cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Maranatha Digital Network

#Maranatha_digital_Network #youth center #spreading the gospel of the lord Jesus Christ #christian living Follow us on:- Instagram:https://www.instagram.com/maranatha_digital_network Youtube:https://www.youtube.com/@MDN146 Telegram group @Maranatha_MDN2

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 884
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-4230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🍁#MDN_BIBLE_VERSE🍁
“እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል?” — መዝሙር 118፥6
''#አልፈራም'' 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ .|.@Maranatha_MDN2 .|.
نمایش همه...
❤‍🔥 3 1 1🔥 1👏 1💯 1🆒 1
Photo unavailableShow in Telegram
Unspoken What ? Unspoken monthly young and adult seminary Now hosted by maranatha digital network & uf This month theme "WHOM YOU WILL SERVE ?" WHEN ? may 28th 8:30 WHERE ? Hawassa genet church WHO? Age 15 + 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <|>@Maranatha_MDN2 <|>
نمایش همه...
👍 2 2🍾 2❤‍🔥 1🆒 1
Photo unavailableShow in Telegram
🍁#MDN_BIBLE_VERSE🍁
“እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።” — 2ኛ ቆሮ 12፥9
''#ፀጋው_በቂ_ነው'' 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <|>@Maranatha_MDN2 <|>
نمایش همه...
5❤‍🔥 2💯 2👍 1 1👏 1🙏 1🏆 1🆒 1
ተለ🀄️🀄️ ተለ🀄️🀄️ ተለ🀄️🀄️ ተለ🀄️🀄️ ♨️በብዙ አማኞች ዘንድ ጥያቄን ስለሚያጭረው ስለመጠጣት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ምላሽ የሚሰጠው ቪዲዮ ተለቋል፡ 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <|>@Maranatha_MDN2 <|> ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽 https://youtu.be/NxP19mYoxUc?si=zqt-gRoM4Pc9imK5
نمایش همه...
ብንጠጣ ችግር የለውም? መጠጣት ኃጢአት አይደለም ማለት ነው? አትጠጡ ተብሎ አልተጻፈም ታዲያ ምን ችግር አለው?

ብንጠጣ ችግር የለውም? መጠጣት ኃጢአት አይደለም ማለት ነው? ጳውሎስ ጠጡ ካለ ለምን አንጠጣም? አትጠጡ ተብሎ አልተጻፈም ታዲያ ምን ችግር አለው? ከላይ የተሰነዘሩትን ጥያቄዎችን ጨምሮ ሐዋርያው ጳውሎስ ጢሞቲዎስን መምከሩ ለምን እንደሆን የሚያብራራ ...

