fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ሰዋስው ☘☘☘☘

ሰዋስው ☘☘☘☘

رفتن به کانال در Telegram

በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

نمایش بیشتر
1 161
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የታህሳስ ፫ በአታ ለማርያም ዋዜማ፦ 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 በ፪፡ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምዒ ዕዝነኪ፤ ርስዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ ፤ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ፤ ቀደሰ ማህደሮ ልዑል፤ወይቤ፤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ @eotcw @eotcw @eotcw @eotcw ምልጣን፦ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ፤ ቀደሰ ማህደሮ ልዑል፤ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ፤ ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ @eotcw @eotcw አመላለስ፦ ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ፤ ወይቤ ዝየ አኃድር @eotcw @eotcw ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሰአሊ ለነ ማርያም እንተ እግዚእ ኀረያ ሰአሊ ለነ ማርያም @eotcw እግዚአብሔር ነግሠ፦ በከመ ይቤ ኢሣይያስ ነቢይ ናሁ ይወርድ እግዚአብሔር ውስተ ምድረ ግብፅ ተፅዒኖ ዲበ ደመና ቀሊል ደመናሰ ዘይቤ ይእቲኬ ድንግል ዘሀዘለቶ ለአማኑኤል @eotcw በ፫ት፦ ማርያምሰ እሙኒ ዐመቱኒ በትረ አሮን እንተ ሠረጸት እንበለ ተክል @eotcw ይት፦ እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ ቃል ቅዱስ ኃደረ ላዕሌኪ @eotcw ሰላም፦ ወኵሉ ነገራ በሰላም ፡ወኵሉ ነገራ በሰላም ሰላማዊት ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ፣ ወኵሉ ነገራ በሰላም ወኵሉ ነገራ በሰላም ጥዕምት በቃላ ወሰናይት በምግባራ ፡ ወኵሉ ነገራ በሰላም ወኵሉ ነገራ በሰላም ንፅህት ይእቲ በድንግልና አልባቲ ሙስና ዕራቁ ደመና፤ ወኵሉ ነገራ በሰላም ወኵሉ ነገራ በሰላም ማርያም ታዕካ በምድር ወታዕካ በሰማይ 🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@eotcw👈 👉@eotcw👈 👉@etocw👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @eotcw #Join & shar #

photo content

photo content

photo content

ወረብ☘☘☘☘ በሰዋሰው ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም ለክብረ በአላት ማውጫ። በተጨማሪም-ዋዜማ -የእለቱን ምስባክ -የእለቱን በአላት በስንክሳር ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ። https://t.me/Eotcw

