190
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from AGAPE
#ትኩረት_ወይስ_ትዝታ
📌ትዝታ የምታስታውሱት ያለፈ ነገር ስሆን፤
👉ትኩረት ግን አሁን ሃሳባችሁን የያዘ/ የተቆጣጠረ ነገር ነው።
📌ክርስቶስ ለአንዳንዶች ትዝታ ነው።
ለአንዳንዶች ደግሞ ትኩረታቸው ነው።
👉ክርስቶስ ትኩረታችሁ ስሆንና ትዝታችሁ ስሆን የህይወታችሁ #ቃና ይለያል።
📌ክርስቶስ የኑሮአችን ተጨማሪ ህይወት ሳይሆን የመኖራችሁ ምክንያት ይሁን።
👉ክርስቶስ የሆነ ግዜ ብቻ ትዝ የምላችሁ ከሆነ ትኩረታችሁን የዚህ ዓለም ጉዳይ ሰርቆታል: ልንነቃ ይገባል።
➽እርሱ በትዝታ የምመለክ አምላክ ሳይሆን #በትኩረት የምትከተሉት የዘላለም ክብራችሁ ነው።
➽ኢየሱስ ትኩረታችን እንጂ ትዝታችን አይሁን!!!!
@AGAPE_LOVEES
@AGAPE_LOVEES
✨ˢʰᵃʳᵉ ✨ˢʰᵃʳᵉ ✨ ʲᵒⁱⁿ
200
Repost from AGAPE
🚦በሂወት መንገድ ላይ ብዙ ነገሮችን ማግኘት እፈልግ ይሆናል...
?ውዴ እየሱስ አንተን ማግኘት የምፈልገውን ያህል ግን ምንንም ማግኘት አልፈልግም...
😭ውዴ እየሱስ የምፈልገው አንተን ነው... ለኔ ጥቅሜ ከምንምና ከማንም በላይ የምታስፈልገኝም አንተና አንተ ብቻ ነህ...
🙌 አንተን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል
🙌 ሁሉን እርግፍ አርጎ አስትቶ ያስኬዳል
🎁 ሽልማቴ ሌላ መች ለኔ ሆነልኝ
🙌አንተው ነህ እየሱስ እኔን የወደድከኝ
🤗ሽልማቴ ነህ የኔ ጌታ🤗
@AGAPE_LOVEES
@AGAPE_LOVEES
✨ˢʰᵃʳᵉ ✨ˢʰᵃʳᵉ ✨ ʲᵒⁱⁿ
100
Repost from AGAPE
#AGAPE
መንፈስ ይሙላባችሁ...!
👇
(ኤፌሶን 5፥18)
በዚህ ምድር ስንኖር...
እኛን ሊሞሉ በየፊናቸው የተዘጋጁ
እጅግ ብዙ ነገሮች አሉ።
አለም...ሰይጣን ...የስጋ ሃሳብ...
እጅግ ብዙ
ነገር ግን አስቀድሞ በመንፈስ ቅዱስ
የተሞላ ሰው ሌላ ምንም ሊሞላው
አይችልም
ወንድሜ እና እህቴ
እለት እለት በምን እየተሞላቹ ነው???
ከሚመጣው ክብር
እንዳትጎድሉ
በመንፈስ 🔥 መሞላት ይሁንላችሁ👋።
🙏🙏🙏
✨✨@AGAPE_LOVEES ✨✨
✨✨@AGAPE_LOVEES ✨✨
100
ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ
ባስቸኳይ ይነበብ!!
=============
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ
ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ
ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ
ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ
የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ
ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች
ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም
እየተጠናወታቸው መጥተዋል።
ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ
እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30
ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም
ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ
ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ
ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ
ላይ በመሆን ነው።
ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት
ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን
ሕመም ጠብቁ ብለዋል።
ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች "
አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ
እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ
ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት
ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን
አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ
የእህትህ የወንድምህ
ሀዘን የማያስደስትክ
ከሆንክ/ሽ
ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ
በማድረግ አስተላልፈው
እናንተም ድርሻችውን
ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!!
🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
1600
hi selami yibizalachew, selami le inante yihuni kibir degimo le iyesusi yihuni, mikinyatumi selamuni yemiseteni, wanegnawu menesha isu newunna, ameseginalew
1500
Halaalu Wongeela📕
@HALAALUWONGEELA
👇👇👇👇👇👇👇
Miiloomme miiloonse
👆👆👆👆👆👆👆
👉👉Mootichu eltto batidho'ne
https://t.me/halaluwongeela
Halaalu Wongeela📕
@HALAALUWONGEELA 👇👇👇👇👇👇👇 Miiloomme miiloonse 👆👆👆👆👆👆👆 👉👉Mootichu eltto batidho'ne
2000
Photo unavailable
ሰላም ውድ የቻነላችን ቤተሰቦች #በአድስ_አመት ምን ምን ይፈልጋሉ! የሚፈልጉትን ነገር👇
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
ከታች ከተዘረዘሩት #መርጠው ይጫኑ👇👇👇
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
🌼🎶አዳዲስ ዘመን መለወጫ መዝሙሮች🎶🌼
🌼🎶ቆየት ያሉ ዘመን መለወጫ ዝማሬዎችን🎶🌼
🌼🎶አዳዲስ Live Worship ዝማሬዎችን🎶🌼
🌻🎶መንፈሳዊ የሆኑ ታሪኮችን በVideo🎶🌻
🌼🎶በአድስ ዓመት አድስ Profile Pictures ለማግኘት🎶🌼
🌼🎶በአድስ ዓመት ሁለም አድስ ነገር🎶🌼
🌼🎶ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት🎶🌼
🌻 JOIN-US🌻
2400
Repost from Maranatha Digital Network
❤️የእግዚአብሔር ፍቅር ❤️
✍ስሜት ከሀሳብ በመቀጠል ብዙ ጊዜም ከሀሳብ በላይ የሰውን ልጅ የየእለት ተግባራት እና ዉሳኔዎች የመግዛት ሀይል እና አቅም አለው። ታድያ ስሜት በባህሪው በአንዳች ሀሳብ ወይም በምክንያታዊነት ላይ ይደገፋል። እንደ ምሣሌ የፍርሀት ስሜት በአንድ ሰዉ ላይ ያለ አንዳች ውስጣዊ ሆነ ከዉጪ ከሚያስተናግዳቸው ሀሳቦች እና ምክንያት ውጪ ሊከሰት አይችልም ልክ እንደዚህ ሁሉ ሌሎች ስሜቶችም በሀሳብ እና በምክንያት የተደገፉ ናቸው። እስካሁን በግልጽ የሚታወቁ በርካታ የስሜት አይነቶች አሉ ከእነርሱም መሀል አንዱ ፍቅር ነው። የስነ ልቦና አጥኚዎች እንደሚሉት ፍቅር ዉስብስብ ከሚባሉ የስሜት አይነቶች የሚጠቀስ ነው።
💫መጽሐፍ ቅዱሳችን ከተጻፈበት ቋንቋ አንደኛዉ ማለትም የግሪክ ቋንቋ ፍቅር የሚለዉን ቃል አንድ ወጥ የሆነ ቃል አይደለም የሚጠቀመዉ ይልቁኑ ፍቅር የሚለዉን ወክለዉ የሚገብ አራት አይነት ቃላትን ያስመለክተናል።
1) ኤሮስ....ጾታዊ ፍቅርን የሚያመለክት የፍቅር አይነት ነዉ
2) ስቶር_ጌይ....የቤተሰብ ፍቅር ያመለክታል
3) ፊልያ...በጓደኝነት ወይም በወንድማማች መሀል ያለን ፍቅር የሚገልጽ ነዉ
4) አጋፔ...ይሄ ከሌሎች የፍቅር አይነቶች የሚለይ እና እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ሰዎችን የወደደበትን በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ፍቅርን ያስረዳል።
