Yabu lala pic 😍😍😍
الذهاب إلى القناة على Telegram
...ምርጥ ምርጥ አዳዲስ ፕሮፋይል ሚሆኑ ጥቅሶች ... #ሰለፍቅር ❤️ #ህይወት ☺ #ሰኬት 😄 #አነቃቂ ሀሳቦች 🤔 #ናፍቆት 😔 #ብቸኝነት 😔 እና #አሰተማሪ ፅሑፎች 🤙ደሰ በሚል አቀራረብ የሚያገኙበት ቻናል ነው። Go to group 👉 @yabu51 ሀሳብ አስተያየቶን @muke_pame ይላኩ እናመሰግናለን!! @Yabulala24
إظهار المزيد1 917
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-117 أيام
-6130 أيام
أرشيف المشاركات
1 917
1 917
+1
🔹This bot pays you according to your group members count
Withdrawal confirmed 💎
300 members in group = 10$
1000 members in group = 30$
10,000 members = 80$
Join under👇
https://t.me/t22_robot?start=ref_7746693936
If your Telegram discussion group is not upto 300 members don't try
Share🚀
https://t.me/abulapic
https://t.me/abulapic
1 917
Repost from All free
ሴሌም አመሻቹ 🤗
❤Love ¶ 💭Quotes ¶ ⛈ Succezz
jᵒⁱⁿ⇝የኔ ፍቅር
1 917
እውነተኛ ጓደኛህን ምትለይባቸው መንገዶች።
1, ወደራስህ ቤት እንሂድ ብሎ ገፋፍቶ ሚያመጣህ፣ ቤትህ ደርሶ ምግብ እስክታቀርብለት ማይጠብቅ እና ገለባብጦ ሚበላ። ድንገት ሚበላ ካጣ ወርኃዊ ደሞዙን የተቀማ ያክል ሚበሳጭብህ።
2, አንተን ለመስደብ ምንም ምክንያት አስፈልጎት ማያውቅ ዝም ብሎ ሚሰድብህ።
3, ሰደበኝ ብለህ ምታኮርፈው ከሆነ ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ ለምን አኮረፍክ ብሎ ጨምሮ ሚሰድብህ።
4, በስምህ ለመጨረሻ ጊዜ መቸ እንደጠራህ ማታስታውሰው ሁሌም አንተን በሚያናድዱህ ስሞች ሚጠራህ።
5, እራሱ ግጥም አድርጎ ባጠፋው ጥፋት ይሄን ሳደርግ ለምን ዝም ብለህ አየከኝ ብሎ አንተን ተጠያቂ ሚያደርግህ።
6, አንተ በሌለህበት ስላንተ ጥሩነት ሁሌም ሚያወራ ደካማ ጎንህን ሁሌም ሚሸፍንልህ እና ስምህን በክፉ ሲያነሱ ዝም ማለት ማይችል።
@muke_pame
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic
@abulapic @abulapic
1 917
አንድ ቪዲዮ እያየሁ ነበር፣ ልጅቷ ከመንፈሳዊነት የምንርቅበትን ምክኒያት እንዲህ ታብራራለች።
“ አብዛኞቻችን ከመንፈሳዊነት/ከፈጣሪ የምንርቀው ብዙ ሀጢያት ሰርተናል ምን ብለን ወደርሱ እንሄዳለን እያልን ነው፣ይሄ ልክ ገላዬ በጣም ስለቆሸሸ አልታጠብም እንደማለት ነው” ትላለች!
እንዴት ያለ ያማረ አገላለፅ ነው💚
በጣም ስለቆሸሽን ከውሃ አንታጠብም ብለን እንደማንሸሸው ሁሉ ሀጢያታችን በዛ ብለንም ከፈጣሪ አንርቅም!
@muke_pame
1 917
"ወንድሜ ሆይ ሴት ልጅ ታምነኛለች ብለህ አታስብ ፥ እንኳን አንተን የገዛ ፊቷን አታምነውም፡፡ለዛም ነው በቦርሳዋ መስታወት ይዛ ምትዞረው!"
@muke_pame
1 917
መንጌ የእጅ ሰዓቱ ተሰረቀበትና ለመርማሪዎች ደወለ
"ጓድ ሊቀመንበር እስካሁን 860 ሰወች የርሶን ሰዓት መስረቃቸውን ኣምነዋል"
መንጌ -> "ኣይ እኔ እንኳን የደወልኩት ሰዓቱ መገኘቱን ልነግራቹ ነው። ውባንቺ ጋር ነበር"
🙂
@muke_pame
1 917
ሳቅሽ ተቀድቶ ፡ ቢጨለፍ ፤
ዘመን ጠጥቶ ፡ የማይጨርሰው
ውበት አለሽ !
..የሚፈስ እስከ ጠረፍ ፡፡
© የአባ ልጅ
Croos➛@Yabulala21
═❤️═════════════════
SHARE and JOIN🙏
T.ME/ABULAPIC
