cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority /official/ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ በለስልጣን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
626
مشترکین
+124 ساعت
+187 روز
+4630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በአዲስ አበባ ከተማ ከደረጃ በታች ሲያመርቱ የነበሩ ስምንት የፌስታል ምርት አምራቾች ታሸጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ገልጿል።በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ  የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሙክታር ሰይድ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ከዚህ በፊት አምራች ድርጅቶቹ በተደረገባቸዉ ክትትል እንዲያስተካክሉ በተለያየ ጊዜ ቢነገራቸዉም ማስተካከል ባለመቻላቸዉ ድርጅቶቹን የማሸግ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። በተደረገባቸዉ ክትትልም ከደረጃ በታች የፌስታል ምርቶችን ሲያመርቱ ከተገኙ ስምንት ድርጅቶች  መካከል ኤል.ኤች ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ኤ.ኤች ስማርት ፕላስቲክ ማምረቻ፣ ኢለኒ ፕላስቲክ ፋብሪካ፣ ሪም ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ኤስ. ኤስ ፕላስቲክ ፋብሪካ፣ ወይንሸት፣ ሳራና ጓደኞቻቸዉ ፕላስቲክ መልሶ መጠቀም ሽርክና ማህበር፣ አግማስ ማኑፋክቸሪንግ እና ዘቢባ ፕላስቲክ ማምረቻ ይገኙበታል። በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 513/1999 መሰረት 0.03mm እና ከ0.03 mm በታች የሆኑ ከአፈር ጋር መዋሃድ የማይችሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረትም ሆነ ወደ ሀገር ዉስጥ ማስገባት የተከለከለ መሆኑን ያስቀምጣል ሲሉ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል። በዛሬው እለት የተወሰደዉ እርምጃም ይህንኑን መነሻ ያደረገ መሆኑን አያይዘው ገልፀዋል። በቀጣይ ከተቀመጠዉ ደረጃ በታች የሚያመርቱ የፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅቶች ላይም እርምጃዉ የሚቀጥል መሆኑን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ገልጿል። በቅድስት ደጀኔ #ዳጉ_ጆርናል
نمایش همه...
نمایش همه...
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

ባለስልጣኑ ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ ወሰድኩ አለ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ከደረጃ በታች የፌስታል ምርት ሲያመርቱ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ወሰዳ። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከዚህ በፊት በተደረገባቸዉ ክትትል እንዲያስተካክሉ በተለያየ ጊዜ ቢነገራቸዉም ማስተካከል ባለመቻላቸዉ ድርጅቶቹን የማሸግ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። በተደረገባቸዉ ክትትልም ከደረጃ በታች የፌስታል ምርቶችን ሲያመርቱ ከተገኙ ስምንት ድርጅቶች ኤል.ኤች ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ኤ.ኤች ስማርት ፕላስቲክ ማምረቻ፣ ኢለኒ ፕላስቲክ ፋብሪካ፣ ሪም ፕላስቲክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ ኤስ. ኤስ. ፕላስቲክ ፋብሪካ፣ ወይንሸት፣ ሳራና ጓደኞቻቸዉ ፕላስቲክ መልሶ መጠቀም ሽርክና ማህበር፣ አግማስ ማኑፋክቸሪንግ እና ዘቢባ ፕላስቲክ ማምረቻ ይገኙበታል። በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 513/1999 መሰረት 0.03mm እና ከ0.03mm በታች የሆኑ ከአፈር ጋር መዋሃድ የማይችሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረትም ሆነ ወደ ሀገር ዉስጥ ማስገባት የተከለከለ መሆኑን ያስቀምጣል። ዛሬ የተወሰደዉ እርምጃም ይህንኑን መነሻ ያደረገ መሆኑን ተገልጿል። ሌሎችም ከተቀመጠዉ ደረጃ በታች የሚያመርቱ የፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅቶች ላይም እርምጃዉ የሚቀጥል መሆኑን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ገልጿል።
نمایش همه...
نمایش همه...
Addis Ababa City Environmental protection Authority

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከኮንስትራክሽን ማዕድን አልሚዎች ጋር ዉይይት አካሄደ። ባለስልጣን መ/ቤቱ ከቦሌ ክ/ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ እና ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከተዉጣጡ የኮንስትራክሽን ማዕድን አልሚዎች ጋር ዉይይት...

نمایش همه...
Addis Ababa City Environmental protection Authority

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በከተማ አቀፍ ደረጃ 20 ሚሊዮን ችግኞች ይተከላሉ - ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በከተማ አቀፍ ደረጃ 20 ሚሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በመዲናዋ “የምትተክል ሀገር- የሚያፀና...

نمایش همه...
Addis Ababa City Environmental protection Authority

"ሰላማችንን በጋራ እናጸናለን፣ እናስቀጥላለን" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ሁሉም ለሰላም፣ ሰላም ለሁሉም!” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ከከተማዋ ነዋሪዎች፣ ከሚኒስትሮች፣ ከአምባሳደሮችና በከተማች ከሚገኙ የአለምአቀፍ ተቋማት ተወካዮች እንዲሁም ከሁሉም...

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.