✨ከላይ የተነሱት የፍቅር አይነቶች ሁሉ ትልቅ የሆነ ትስስር ወይም ጥልቅ በሆነ ምክንያት ላይ የተመሰረቱ ናቸዉ ነገር ግን ይህ አጋፔ ፍቅር ምክንያትን የማይፈልግ (#unconditional) እንዲሁም በስሜት ላይ ያለተደገፈ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል። እንግዲህ ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው ስሜቶች ሁሉ በሀሳብ ወይም በምክንያት ላይ የተመሠረቱ ናቸዉ ነገር ግን እግዚአብሔር በክርስቶስ ሰዎችን የወደደበት ፍቅር ከስሜት አጅግ ያየለ አንዲሁም የሚበልጥ ነው።
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለሙን እንዲሁ(#ያለምክንያት) በነጻ ወዶአልና።
ዮሐ 3፥16 (ሕያው ቃል)
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን #የራሱን_ፍቅር ያስረዳል።
ሮሜ 5፥8
✨እንግዲህ እግዚአብሔር እኛን እንዲህ የወደደን የሚወደድ ማንነት ስለነበረን አልያም እኛን ለመዉደድ ትልቅ ምክንያት ስለነበረዉ አይደለም መጽሐፍ እንደሚል ገና ደካሞች ሳለን እንዲሁም በበደላችን ሙታን በሆንን ጊዜ ነው ፍቅሩ የተገለጠው። ይህ ፍቅር እግዚአብሔር ወልድ ስለ እኛ ስጋ ሆኖ የተገለጠበት እና ነፍሱን እስከመስጠት ትልቅ ዋጋ የከፈለበት እንዲሁም የእርሱን ጽድቅ በእኛ ያኖረበት እና በስጋዉ ሰዉነት የእኛን ሀጢአት የተሸከመበት ነዉ። ምን አይነት ድንቅ ፍቅር ነው❤️..... የእግዚአብሔር እዉነተኛና የፍቅር ማንነቱ የሚለካዉ እኛ እሱን በወደድንበት መጠን ሳይሆን እርሱ እኛን በወደደበት የፍቅር ልክ ነዉ ምክንያቱም ሰዉን መዉደዱ የእርሱን አፍቃሪ ማንነት እንጂ የእኛን ጥንካሬ የሚገልጥ ስላይደለ!!
ጸጋ እና ሠላም ይብዛላችሁ
|.MARANATHA DIGITAL NETWORK.l
@Maranatha_Fellowship
@Maranatha_Fellowship2
3000
Repost from ኢትኤል ዜማ 🎤ěţĥěł źěm@🎤
"ነገ ዛሬ ለተዘጋጁለት ነው"
● ዛሬን እንደሚገባ ለመኖር ለማይፈልግ ሰው ነገ ምንም ትርጉም የለውም። አሁን ባለበት ሰአት የሚኖርለት ዓላማ የሌለው ሰው በመጪው ሰአት ሊኖረው የሚችለው አግባብ እጅግ ውስን ነው። አሁኑን እንደፈለገ እያባከነ ነገውን በምኞት የሚገነባ ሰው እያሰበ ይሞታል እንጂ ሊሆነው አይችልም፤ ምክንያቱም አሁኑ ስለተወሰደበት ነው። በህይወት ያለ ሰው የትኛውንም ነገር ሊፈጽም አሁን ብሎ የሚያስባትን ጊዜ ነው። አሁን የሌለ ሰው ነገ ሊኖር አይችልም፤ አሁን የማንኖረው ህይወት ነገ ሊመጣ አይችልም።
● ነገር ግን ለሚኖር ነገውን ለመድረስ ለሚዘጋጅ አጥርቶ ለሚመለከት ሰው ህይወት መልካም ናት። ነገ የተዋበ እንዲሆን ስለነገ አብዝቶ መጨነቅ ሳይሆን ዛሬን በሚገባ መኖር ነው መፍትሔው ነገ ልናየው ልንደርሰው የምንፈልገውን የህይወት አይነት ዛሬ በመዘጋጀት እርሱን በሚመጥን አኗኗር መኖር ይኖርብናል። ይህ ሲሆን ግን ነገ እንደምንፈልገው መሆኗ የማይቀር ነው።
አጥርተን እንመልከት!
https://t.me/pirotestant
Telegram Channel =ክርስቲያናዊ ወጣት
3600
Repost from Sami Tech
16:34
Video unavailable
መድረክ ላይ ሰርፕራይዝ አደረጋት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት
#share #share #share
@marsilchannel ❇️
መድረክ_ላይ_ሰርፕራይዝ_አደረጋት_መልካም_ወጣት_ወደተለወጠው_ህይወት_2014_ምስክርነት_9LEuUA_Sr5M.mp454.56 MB
2500
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.