UGR-13 MEMES
Ir al canal en Telegram
Meme of the people by the people for the people! You are highly recommended to leave if you can't take a joke; don't go around whining about it😐 Use this to send us ur memes @PC1memebot
Mostrar más394
Suscriptores
+124 horas
+27 días
+730 días
Archivo de publicaciones
394
Dr. Maria might be planning the biggest prank ever when she scheduled our exam on April fools day. Sometimes I wonder if she is gonna say "ቀልዴን ነው ፈተናው ገና ነው ፈታ በሉ"
394
ብሶት የወለደው ጀግናው የ ባቻችን ግንባር ተጋርጦብን የነበረውን የመጥፋት አደጋ ነፍጥ ሳያነግብ በሰላም እና በድል መመከት ችሎዋል። ትግሉ ከግብ እንዳይደርስ ይፈልጉ የነበሩ አንዳንድ ያለፈው ስርዓት ናፋቂዎች ትግሉን ለማደናቀፍ ካፌ ጀርባ ያለውን ዛፍ በማጠር ለ Construction ይፈለጋል ቢሉም ትግላችን ግን ፍሬ አፍርቶ ከፍሬው ለመብላት ችለናል። ትግሉ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ልት ተ ቀን ከጎናችን ለነበራችሁ የሰላም አርበኞች በሙሉ ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን። ትግላችን እዚህ ቢደርስም አንዘናጋም ትግሉ ይቀጥላል።
በUGR 13 exit postponement ግንባር communication ፅ/ቤት
ከሰላምታ ጋር!
የካቲት 19 2016 ዓ.ም
394
ይሄ ነገር በሰላም postpone ማይደረግ ከሆነ እና ይሄ ፀረ የኛ batch ውሳኔ በዚው ሚፀና ከሆነ መብታችንን ለማስከበር ስንል ታጥቀን ከcafe ጀርባ ያሉት ዛፎች ውስጥ ገብተን ትግል እንደምንጀምር ማሳወቅ እንወዳለን። ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ሌላው በፀሎት እና ስንቅ በማቃበል ይተባበረን ( የካፌ ምግብ እየበሉ የትጥቅ ትግል ግቡን ስለማይመታ ስንቁ ከሰላም እና ከአማን ካፌ ቢሆን ይመረጣል)።
በUGR 13 exit postponement ግንባር
ከሀዘን ጋር!
የካቲት 16 2016 ዓ.ም Addis Ababa