በምንሳደብበት አንደበታችን ቅዱስ ቁርባን ብንቀበል ጸጋ መለኮቱ ከእኛ ተነጥቆ በየነረሃው በአርምሞ በተአቅቦ ለሚኖሩት ቅዱሳን እናት አባቶቻችን ይሰጣል፡፡ ሰውን እየተሳደብን የምንጸልይ እና ቅዱስ ቁርባን የምንቀበል ከሆነ ውኃ የሌለው ባዶ ጋን ነን፡፡ ለራሳችንም ለሰውም በፍጹም አንጠቅምም አንተርፍም፡፡ አባ ጊዮርጊስ በአርጋኖን መስጋናው ‹‹ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ እና መራራ ውኃ አይወጣም›› ይላል፡፡ ከአንድ ምላስም ምርቃት እና ስድብ አይወጣም፡፡ ምርቃት፣ በጎ ቃላት ጣፋጭ ውኃ ነው፡፡ ስድብ ግን መራራ ውኃ ነው፡፡ ዛሬ ጸሎታችን ኃይል ያጣው፣ እግዚአብሔር ፊት አልደርስ ያለው፣ ችግራችንን አልፈታ እና አላርቅ ያለው ከአንደበታችን ጣፋጭ እና መራራ ውኃ ስለምናወጣ ነው፡፡ በአንዱ ምላሳችን ጸሎት እና ስድብ ይመነጭባቸዋል፡፡ ከአንዱ አንደበታችን ምርቃት እና እርግማን ይዘንብባቸዋል፡፡ አንደበታችን አፈጣጠሩ ለምስጋና ነበር እኛ ግን በስድብ ሰይጣን የሰይጣን አፍ አደረግነው፡፡ የመንፈሰ ጽርፈት ወይም የስድብ ሰይጣን ዋነኛው ሥራው አንደበታችን፣ ልቦናችን ላይ ሆኖ ሰውን እንድንሰድብ እና እንድናዋራድ፣ ከዚያም ባለፈ አፋችንን ወደ ሰማይ እንድንከፍት ያደርገናል፡፡ የስድብ ሰይጣን ስድብን ቀስ በቀስ በቀልድ መልክ ያለማምደናል ከዚያም ከጠባያችን አዋህዶ ስድብን ጠባያችን፣ መገለጫችን ያደርገዋል፡፡ ለአንዳንዶች ስድብ የጨዋታ፣ የቀልድ የወዳጅነት የመቀራረብ እና የፍቅር መገለጫ ሊመስለን ይችላል፡፡ ይህ ለአሕዛብ እንጂ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ስድብ የሰይጣን አፍ ነው፡፡ በጣም የሚገርመው በዚህ መልኩ የስድብ ሰይጣን ውስጣችን ይገባና እኛ ዓለማዊ ሕይወቱን እና ስድቡን ትተን ጥሩ መንፈሳዊ ሰው ስንሆን ያኔ የገባው የስድብ ሰይጣን በአንደበታችን መሳደቡን ይተውና ከውስጣችን ሆኖ ወደ ሰማይ ይሳደባል፡፡ ቤተ ክርስትያን ስናስቀድስ፣ ትምህርት ስንማር፣ ጸሎት ስናደርግ ድሮ ምላሳችን ላይ ሆኖ ሰዎችን የሚሳደበው ሰይጣን ውስጣችን ሆኖ እግዚአብሔርን፣ እመቤታችንን፣ ቅዱሳን መላእክትንና ቅዱሳንን በአስደንጋጭ እና በአጸያፊ ሁኔታ እራሳችንን መቆጣጠር እስኪያቅተንና ስድቡን ከውስጥ መስማት እስኪዘገንነን ድረስ ይሳደባል፡፡ ያኔ ትርፋችን ድንጋጤ እና ጭንቀት ብቻ ይሆናል፡፡ ውስጣችን ያለው የስድብ ሰይጣን ጉዳቱ ሁለት ነው፡፡ አንደኛ የምንሰድበውን ሰው ያስጎዳናል፡፡ ሁለተኛ እኛም ሰዳቢዎቹ እንጎዳለን፡፡ ማንም ሰው ሰውን ሰድቦ፣ ሰውን አንቋሾ፣ ሰውን አዋርዶ የሕሊናና የልቦና እረፍት አይኖረውም፡፡ የሰደበው ስድብ እንደ ቤተ ክርስትያት ደውል ውስጡ ያቃጭላል፡፡ የመንፈሰ ጽርፈት ወይም የስድብ ሰይጣን ልክ እንደ ዓይነ ጥላ አደገኛ የሚያደርገው ከጠባያችን፣ ከአስተዳደጋችን ጋር ተመሳስሎ እኛኑ አህሎ ተደብቆ አድፍጦ መኖሩ ነው፡፡ እኛ ስንበሳጭ አንደበታችን ላይ ከች ብሎ ጥርግርግ አድርጎ ሰውን ያሰድበናል፡፡ ከተሳደብን በኃላ እንድንጸጸት እና እንድንቆጭ ያደርገናል፡፡ የስድብ ሰይጣን አብሮን ካደገ እና ከኖረ መንፈሳዊ ሕይወታችን መገለጫው ሰውን መተቸት፣ ሰውን ማማት፣ ሰውን መስደብ ነው፡፡ ሌላው የስድብ ሰይጣን ያለበት ሰው በፍጹም መረጋጋት አይታይበትም፡፡ መገለጫው ብስጭት፣ ግልፍተኝነት፣ ስሜታዊነት እና ነገሮችን ከአንድ አቅጣጫ ማየት ብሎም የራሱን ብያኔ መስጠት እና መሳደብ ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ ከመንፈጸ ጽርፈት ለመላቀቅ እግዚአብሔር ይርዳን! ወደ መፍትሔው ስንመጣ ከዚህ ከመንፈጸ ጽርፈት ወይም ከስድብ መንፈስ ለመላቀቅ ምን እናድግር? የሚለውን ስናይ በመጀመሪያ ላንሳደብ ወስነን ንስሐ ልንገባ ይገባል፡፡ ሁለተኛ በንስሐችን ውስም የሰደብናቸውን ሰዎች አስታውሰን ልንጸጸት እና እግዚአብሔርን እና የሰደብናቸውን ሰዎችንም ይቅርታ ልንጠይቅ ይገባል፡፡ ሦስተኛ ስንጸልይ እንደ መዝሙረኛው ዳዊት ‹‹ስድብንና ነውር ከእኔ አርቅ›› እያልን መጸለይ ይገባናል፡፡ /መዝ 119÷22/ አራተኛ ስድብ የሰይጣን መሆኑንና የሚያሳድበን መንፈሰ ጽርፈት ወይም የስድብ ሰይጣን መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡ አምስተኛ እራሳችንን እና አንደበታችንን መግዛት ይገባናል፡፡ ስድስተኛ አንደበታችን ላይ ሆኖ የሚሳደበውን የስድብ ሰይጣን በስግደት እና በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ፡፡ ሰባተኛ መንፈሰ ጽርፈት አንደበታችን ላይ ሆኖ ሰው እንዳይሳደብ በጌታችን፣ በእመቤታችን፣ በቅዱሳን መላእክት እና በቅዱሳን ስም ማሰር መገዘት እና በአባቶች ማሳሰር እና ማስገዘት፡፡ ይህንን የማናደርግ ከሆነ ግን ሰውን እየተሳደብን ሺ ብንሰግድ፣ ሌሊቱን በሙሉ ስንጸልይ ብናድር፣ ብንዘክን ብንመጸውት፣ ብናስቀድስ ቅዱስ ቁርባን ብንቀበል በነፍሳችን ላይ ገሃነመ እሳትን እያወጅን እንጂ መንፈሳዊ ሕይወትን እየኖርን እንዳይመስለን፡፡ በመንፈሳዊ ምግባር የምንሰበስበውም በረከት፣ በመንፈሰ ጽርፈት፣ በስድብ አንደበት፣ በስድብ ሰይጣን እየበተንነው እንደሆነ ልናውቅ ይገባል፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ ‹‹አንደበትም እሳት ነው፡፡ አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ያሳድፋልና፣ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፣ በገሃነምም ያቃጥላል›› ያለው ትምህርት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ማስጠንቀቂያም ነው፡፡ /ያዕ 3÷6/ ስንቱን በእሳት አንደበታችን አቃጥለናል? አንደበታችን ለስንቶቻችን የዓመፃ ዓለም ሆኖብናል? ስድባችን ስንት ጊዜ አንደበታችንን አሳድፏል? ወለላይቱ እመቤት ከመንፈሰ ጽርፈት ትጠብቀን! ‹‹አሁን ግን እናንተ ደግሞ ቁጣንና ንዴትን ክፋትንም፣ ከአፋችሁም ስድብን የሚያሳፍርንም ንግግር እነዚህን ሁሉ አስወግዱ›› /ቆላስ 3÷8/ ህዳር 27/3/2014 @Eotcw

