fa
Feedback
Yabu lala pic 😍😍😍

Yabu lala pic 😍😍😍

رفتن به کانال در Telegram

...ምርጥ ምርጥ አዳዲስ ፕሮፋይል ሚሆኑ ጥቅሶች ... #ሰለፍቅር ❤️ #ህይወት ☺ #ሰኬት 😄 #አነቃቂ ሀሳቦች 🤔 #ናፍቆት 😔 #ብቸኝነት 😔 እና #አሰተማሪ ፅሑፎች 🤙ደሰ በሚል አቀራረብ የሚያገኙበት ቻናል ነው። Go to group 👉 @yabu51 ሀሳብ አስተያየቶን @muke_pame ይላኩ እናመሰግናለን!! @Yabulala24

نمایش بیشتر
1 917
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-117 روز
-6130 روز
آرشیو پست ها
ጀሀነም ባዶ ነው ሁሉም ሴጣኖች ምድር ላይ ናቸው

ባራክ ኦባማ ይሄን ሰሞን አንድ አሪፍ ቃለ መጠይቅ አድርጎ አየሁ።"ሁሉም ነገር እንደምታስቡት አይደለም" ይላል ባራክ ስላገኛቸው ሰዎች ሲናገር " ቃል እገባልሀለሁ፣ አንዴ በእነዚህ ጠረጴዛዎች፣ በእነዚህ ውብ ቦታዎች፣ እዛ ጥሩ ማዕረግ ካላቸው ጋር ትልቅ የባንክ አካውንት ባለቤቶች ጋር ከተቀመጥክ የምታስበው ሁሉ ‎ስለነዚህ ሰዎች ብልህነት ቁንጅና ሃብት እውቅና...ሊሆን ይችላል ግን እነሱ ያ ሁሉ አይደሉም። ‎ ‎** ‎ ‎ማንም ውጭ የሚመስለውን አይደለም!the Devil is in the details የሚሉት ነጮቹ ስትቀርበው ዝርዝሩ ውስጥ ብዙ ኮተቶች ስላሉ ነው። ‎እኩያ የሚባል ነገር የለም! ‎ምናልባት በእድሜ ሊኖር ይችላል በስታተስ ግን የለም! ‎Nothing and nobody is too good for you!‎And nobody has the right to make you feel like you are not enough!አብዛኛውን እውቅ ‎ስትቀርበው ወና ስትከፍተው ተልባ ነው! ‎ ‎Out of my league ብሎ ዘርቅ አይገባኝም! ‎ሊግ ለስፖርት ነው።ለክቡር የሰው ልጅ አይደለም የሰው ትልቅም ትንሽም የለውም ልዩ ልዩ እንጂ። እነሱ ‎እዛ የመገኘት ይለፍ የሰጣቸው ማን?ምንድነው?አንተስ ‎ያንን እንዳታገኝ የያዘህ (ከተፈጥሮ ችሮታዎች ውጭ)‎ምንድነው? ‎ ‎ስለ 18 ደቂቃ ህግጋት ታውቃላችሁ? ‎አንድ ሰው በየቀኑ 18 ደቂቃዎችን ከህይወቱ ከፍሎ በአንድ ነገር ዙርያ ካነበበ ወይም ከተለማመደ በአለም ካሉ 95% ሰዎች በላይ ስለ ጉዳዩ ለኤክስፐርት የቀረበ ‎የተብራራ እውቀት ይኖረዋል።በአመት 100 ሰአታትን ሰውቶ ካሰበበት ማለት ነው።በኤሊት ኤክስፐርትነት ደረጃ 10000 ሰእታትና 5 አመታት ያክል ይፈጃል ከዛ በመለስ ‎ያለውን የፊልዱን እውቀት ግን በሚገባ መቅሰም ይችላል።በማንኛውም ፊልድ ታሪክ ፍልስፍና ስነመለኮት ‎ሙዚቃ ህግ ህክምና በማንኛውም! ‎ ‎እንግዲህ የሚከበር የሚፈራው እውቀት እንዲህ ከተደፈረ ‎ሌላው ቀላል ነው።ማግኘት ይቻላል ማለት ነው። በሚቀጥለው አንድ ሰው "ብጤህን ፈልግ"ሲልህ በትህትና ግን በእርግጠኝነት tell him you ain't going elsewhere you belong there! ‎ ‎** ‎የሬድዮ የአድማጭ ተሳትፎ ላይ የሰማኋት ልጅ ትዝ ትለኛለች።"ሰዎች ቆንጆ ነሽ ይሉኛል። ቁመናዬንም ያደንቁልኛል በትምህርት ሶስተኛ ዲግሪዬን እየሰራሁ ነው ‎የተደላደለ ኑሮ ባለቤት ነኝ ግን ትዳር ላገኝ አልቻልኩም የምቀርባቸው ወንዶች ሁሉ አድናቆት እንጂ የፍቅር ጥያቄ ‎አያቀርቡልኝም ትዳርንማ ማን አስቦት ጓደኛ እንደሌለኝ ‎ብነግራቸውም አያምኑም "ብላ ነበር። ‎ ‎አየህ! ‎ጠይቅ! ‎ድፈር! ‎የምልህ ለዚህ ነው! ‎ለመልመድ፣ቢዝነስ ለመስራት፣ለማወቅ ...እንደምትፈልግ ‎ተናንሰህ ተናገር ጋጠወጥ አትሁን እንጂ በራስ መተማመንህ ከየትኛውም ሰርክል አያጎልህም። ‎ ‎Come on እንደ መንሱር ጀማል ያሉ በb እና d መሃል ‎ያለ ልዩነት ገደል የሚሆንባቸው ጠባድላት በቲክቶክ የሚመሯት ሃገር ውስጥ እኮ ነው የምትኖረው! ‎ ‎Nobody is out of your league if you're determined enough!!!