❤‍🔥 4🔥 3👍 2🤗 2 1 1🙏 1😍 1💯 1🍾 1🆒 1
መድኅን ዓለም
. . . . ♨️አዳም አውራው የትውልድ አባት የመጀመሪያው ሰው፤ በሰይጣን ሽንገላ በራስ ፈቃድ ኃጢአትን በማድረግ ከእግዚአብሔር ኅብረቱን አጎደለ፡፡ ይህም የሰው ልጅ የውድቀት ታሪክ ጅማሮ በመሆን ተመዘገበ፡፡ በኃጢአት የወደቀው አዳም ቀድሞ ከነበረው የእግዚአብሔር ቅድስና ጎድሎ ከኃጢአት እርግማን ሥር ያለ ከርታታ ሆነ፡፡ ከርሱ የተወለዱ በሞላ በዚህ ኃጢአት በሚሉት ወረርሽኝ ይጠቁ ተያያዙ፡፡ ✨የበሽታው አቅም አይሎ የክፋት አስተማሪ መምህር ሳይኖር የሰው ልጅ ልቡ ክፉ ሆነ፡፡ አዳም ባመጣው እዳ ፍርድ ጠባቂ መድኃኒት ፈላጊ በመሆን ባተለ፡፡ ለጆሮ ሰቅጣጭ ለማመን ከባድ የሆኑ ድርጊቶችን በጀብዱ ፈጻሚ ነውር አልባ ሆነ፡፡ ትውልድ በትውልድ ቢተካ ወረርሽኙ ይብስ እንደሆን እንጂ ለአፍታም ከሰው ልጅ ታሪክ ኃጢአት ጎድሎም አያውቅም፡፡ ✨በዚህ ሁሉ መሃል ግን ከውድቀት እንኳን አስቀድሞ በዘለዓለም ውስጥ መፍትሄውን መክሮ የነበረው እግዚአብሔር ለዚህ በዓለም ለገባው የኃጢአት ደዌ ፍቱኑን መድኃኒት አንድያ ልጁን መድኃኒአለም ክርስቶስን ላከ፡፡ እርሱም #ኋለኛውአዳም ነው በፊተኛው አዳም መታመም ሁሉም ደዌን የተቀበለ ቢሆንም በኋለኛው አዳም ግን ታሪክ ሊቀየር ሆነ፡፡ እርሱ #መድህንዓለም ቤዛ ክርስቶስ ነውና የደዌው መድኃኒት ራሱ ነበር፡፡ መድህን ዓለም አመጣጡ ግሩም ነው፡፡ በድንግል ማህፀን በግርግም የተወለደ ጊዜው ሲደርስ ለአባቱ ፈቃድ በመገዛት ነፍሱን ስለኃጢአተኛ ዓለም ቤዛ አድርጎ የሰጠ የዓለም ኃጢአት ያስወገደ የእግዚአብሔር በግ ነው፡፡ ♨️ክብር ይግባውና ኋለኛው አዳም የሰውን ልጅ ከገባበት አዘቅት የደዌ ብዛት አሳረፈ፡፡ ኦ መድህን ዓለም ቤዛ ክርስቶስ ፊተኛው አዳም ያጠፋውን ሊያቀና ሲመጣ ምንም ግድ ብሎት አልነበረም ከ#ፍቅር በስተቀር፡፡ ✨ዓለም ይህንን ይስማ መድህን ዓለም ስለ ሰው ልጅ ኃጢአት በመስቀል ሞቷል፣ የሰውን ልጅ ሊያከብር ከሞት ተነስቷል፡፡ እንኪያስ በሞትና ትንሳኤው ያመነ ከአዳማዊ ደዌ ተፈውሶ በመድህን ዓለም ቤዛን ያገኛል፡፡ #መድኅን_ዓለም_ቤዛ_ክርስቶስ
“ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።” — ሮሜ 5፥15
ጸጋና ሰላም ይብዛልን❕❕ ✍🏽ተስፋሁን ታረቀኝ 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <|>@Maranatha_MDN2 <|>
نمایش همه...
❤‍🔥 3 3👍 1 1 1🔥 1🥰 1🙏 1💯 1🤝 1
🪔🪔 ከውድቀት እስከ ድኅነት 🪔🪔 . . ✨የሰውልጅ እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረቶች መካከል በብዙ ነገር የተለየ ውድ፤ ግሩምና ድንቅ ፍጥረት ነው። ይህም በእግዚአብሔር መልክና አምሳል የተፈጠረ ፣  በባለ አደራነት ሁሉን እንዲገዛና እንዲንከባከብ ስልጣን የተሰጠው ፣ እግዚአብሔር ራሱ ያበጀው ፣ የራሱ የሆነ ነፃ ፈቃድ ያለው፣ ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርና ሕብረት ያለው ፣ በተለየ ስፍራ በኤደን ገነት ያስቀመጠው እጅግ የተለየ ፍጥረት ነው ። ✨ታድያ ይህ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሲመላለስ ቆየና ከእለታት በአንዱ ቀን በራሱ ፈቃድ ለመመላለስ ወሰነ ፤ ወይም ከእግዚአብሔር ትእዛዝ አፈነገጠ። ለዚህም ትእዛዝ ማፈንገጥ የአንድ አካል እጅ ነበረበት። የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር እንዳይታዘዝ አንድ ሀሳብ ሰጭ ነበር ። ምን ያደርጋል ታድያ  ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ የሚነጋገር ሰው ያለወትሮው ከሌላ አካል ጋር ተነጋግሮ የእርሱን ሀሳብ ለመቀበል ተስማማ ጉድ በሉ። ♨️ታዲያ ለዚህ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ለወጣ ሰው ውጤቱ ጥሩ አልነበረም ። ያ ሁሉ እግዚአብሔር ከፈጠራቸው መካከል እንዲለይ ያደረገውን ነገር ሁሉ አጣ ። ከዚህም የከፋው ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርበትን ድፍረት አጣ ተደበቀ፣ሸሸ ፣ በሰራው ስራ አፈረ እርቃኑን መሆኑንም አወቀ በራሱም ቅጠልን ሰፍቶ እርቃኑን ለመሸፈን ሞከረ ግን የሚቻል አይደለም ምክንያቱም በራሱ እርቃኑን ሊሸፍን አይችልምና ። ♨️እግዚአብሔር ፍቅርም አይደል የቁርበትን ልብስ አደረገለት ። በዚህ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ አፈንግጦ ልዩነቱን ላጣ ሰው እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠዋ ፤ በድጋሚ ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርበት ፣ ሕብረት የሚያደርግበትንና በድፍረት በፊቱ የሚቀርብበትን ተስፋ ። ይህም ተስፋ የሰው ልጅ እንዳይታዘዝ ሀሳብ የሰጠውን ራስ የሚቀጠቅጥ የሴቲቱ ዘር የተባለው ነበር ። አዎ ተስፋን ላጣ ለሰው ልጅ እግዚአብሔር ተስፋን ሰጠው ፤ ብቸኛ የሆነ ተስፋን ።  