🍀ወረብ🍀 ጠያቂ፡-ጠበል ምንድን ነው? ኦርቶዶክስ፡– ጠበል ማለት በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ህሙማን የሚፈወሱበት ተአምራት የሚደረጉበት ቅዱስ ውሃ ነው:: ጠያቂ፡–መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለህ? ኦርቶዶክስ ፡- በሚገባ..ንዕማን ለምጻም እንደነበር እና በጠበል ሐይል እንደዳነ መጽሃፍ ቅዱስ ያስተምረናል "ንዕማንም በፈረሱና በሰረገላው መጣ፥ በኤልሳዕም ቤት ደጃፍ ውጭ ቆመ። ኤልሳዕም ሂድ፥ በዮርዳኖስም ሰባት ጊዜ ታጠብ፤ ሥጋህም ይፈወሳል፥ አንተም ንጹሕ ትሆናለህ…… ወረደም፥ የእግዚአብሔርም ሰው እንደ ተናገረው በዮርዳኖስ ሰባት ጊዜ ብቅ ጥልቅ አለ፤ ሥጋውም እንደ ገና እንደ ትንሽ ብላቴና ሥጋ ሆኖ ተመለሰ፥ ንጹሕም ሆነ።”2ነገሥት 5፡1-19 እንዲሁም ክርስቶስ በ ዮሐንስ 9:1-8 "ኢየሱስ ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና። ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው… ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ክርስቶስ በቃሉ ብቻ አይንህ ይብራልህ ብሎ ማዳን ይችላል ግን በብሉይ ኪዳን ህመምተኞች ይፈወሱበት ፣ተአምራት ይደረግበት የነበረው ጠበል በሐዲስ ኪዳንም የተባረከና ፈቅዶ የሰጠን ጸጋ መሆኑን ለማስረዳት “ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ” አለው፡፡ ጠያቂ ፡— ታዲያ ጠበሎች ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መጠራት ሲኖርባቸው ለምን የማርያም ጠበል፤የሚካኤል ጠበል ፤የጊዮርጊስ ጠበል ይባላል? ኦርቶዶክስ ፡–መልሱ አጭር ነው ይኸውም በጠበሉ ቅዱሳን እንዲታሰቡበት ነው ጠያቂ ፡–መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለህ? ኦርቶዶክስ ፡- አዎ በሚገባ ..ቅድስት ቤተክርስትያን ሁሉ ነገሯ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው "እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና። በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።”(ኢሳይያስ 56:4-5 ) እንዲሁም “የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው” (ምሳሌ 10:7) በሚለው መጽሀፍ ቅዱሳዊ መረጃ መሰረት በጸበሉ ቅዱሳኑ መጠራታቸው መታሰቢያቸው እንዲሆን ነው፡፡ጠበሉን የፈጠረው መድሐኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን እና በጠበሉም አድሮ ህሙማንን የሚፈውሰው እና ተአምራትን የሚያደርገው የእግዚአብሔር ሐይል መሆኑን በደንብ እናውቃለን፡፡ ጠያቂ–አመሰግናለው ኦርቶዶክስ–ቅድስት ቤተክስትያን ለሁሉም ጥያቄ መልስ አላት፣ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቀደመችው እውነተኛይቱ መንገድ! ለኛ ለምናምነው ፀበሉን በእምነትና በንፅህና በፈሪሃ እግዚአብሔር ከተጠቀምንበት ፈውስ እንደሚሆነን አንጠራጠርም።ፀበሉ ሁላችንን ከስጋዊና ከመንፈሳዊ ደዌ ይፈውሰን! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!! 🍀@Eotcw

