አስተባባሪ አቶ ደጉ ቢሆነኝ ገልጸዋል። በክልሉ 16 የመፈተኛ ማዕከላት ቢዘጋጁም፣ አሁንም 645 ተጨማሪ ኮምፒውተሮች ያስፈልጋሉ ተብሏል። በትግራይ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ 90 በመቶ ቢጠናቀቅም፣ ከጥቅምት ወር ጀምሮ በጀት በመቋረጡ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት ስጋት ላይ እንደሆኑ ለአሐዱ ራድዮ የተናገሩት ደግሞ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ኪሮስ ጉዕሽ ናቸው። አሁን ባለበት ሁኔታ የፈተናውን አሰጣጥ እርግጠኛ ሆኖ መናገር እንደማይቻል የገለጹት ሚኒስትሩ ‹‹ተማሪዎች ከዋናው ፈተና በፊት ለሁለት ወራት የሙከራ ፈተና በመውሰድ ከኮምፒውተር ጋር እንዲላመዱ እንደሚደረግ ቢገልጽም፣ በክልሉ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ከእቅዱ ጋር የሚጣረስ ነው›› ብለዋል፡፡ ክልሎቹ በቴክኖሎጂ የታገዘ የፈተና ሥርዓት ለመዘርጋት የታለመው ዕቅድ፤ በክልሎች ደረጃ ካለው የመሠረተ ልማትና የፋይናንስ አቅም አኳያ ያለመሳካት እድሉን ቢገለልጹም ትምህርት ሚንስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሌሎች አማራጮች ሊሰጥ እንደሚችል ያስቀመጠው አማራጭ የለም፡፡ ምንጭ : ትምህርት ሚኒስትር
0
10
🎉 TOP 3 WINNERS ANNOUNCED 🎉 Dear students, Thank you all for participating in our 30 Geography Model Questions Quiz 📚 We are happy to announce that the Top 3 scorers have been selected! 🎯 🏆 Winners (partial emails): izu***@gmail.com - 30 getabalew***@gmail.com - 30 isays***@gmail.com - 30 📧 If you see your email above, please check your inbox (and spam/junk folder) and reply with your phone number to receive your 100 birr reward. ⏳ Please respond as soon as possible so we can send your prize
0
11
I just finished listening to Professor Berhanu Nega’s interview with ወቸው GOOD Podcast—it was a really good interview. If you have time, I recommend listening to the whole podcast; you’ll learn a lot. But if you don’t have time (it’s almost 6 hours long 😅), you can start from the part where they discuss the new educational curriculum being implemented since he became the Minister of Education. It starts at 3:38:00. Enjoy 🤗 https://youtu.be/VZki27ut9kU?t=13083
0
12
📢 New for Social Students! As we promised, we’ve prepared  Geography model exam (30 questions). 🎯 Test your knowledge and get instant explanations after finishing! 🏆 Top 3 scorers will win a 100 birr prize! Enjoy & good luck! 💪 https://forms.gle/QSHx4pf5uEA4ycq1A
0
13
🎉 TOP 3 WINNERS ANNOUNCED 🎉 Dear students, Thank you all for participating in our 30 physics Model Questions Quiz 📚 We are happy to announce that the Top 3 scorers have been selected! 🎯 🏆 Winners (partial emails): dawit***@gmail.com - 28 grace***@gmail.com - 28 eyasu***@gmail.com - 27 📧 If you see your email above, please check your inbox (and spam/junk folder) and reply with your phone number to receive your 100 birr reward. ⏳ Please respond as soon as possible so we can send your prize
0
14
📢 New for Social Students! As we promised, we’ve prepared Physics model exam (30 questions). 🎯 Test your knowledge and get instant explanations after finishing! 🏆 Top 3 scorers will win a 100 birr prize! Enjoy & good luck! 💪
0
15
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8i4oK2MZJHCEa7cnDL5XtF5BrNU8KFLcUU59S8biYFe4suw/viewform?usp=publish-editor
0
16
Dear Students, we have prepared online model examinations for this weekend. The Physics model exam for Natural Science students will be conducted on Saturday. For Social Science students, the Geography model exam will be conducted on Sunday through this channel. Please note that top-performing students will be rewarded.
0
17
Dear Students, We would like to inform you that, as in previous sessions, we have prepared online model examinations for this weekend. The Physics model exam for Natural Science students will be conducted on Saturday. For Social Science students, the Geography model exam will be conducted on Sunday through this channel. Please note that top-performing students will be rewarded.
0
18
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡና የፈተና አሰጣጥ ሥርዓቱ ዘመናዊ እንዲሆን የትምህርት ሚኒስቴር ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡና የፈተና አሰጣጥ ሥርዓቱ ዘመናዊ እንዲሆን የትምህርት ሚኒስቴር ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ሪፖርት ዋና ዋና የተከናወኑ ተግባራትን እንደሚከተለው አብራርተዋል። 🖥️ ፈተናው በበይነ-መረብ (Online) ብቻ! የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቀድሞ ከነበረው አሰራር ወጣ ባለ መልኩ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተጠናቀቀ ይገኛል። ፈተናውን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ የሚያስፈልጉ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች እየተሟሉ ነው። ተማሪዎች በፈተና ወቅት ግራ እንዳይጋቡ ከፈተናው በፊት በቂ የቴክኖሎጂ መልመጃ (Mock Exam) እንዲያደርጉ ይደረጋል። 📚 ባለፉት ዓመታት የታየውን ዝቅተኛ የፈተና ውጤት ለመቀየርና ተማሪዎችን ለስኬት ለማብቃት  ከ400 ሺህ በላይ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት (Tutorial) እየወሰዱ ይገኛሉ። ይህ ስልጠና ተማሪዎች በፈተናው በቂ እውቀትና በራስ መተማመን እንዲኖራቸው ለማድረግ የታለመ ነው። እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ስራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየታዩባቸው መሆኑ ተገልጿል። ውስንነቶችንም በመለየት በቀጣይ የተሻለ የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ መግባባት ላይ ተደርሷል። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው! ዝግጅታችሁን አጠናክሩ፤ ውጤታችሁ የጥረታችሁ ውጤት ብቻ ሳይሆን የሀገራችን የትምህርት ለውጥ ማሳያም ይሆናልና። መልካም የፈተና ዝግጅት ጊዜ! 📖✨
0
19
🎉 TOP 3 WINNERS ANNOUNCED 🎉 Dear students, Thank you all for participating in our 100 history Model Questions Quiz 📚 We are happy to announce that the Top 3 scorers have been selected! 🎯 🏆 Winners (partial emails): dawit***@gmail.com - 72 dawa***@gmail.com - 72 kaalida***@gmail.com - 64 📧 If you see your email above, please check your inbox (and spam/junk folder) and reply with your phone number to receive your 100 birr reward. ⏳ Please respond as soon as possible so we can send your prize
0
20
📢 New for Social Students! Based on your requests, we’ve prepared a History Quiz (100 questions) just for you 🧠📚 🎯 Test your knowledge and get instant explanations after finishing! 🏆 Top 3 scorers will win a 100 birr prize! 👉 Take the quiz now: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf3LQD05jP_mj4G4dfn2feigJvTEharHzv4CtTyHVjPxlFiLg/viewform?usp=dialog Enjoy & good luck! 💪
0