fa
Feedback
UGR-13 MEMES

UGR-13 MEMES

رفتن به کانال در Telegram

Meme of the people by the people for the people! You are highly recommended to leave if you can't take a joke; don't go around whining about it😐 Use this to send us ur memes @PC1memebot

نمایش بیشتر
394
مشترکین
+124 ساعت
+27 روز
+730 روز
آرشیو پست ها
photo content

photo content

Bro is ahead of time
Bro is ahead of time

መታቀብ @ it's best
መታቀብ @ it's best

Meanwhile on Havan tube's YouTube channel😂
Meanwhile on Havan tube's YouTube channel😂

Dr. Maria might be planning the biggest prank ever when she scheduled our exam on April fools day. Sometimes I wonder if she is gonna say "ቀልዴን ነው ፈተናው ገና ነው ፈታ በሉ"

Sefere Selam መብራት ለ 30 minutes ጠፍቶ ስላላነበብን.... ፈተናው በ 30 minutes ይራዘም✊

photo content

I have never seen something more obvious... idk why it is included in a ppt🤦‍♂️
I have never seen something more obvious... idk why it is included in a ppt🤦‍♂️

photo content

Via @PC1memebot Credit- Edu
Via @PC1memebot Credit- Edu

የግቢ ATM ተሰልፈክ
የግቢ ATM ተሰልፈክ

The good times🤤
The good times🤤

ብሶት የወለደው ጀግናው የ ባቻችን ግንባር ተጋርጦብን የነበረውን የመጥፋት አደጋ ነፍጥ ሳያነግብ በሰላም እና በድል መመከት ችሎዋል። ትግሉ ከግብ እንዳይደርስ ይፈልጉ የነበሩ አንዳንድ ያለፈው ስርዓት ናፋቂዎች ትግሉን ለማደናቀፍ ካፌ ጀርባ ያለውን ዛፍ በማጠር ለ Construction ይፈለጋል ቢሉም ትግላችን ግን ፍሬ አፍርቶ ከፍሬው ለመብላት ችለናል። ትግሉ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ልት ተ ቀን ከጎናችን ለነበራችሁ የሰላም አርበኞች በሙሉ ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን። ትግላችን እዚህ ቢደርስም አንዘናጋም ትግሉ ይቀጥላል። በUGR 13 exit postponement ግንባር communication ፅ/ቤት ከሰላምታ ጋር! የካቲት 19 2016 ዓ.ም

Here comes a bomb 💣

ይሄ ነገር በሰላም postpone ማይደረግ ከሆነ እና ይሄ ፀረ የኛ batch ውሳኔ በዚው ሚፀና ከሆነ መብታችንን ለማስከበር ስንል ታጥቀን ከcafe ጀርባ ያሉት ዛፎች ውስጥ ገብተን ትግል እንደምንጀምር ማሳወቅ እንወዳለን። ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ሌላው በፀሎት እና ስንቅ በማቃበል ይተባበረን ( የካፌ ምግብ እየበሉ የትጥቅ ትግል ግቡን ስለማይመታ ስንቁ ከሰላም እና ከአማን ካፌ ቢሆን ይመረጣል)። በUGR 13 exit postponement ግንባር ከሀዘን ጋር! የካቲት 16 2016 ዓ.ም Addis Ababa

Fair to say some of them look excited😅
Fair to say some of them look excited😅

Who needs selfie sticks when we already have her😏
Who needs selfie sticks when we already have her😏

We all know በጣም ፈጠነ ከተባለ ነገ ጠዋት upload endemiyaregut🤦‍♂. Suspense
We all know በጣም ፈጠነ ከተባለ ነገ ጠዋት upload endemiyaregut🤦‍♂. Suspense

photo content