🌹ኅዳር ፳፭ ምስባክ የቅዳሴ 🌹 በዕለቱ የሚቀደሰው ቅዳሴ ዘዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ኀቤከ) ✅፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም. ፯ ቊ. ፩ - ፲፪ ✅፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም. ፬ ቊ. ፲፪ - ፲፱ ✅የሐዋርያት ሥራ ም. ፭ ቊ. ፲፩ - ፲፯ ምስባክ ዘቅዳሴ ልሳነ ከለባቲከ ላዕለ ጸላዕቱ :: አስተርአየ ፍናዊከ እግዚኦ :: ፍናዊሁ ለአምላክነ ለንጉሥ ዘውስተ መቅደስ ወንጌል ✅የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲ ቊ. ፲፮ - ፴፪ #Share 👇👇👇 🟩@Eotcw #ሼር

photo content

ወረብ☘☘☘☘ በሰዋሰወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም ለክብረ በአላት ማውጫ። በተጨማሪም-ዋዜማ -የእለቱን ምስባክ -የእለቱን በአላት https://t.me/Eotcw ለወዳጅ ዘመድዎ share# share# Share# ያድርጉ።

photo content

photo content

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 አመ ለህዳር//25/// ለቅዱስ መርቆሬዎ ስረዓተ ማኅሌት 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል ገባሬ ኩሉ ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም፤ ይቀዉሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም፤ ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም፤ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔ ዓለም፤ ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም፤ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ። ዓዲ ፩ አብ ቅዱስ ፩ ወልድ ቅዱስ፤ ፩ ዉእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘአድኃኖሙ ለሰማዕት። መልከአ ሚካኤል ለሕፅንከ፦ ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሰርር ዖፍ፤ እንዘ ትሰርር ነዓ በክልዔ አክናፍ። ዚቅ፦ ሚካኤል መልአክ ወረደ እምሰማይ፤ ኀበ ቅዱስ መርቆሬዎስ፤ ወአጥፍአ ኃይለ እሳት፤ ወኢለከፎ ስጋሁ። ነግሥ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። ዚቅ፦ አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፤ ወያሚሆሙ ለካህናት፤ ነያ ጽዮን መድኃኒት። መልክአ መርቆሬዎስ፦ ሰላም ለዝክረ ስምከ ገብረ ኢየሱስ ብኢል፤ ወለስርዕትከ ጸሊም ዘቆናዚሁ ፍቱል፤ መርቆሬዎስ ሰማእት ገባሬ ተአምር ወኃይል፤ ለዮሐንስ ፍና ድኂን ከመ መራህኮ በኀቅል፤ ምርሀኒ ለወልድከ ፍና ጽድቅ ወሣህል። ዚቅ፦ ወሀሎ ፩ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፖዴር፤ ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል፤ ነገረ ገድሉ መዓርዒር ለተናግሮ ዕፁብ ግብር፤ ወዲበ ርእሱኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል። ወረብ፦ ወሀሎ ፩ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፖዴር ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል፤ መዓርዒር ለተናግሮ ተናግሮ ዕፁብ ግብር። መልክአ መርቆሬዎስ፦ ሰላም ለከናፍሪከ ወለአፉከ ዘተናገረ፤ ዕበደ ዕልው ዳኬዎስ ወኀጒለ አርዳሚስ ድህረ፤ መርቆሬዎስ ሰማእት አመ አፆሩከ ፆረ፤ ተዐገስከ እስከ ለሞት እንዘ ትትዌከፍ ሐሣረ፤ በዓለመ ተስፋ ሐዳስ ከመ ትንሣእ ክቡረ። ዚቅ፦ ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፤ ወርእሶ አምተረ ዓቢያተ ተናገረ፤ አስተምህር ለነ ዮሐንስ ዘአጥመቀ ቃለ። ወረብ፦ ዓቢያተ ተናገረ ወርእሶ አምተረ ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፤ አስተምህር ለነ መርቆሬዎስ ዘሰበከ ቃለ። መልክአ መርቆሬዎስ፦ ሰላም ለልብከ ወለኅሊናከ ዘሐለየ፤ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትትዌከፍ ሥቃየ፤ መርቆሬዎስ ሥዕልከ ከመ ጽንዐ ኃይሉ አርአየ፤ ላዕለ ዑልያኖስ መዓምፅ አመ ባስልዮስ ጸለየ፤ ኃይለ ረድኤትከ ይርአይ ዓላዊ ፀርየ። ዚቅ፦ ጸልዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ፤ ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ዘይብል፤ ሰምዖሙ ጸሎቶሙ፤ ወቀተለ ፀሮሙ። ወረብ፦ ጸልዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ፤ ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ወረብ ዓዲ፦ ጸልዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ፤ ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ሰምዖሙ ጸሎቶሙ መልክአ መርቆሬዎስ፦ ሰላም ለጸአተ ነፍስከ ድኀረ ፈጸሙት ህማመ፤ በአፈ ጕድብ ሰይፍ በሊህ አመ ክሣዳ ተገዝመ፤ መርቆሬዎስ ቅድሜከ ሶበ እግረ ልብየ ቆመ፤ ሐውፀኒ ለለጽባሑ ወጸግወኒ ሰላመ ፤እስመ ረሰይኩከ አበ ወሰናይት እመ። ዚቅ፦ መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣደ፤ ወተፈፀመ ስምዑ ለቅዱስ መርቆሬዎስ። አመላለስ፦ መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣዶ፤ ወተፈፀመ ስምዑ ለቅዱስ ወረብ፦ መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣ/2/ ወተፈፀመ ስምዑ ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መርቆሬዎስ/2/ መልክአ መርቆሬዎስ፦ ሰላም ለበድነ ስጋከ ንጹሕ ወቅዱስ፤ ወለግንዘትከ ፀዓዳ በማየ ደም ግፍዕ ርሑስ፤ መርቆሬዎስ ሰማእት መኰንነ አስሊጥ ወፋርስ፤ ላዕሌየ ይኅድር እግዚኦ በጸሎትከ ክርስቶስ፤ እስመ ማኅደሩ ውእቱ ልቦና ወነፍስ። ዚቅ፦ ከመ ኮከብ ብሩህ፤ ወከመ ዕጣን ንፁህ፤ መርቆሬዎስ ኃያል መስተጋድል፤ ዘዓቢየ ኃይለ ይገብር። መልክአ መርቆሬዎስ፦ ሰላም ለመቃብሪከ ለህላዌከ መካኑ፤ ወለስጋከ ቀይጠኑ፤ መርቆሬዎስ ከማከ ኢተንስአ በበዘመኑ፤ መኑ መኑ ዝይትማስለከ መኑ፤ እንበለ ጊዮርጊስ ሰማእት ዘአዳም ስኑ። ዚቅ፦ ጸለየ መርቆሬዎስ እንዘ ይብል ኀበ ይብል ኃበ ተቀብረ ሥጋየ ወተክዕወ ደምየ ህየ በረከት *ምልጣን******** ፈጸመ ሰምዓ ቅዱስ መርቆሬዎስ፤ በመዋዕሊሁ ለዳኬዎስ ንጉስ፤ ወኮነ መድኃኒተ ለኩሉ ዘነፍስ፤ ወተፈሥሑ፤ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ። ****አመላለስ********* ወተፈሥሑ ባስልዮስ፤ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ። ወረብ፦ ፈጸመ ሰምዓ ቅዱስ መርቆሬዎስ በመዋዕሊሁ ለዳኬዎስ ንጉስ፤ ወኮነ መድኃኒተ ለኩሉ ዘነፍስ ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ። ***ቅንዋት********** ሰማዕት በገድሎሙ አረቦነ ዘመዊዕ ነሥኡ፤እንዘ ያኄይሎሙ አምላኮሙ በመስቀሉ በውስተ ስምዕ፤ወረከቡ ዘአፍቀሩ ተሣየጡ ምድረ በደሞሙ፤ማ፦ ወነሥኡ ዕሤቶሙ፤ፍጹመ እለ መነኑ ዓለመ መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