🔹This bot pays you according to your group members count Withdrawal confirmed 💎 300 members in group = 10$ 1000 members in
+1
🔹This bot pays you according to your group members count Withdrawal confirmed 💎 300 members in group = 10$ 1000 members in group = 30$ 10,000 members = 80$ Join under👇 https://t.me/t22_robot?start=ref_7746693936 If your Telegram discussion group is not upto 300 members don't try Share🚀 https://t.me/abulapic https://t.me/abulapic

@Yabulala24 ═❤️═════════════════ SHARE and JOIN🙏 T.ME/ABULAPIC
@Yabulala24 ═❤️═════════════════ SHARE and JOIN🙏 T.ME/ABULAPIC

Repost from All free
ሴሌም አመሻቹ 🤗 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ❤Love ¶ 💭Quotes ¶ ⛈ Succezz jᵒⁱⁿ⇝የኔ ፍቅር ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

ሽማግሌ ሞቱን እየፈራ ወጣትነቱን እንደሚናፍቀው ሁሉ........ሀዘኔን እየፈራሁ ደስታዬን እናፍቀዋለሁ..... ሚገርመው ሽማግሌው ወጣትነቱን ይናፍቀዋል እንጂ እንደማይመለስ ያውቀዋል.......እኔም
ሽማግሌ ሞቱን እየፈራ ወጣትነቱን እንደሚናፍቀው ሁሉ........ሀዘኔን እየፈራሁ ደስታዬን እናፍቀዋለሁ..... ሚገርመው ሽማግሌው ወጣትነቱን ይናፍቀዋል እንጂ እንደማይመለስ ያውቀዋል.......እኔም ደስታን እናፍቀዋለሁ እንጂ እንደማላገኘው አውቃለሁ Love ¶ 💭Quotes ¶ ⛈Success jᵒⁱⁿ⇝የኔ ፍቅር              

እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች 👉ለ ጓደኛ 👉ለ ፍቅረኛ 👉ለ ወንድም 👉ለ እህት መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ ለበዓል ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን�
+6
እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች 👉ለ ጓደኛ 👉ለ ፍቅረኛ 👉ለ ወንድም 👉ለ እህት መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ ለበዓል ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን  በተመጣጣኝ ዋጋ  እንሰራለን🙏    Telegram @merii19 @merii19 inbox awarug Phone 0907027818 #ኪስን የማይጎዳ price dm

አነዚ ቅባቶች በጣም አሪፍ እና ጥቅማቸው ቡዙ ነው ✅ለተነቃቀለ ለተበጣጠሰ ዐጉር ✅ለሚደርቅ ዐጉር ✅ለራስ ምታት ለሚያስቸግራቹ ✅ፀጉራቹ እንዲያብረቀርቅና እንዲለሰልስ ✅ለፀጉር እድገት ለመግዛጥ @me
+1
አነዚ ቅባቶች በጣም አሪፍ እና ጥቅማቸው ቡዙ ነው ✅ለተነቃቀለ ለተበጣጠሰ ዐጉር ✅ለሚደርቅ ዐጉር ✅ለራስ ምታት ለሚያስቸግራቹ ✅ፀጉራቹ እንዲያብረቀርቅና እንዲለሰልስ ✅ለፀጉር እድገት ለመግዛጥ @merii19 inboxme

እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች 👉ለ ጓደኛ 👉ለ ፍቅረኛ 👉ለ ወንድም 👉ለ እህት መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ ለበዓል ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን�
+6
እንደዚህ ዉብ ስጦታዎች 👉ለ ጓደኛ 👉ለ ፍቅረኛ 👉ለ ወንድም 👉ለ እህት መስጠት ከፈለጉ ለአንቨርሰሪ ለበዓል ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ስጦታዎችን  በተመጣጣኝ ዋጋ  እንሰራለን🙏    Telegram @merii19 @merii19 inbox awarug Phone 0907027818

እውነተኛ ጓደኛህን ምትለይባቸው መንገዶች። 1, ወደራስህ ቤት እንሂድ ብሎ ገፋፍቶ ሚያመጣህ፣ ቤትህ ደርሶ ምግብ እስክታቀርብለት ማይጠብቅ እና ገለባብጦ ሚበላ። ድንገት ሚበላ ካጣ ወርኃዊ ደሞዙን የተቀማ ያክል ሚበሳጭብህ። 2, አንተን ለመስደብ ምንም ምክንያት አስፈልጎት ማያውቅ ዝም ብሎ ሚሰድብህ። 3, ሰደበኝ ብለህ ምታኮርፈው ከሆነ ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ ለምን አኮረፍክ ብሎ ጨምሮ ሚሰድብህ። 4, በስምህ ለመጨረሻ ጊዜ መቸ እንደጠራህ ማታስታውሰው ሁሌም አንተን በሚያናድዱህ ስሞች ሚጠራህ። 5, እራሱ ግጥም አድርጎ ባጠፋው ጥፋት ይሄን ሳደርግ ለምን ዝም ብለህ አየከኝ ብሎ አንተን ተጠያቂ ሚያደርግህ። 6, አንተ በሌለህበት ስላንተ ጥሩነት ሁሌም ሚያወራ ደካማ ጎንህን ሁሌም ሚሸፍንልህ እና ስምህን በክፉ ሲያነሱ ዝም ማለት ማይችል። @muke_pame @abulapic @abulapic @abulapic @abulapic @abulapic @abulapic

አንድ ቪዲዮ እያየሁ ነበር፣ ልጅቷ ከመንፈሳዊነት የምንርቅበትን ምክኒያት እንዲህ ታብራራለች። “ አብዛኞቻችን ከመንፈሳዊነት/ከፈጣሪ የምንርቀው ብዙ ሀጢያት ሰርተናል ምን ብለን ወደርሱ እንሄዳለን እያልን ነው፣ይሄ ልክ ገላዬ በጣም ስለቆሸሸ አልታጠብም እንደማለት ነው” ትላለች! እንዴት ያለ ያማረ አገላለፅ ነው💚 በጣም ስለቆሸሽን ከውሃ አንታጠብም ብለን እንደማንሸሸው ሁሉ ሀጢያታችን በዛ ብለንም ከፈጣሪ አንርቅም! @muke_pame

"ወንድሜ ሆይ ሴት ልጅ ታምነኛለች ብለህ አታስብ ፥ እንኳን አንተን የገዛ ፊቷን አታምነውም፡፡ለዛም ነው በቦርሳዋ መስታወት ይዛ ምትዞረው!" @muke_pame

መንጌ የእጅ ሰዓቱ ተሰረቀበትና ለመርማሪዎች ደወለ "ጓድ ሊቀመንበር እስካሁን 860 ሰወች የርሶን ሰዓት መስረቃቸውን ኣምነዋል" መንጌ -> "ኣይ እኔ እንኳን የደወልኩት ሰዓቱ መገኘቱን ልነግራቹ ነው። ውባንቺ ጋር ነበር" 🙂 @muke_pame

ሳቅሽ ተቀድቶ ፡ ቢጨለፍ ፤ ዘመን ጠጥቶ ፡ የማይጨርሰው ውበት አለሽ ! ..የሚፈስ እስከ ጠረፍ ፡፡ © የአባ ልጅ Croos➛@Yabulala21 ═❤️═════════════════ SHARE and JOI
ሳቅሽ ተቀድቶ ፡ ቢጨለፍ ፤ ዘመን ጠጥቶ ፡ የማይጨርሰው ውበት አለሽ ! ..የሚፈስ እስከ ጠረፍ ፡፡ © የአባ ልጅ Croos➛@Yabulala21 ═❤️═════════════════ SHARE and JOIN🙏 T.ME/ABULAPIC

Story

❤️😍

Story

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ🙏🙏 መልካም በዓል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ🙏🙏 መልካም በዓል