🔆 ቀናት፣ ወራት ፣ አመታት እየተቆጠሩ እንዲህ እንዲያ እያሉ ነገሮች ቀጠሉ ። እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ የሚፈጸምበት ጊዜው ደረስ ። ከእለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ሆነ ድንግል ጸነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም ኢየሱስ አለችው ። ለካ ኢየሱስ እግዚአብሔር የሰጠው የተስፋው ቃል የሴቲቱ ዘር ነበር ። የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር እንዲነጋገር ፣ ሕብረትን እንዲያደርግና በድፍረት ፊቱ እንዲቀርብ የሚያደረግ ብቸኛው ተስፋ ብቸኛው መንገድ፤ አዎ ብቸኛው ። ውድነቱን ላጣ ለሰውልጅ ድጋሚ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት እንዲኖረው ለማድረግ ዋጋው ውድ ነበርና እግዚአብሔር ያንን ዋጋ ከፍሎ የሰውን ልጅ ወደ ቀድሞ ሕብረቱ ለማምጣት ወሰነ ። ብቸኛ የሆነውን ኢየሱስን መስዋዕት በማድረግ ። በቃ የሰው ልጆችን ወደራሱ ለማቅረብ የእግዚአብሔር የመጨረሻው ዋጋ ይህ ነበር  ። ነገሩ ቀላል አልነበረም እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። በወንጀለኛ ፈንታ እንደወንጀለኛ ተቆጠረ ግን እንደዛ አልነበረም ወንጀለኛው የሰው ልጅ ነበር ። አንድ ተራ ሎሌ በጥፊ እየመታው እስኪያዋርደው ድረስ ፈቃደኛ ሆነ ገረፉት ፣ አሰቃዩት የሰው ልጆችን እዳ እየከፈለ እዳውን የምያስከፍሉት እራሳቸው እዳ ያለባቸው ሆነው ተገኙ ነገሩ ከባድ ነው ። 🔆እንደወንጀለኛ ወንበዴ በመስቀል ተሰቀለ  ሰው ሊከፍለው የማይችለውን እዳ ኢየሱስ ክርስቶስ በመሞት እዳውን #ተፈጸመ በማለት ምንም እዳ ሳያስቀር ከፍሎ ጨረሰው ። ታዲያ በዚህ መች አበቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ አልቀረም ። እንደውም ሞትን ድል በማድረግ ለሰው ልጅ አዲስ ተስፋን ሰጠ ። አዲስ ምዕራፍ ተጀመረ የሰውልጅም ተስፋን አገኘ በኢየሱስ በኩል ወደ እግዚአብሔር መቅረብና ሕብረት ማድረግ ቻለ ። እንዲሁም ደግሞ የዘላለም ሕይወት ወራሽ ሆነ በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት ለጥፋቱ ስርየትን አገኘ ወራሽ ሆነ ዳግም ተወለደ እላችኋለሁ ።                     ✍️ቢኒያም በለጠ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <|>@Maranatha_MDN2 <|>
نمایش همه...
5👍 2 1❤‍🔥 1 1🔥 1💯 1🤝 1🆒 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MDN_Profile_Picture_Challenge . . . .
መድኅን ዓለም
ኢየሱስ መድኃኒታችን ነው ከኃጢአት የተዋጀንበት የደዌያችን ፈውስ ነው፡፡ ♨️ይህንን ምስል ፕሮፋይል ላይ በማድረግ ለፈውስ የሚሆን የእግዚአብሔር ልጅ መድኃኒዓለም የሆነ ኢየሱስ ስለኃጢአታችን መሞቱን ደግሞም መነሳቱን ለዓለም እናውጅ!! 〽️aranatha Digital Network ❄️@Maranatha_MDN❄️ <|>@Maranatha_MDN2 <|>
نمایش همه...
👍 2❤‍🔥 2 1🔥 1🥰 1🤩 1💯 1🏆 1🆒 1
Repost from EECSF
Photo unavailableShow in Telegram
🔥👉 DAY 14 👈🔥 የተቀጠረውም ሰአትም ሲደርስ ከሴት የተወለደውን አንድ ልጁን ላከው። ስለዚህም ነገር መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ”በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና” ይላል። በዚህም መሰረት እግዚኣብሔር አለምን ከጥፋት የሚያድነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ አስተማረን። ስለዚህ ማንም ሰው የሃጢያቱ ዉጤት በሚያመጣው በእግዚኣብሔር ቁጣ ላለመጥፋት ከፈለገ የሃጢያቱን ዉጤት ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ላይ እንደተሸከመ ማመን አለበት። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SALIVATION_FULFILLED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
نمایش همه...
2❤‍🔥 1 1👍 1🔥 1
Connect to Mentor
ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ስለአስትራል ፕሮጀክሽን፣ ስለዮጋ፣ ስለሜዲቴሽን እና ስለ አስከፊው ገጽታቸው ፍንትው አድርጎ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር የሚያብራራው ቪዲዮ ተለቋል፡፡ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱት!! ጸጋና ሰላም ይብዛልን 〽️aranatha Digital Network @Maranatha_MDN⛈ .| @Maranatha_MDN2 |. https://youtu.be/zZa5HBLET_Y
نمایش همه...
ከሜዲቴሽን ጀርባ ያለው አስከፊው ገጽታ_Maranatha Digital Network

Subscribe, Share, Comment

💯 4👍 2 2 2🔥 2🎉 2🙏 2🍾 2🆒 2❤‍🔥 1👏 1
Repost from EECSF
Photo unavailableShow in Telegram
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
نمایش همه...
💯 2👍 1 1❤‍🔥 1🔥 1🎉 1
Connect to Mentor
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.