photo content

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሕዳር 21/03/2014 ዓ.ም የሕዳር ጽዮን ማርያም 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ✝ በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ 2ቆሮ 7÷12-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን፦ 1ጴጥ 2÷5-11 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 7÷44-59 ምስባክ ፦ መዝ 131÷13-15 እስመ ሐረያ እግዚአብሔር ለጽዮን ወአብደራ ከመትኩኖ ማህደሮ ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም ትርጉም ፦ እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና ማደርያውም ትሆነው ዘንድ ወዷታልና እንዲህም ብሎ ይህች የዘለዓለም ማረፊያዬ ናት ወንጌል ፦ ማቴ 21÷42-ፍ.ም ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሥርዓተ ዋዜማ ዘኅዳር ፳፭ መርቆሬዎስ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 በትግስቶሙ ለሠማእት ትድእን ሀገር፤ ወበጸሎተ ጻድቅ ትትፌሳሕ መካን፤ ዝክረ ጻድቅ በውዳሴ፤ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ ምልጣን፦ ዝክረ ጻድቅ በውዳሴ፤ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ፤ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ አመላለስ፦ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሰማእት ኮኑ በሃይማኖት ወበጽንአ ትእግስት ሰማእት ኮኑ በሃይማኖት እግዚአብሔር ነግሠ፦ ሰማእት ረከቡ ተስፋሆሙ ዘአሰፈዎሙ እስመ ቦሙ ተስፋ በዘይድኅኑ ተሣየጡ ምድረ በደሞሙ ይትባረክ፦ ምዕዎ ለእኩይ ህሊና በእምነቶሙ እስመ ሰናየ ገድለ ተጋድሉ ሰላም፦ በፍስሀ ወበሰላም ቦኡ ሰማእት ሀገር ቅድስት በገድሎሙ ወበትእግስቶሙ እምጸሀይ ያበርህ ገጾሙ በሠላም ቦኡ ሀገሮሙ አመላለስ፦ እምጸሀይ ያበርህ ገጾሙ፤ በሠላም ቦኡ ሀገሮሙ መልካም በአል @eotcw🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ሥርዓተ ዋዜማ ዘኅዳር ፳፭ መርቆሬዎስ 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 በትግስቶሙ ለሠማእት ትድእን ሀገር፤ ወበጸሎተ ጻድቅ ትትፌሳሕ መካን፤ ዝክረ ጻድቅ በውዳሴ፤ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ ምልጣን፦ ዝክረ ጻድቅ በውዳሴ፤ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ፤ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ 👉 አመላለስ፦ ይትፌስሁ ገሀደ ተአሚኖሙ 👉 በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦ ሰማእት ኮኑ በሃይማኖት ወበጽንአ ትእግስት ሰማእት ኮኑ በሃይማኖት 👉 እግዚአብሔር ነግሠ፦ ሰማእት ረከቡ ተስፋሆሙ ዘአሰፈዎሙ እስመ ቦሙ ተስፋ በዘይድኅኑ ተሣየጡ ምድረ በደሞሙ 👉 ይትባረክ፦ ምዕዎ ለእኩይ ህሊና በእምነቶሙ እስመ ሰናየ ገድለ ተጋድሉ ሰላም፦ በፍስሀ ወበሰላም ቦኡ ሰማእት ሀገር ቅድስት በገድሎሙ ወበትእግስቶሙ እምጸሀይ ያበርህ ገጾሙ በሠላም ቦኡ ሀገሮሙ አመላለስ፦ እምጸሀይ ያበርህ ገጾሙ፤ በሠላም ቦኡ ሀገሮሙ መልካም በአል @ወረብ☘☘☘☘☘🍀🍀🍀🍀🍀🍀

✝✝✝✝✝ጉባኤ ቃና ዘበዓለፅዮን✝✝✝✝ ዘዲያቆን የአብስራ ሰሐቀ ዳጎን ሐራሲ ወአንፈርአፀ መልዕልተ በዘፅዮን ኃይል እስመ ረከበ መሬተ ትርጉም፦ ገበሬ ዳጎን ሳቀ ወደእላይም ዘለለ ምን አግኝቶ ይሆን😒 በፅዮን ኃይል መሬትን አግኝቷልና ሰም፦ ገበሬ ዳጎን በፅዮን ኃይል መሬት አገኘ ለገበሬ ለስራው መከወኛ አንዱና ዋናው ነገር እንግዲህ መሬት ነውና በዚህም ተደሰተ ሳቀ ወርቅ፦ በነገራችን ላይ ዳጎን ጣዖት ሲሆን በገበሬ ተመስሎ መሬትን በፅዮን ኃይል አገኘ የተባለው ዳጎንን በታቦተፅዮን ላይ ሲያስቀምጡት ታቦቱ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ኃይል ነውና መሬት ላይ ወድቆ ያገኙት ነበር። በዚህም ቅኔ ላይ የዳጎን መውደቅ ታቦተ ፅዮንም ኃይል ማሳየቷን አመስጥረዋል ታሪክ ፡ መፅሐፈ ሳሙኤል ም፭ -ፍጻሜው ተመልከት ሙያ፦ ሰሐቀ ...........ማሰሪያ ይስባል እንጂ አይሳብም ዳጎን ሀራሲ ምሳሌ.......... ሀራሲ ሰም ዳጎን ወርቅ ተመስሎ የቅኔ ባለቤት ወ..............ፍቺው ም ሙያው ዋዌ አንፈርአፀ............በዋዌ የተደገመ ማሰሪያ መልዕልት.............ወደ የወጣበት መገስገሻ በ....................አገባብ ፍቺው በቁም ቀሪ ሙያው ማድረጊያ ዘ...............ዘርፍ ደፊ ዘርፍ ደፊነቱ ኃይለ ፅዮን የሚያሰኝ ኃይል ...............የማድረጊያ ባለቤት ፅዮን .................የኃይል ዘርፍ እስመ ...............አገባብ ፍቺው ና ሙያው አስረጅ አስረጅነቱ ለሰሐቀ ረከበ................እንዳያስር እስመ ይጠብቀዋል መሬት..................የረከበ ተሣቢ

ወረብ☘☘☘☘ በሰዋሰው ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም ለክብረ በአላት ማውጫ። በተጨማሪም-ዋዜማ -የእለቱን ምስባክ -የእለቱን በአላት በስንክሳር https://t.me/Eotcw

share#share#share 🍀🍀🍀🍀🍀🍀 አገልግሎታችንን ለሁሉም ለማዳረስ በሚከተለው አድራሻ 👉👉👉👉👉@Eotcw ብለው ሼር ያድርጉ። 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