Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
رفتن به کانال در Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
نمایش بیشتر3 590
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+4830 روز
آرشیو پست ها
#ነዳጅ
የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።
በሌላ በኩል ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 127 ነጥብ 22 ብር እንዲሁም ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 124 ነጥብ 55 ብር ብቻ እንዲሸጥ ተወስኗል።
GC-5 and RC-4 and above
ጨረታ አዲስ ዘመን ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
For BC7/GC7 and above
ጨረታ አዲስ ዘመን ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
+8
♦️ያዶን ♦️
የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት
▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️
አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤
🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦
▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
▪️◽️LTZ profiles
28/38/48 (በተፈለገው thickness, size)
▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal)
🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize)
🔹 ሸካራ (Cqeuerd)
🔹 ልሙጥ
🔹 2*1m
🔹 3*1m
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ እንቆርጣለን፤
🔹 አንጉላሬ (Angle)
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
🔹 ድፍን ብረቶች
ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars)
🔹 U channel and I section
🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤ 0916416641 0931246190 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco
👉 የመንግስት የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት የወጣውን ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ የሀምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የቅዳሜ እትም ላይም ያገኙታል ።
አንድ ለጨረታ የገባ ዋጋ የተሰበረ ነው (abnormally/unusually low) የሚባለው መቼ ነው? የተሰበረ ዋጋ ሲያጋጥም ምን እናደርጋለን?
በአዲሱ የፌደራል የግዥ አፈፃፀም መመሪያ አፈፃፀም መመሪያ 1073/2017 አንቀፅ 123 መሠረት:
🧩 ለዕቃ ግዥ በተጫራቹ የቀረበው የጨረታ ዋጋ ከገበያ ዋጋ አንጻር ከ30% (ሰላሳ በመቶ) ያነሰ ሲሆን ፤ ለምክር እና ከምክር ውጭ የሆነ የአገልግሎት ግዥ በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ ከገበያ ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እና፤ (እዚህ ላይ በእንግሊዘኛ በተቀመጠው "also more than twenty percent (20%) lower than other bid prices." የሚል አካቷል)
🏗 ለግንባታ ግዥ በተጫራቹ የቀረበው የጨረታ ዋጋ ከምህንድስና ግምት ዋጋ ጋር በአንጻራዊነት ሲታይ የቀረበው ዋጋ ከ20% (ሃያ በመቶ) ያነሰ ሲሆን እንደተሰበረ የጨረታ ዋጋ ይቆጠራል፡፡
ይህ በሚያጋጥምበት ጊዜ ምን አይነት የማጣራት እና ግምገማ ሂደቶችን ማለፍ እንዳለበት የመመሪያው አንቀፅ 123 ዝርዝር ሃሳቦችን አካቷል።
ይህን ሂደት በተመለከተ በዓለም ባንክ የተዘጋጀው "Guide to the identification and treatment of Abnormally Low Bids and Proposals" የሚለው መመሪያ ጠቃሚ ማብራሪያ ይሰጣል።
ያንብቡት ከላይ👆 አያይዘንላችኋል።
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
Repost from Ananiya Victor Doors
+3
💥Mona -Power ( ሞና ባትሪ )
(Lithium- Iron Phosphate Battery)
☎️ 0912433372 / 0979227373
✨Mona-power የጀኔረተርን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ የሚተካ የሀይል አማራጭ ነው::
✨Hybrid Inverter የምንጠቀም ሲሆን ከ Solar Energy (የፀሀይ ብርሀን) ወይም ከ (መብራት ቆጣሪ) ሀይል ይሰበስባል::
✨መብራት ሲጠፋ በ0.02 ማይክሮ ሰከንድ ወደ ባሪው ሀይል የሚቀየር ይሆናል::
✨ከ 5ዓመት ሙሉ ዋስትና + በፈለጉት የ Kilo Watt(Kw) አማራጭ የምናቀርብ ይሆናል::
✨ድምፅ እና ጭስ አልባ ስለሆነ ተመራጭ ያረገዋል::
Head Office ስልክ ቁጥር
አናንያ
☎️ 0912433372 / 0979227373
ለማማከር አገልግሎት Terms of Reference እንዴት እናዘጋጅ?
✅ የማማከር አገልግሎት ጨረታ ለማከናወን ከሚያስፈልጉን ሰነዶች አንዱና ዋነኛው Terms of Reference ነው።
✅ በተለይም የጥናት፣ ዲዛይን እና የግንባታ ቁጥጥር የማማከር አገልግሎት ላይ ምን ማሰራት እንደተፈለገ፣ የሚያስፈልገውን የባለሙያ ስብጥርና ልምድ፣ ምን ምን ከአማካሪው እንደሚጠበቅና የመሳሰሉትን ፍላጎቶች መያዝ ይኖርበታል።
✅ ይህንን Terms of Reference ለማዘጋጀት የሚያግዝ ሰነድ (Guide) አቅርበንላችኋል።
For expert insights and procurement best practices in Ethiopia, follow Procurement Insight Ethiopia! 🚀
🔗 Join Us: https://t.me/procinsightet
GC-1/BC-1
ጨረታ አዲስ ዘመን ሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
For grade one / water
ጨረታ አዲስ ዘመን ሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
+1
AACRA
ጨረታ ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ
Why settle for one-size-fits-all? We provide solutions for every need:
A-to-Z Engineering P.L.C – Security Tech Solutions!
📹 CCTV ካሜራዎቻችን
√ - የማይበገር ጥበቃ
√ - የማይደፈር ደህንነት
√ - የላቀ የደህንነት ስርዓት
√ - የዘመናዊ የክትትል ቴክኖሎጂ
🚪 Auto Gate Motors – Sliding, swinging, or underground
⏱️ Time Attendance – Biometric, card, or app-based
🔑 Door Locks – Keypad, fingerprint, or smart app access
📞 Video Intercoms – Simple audio or smart video doorbells
⚡️ Electric Fence – Home protection or high-security solutions.
🔥 Fire Alarms – Basic detectors or smart networked systems.
☀️ Solar Solutions – Battery, or hybrid
Your Safety, Our Mission
We import, supply & install with our experts!
We design, install, and maintain—so you get the perfect fit, not just a sale.
💬Need expert advice?Message us or visit
Facebook፡ https://www.facebook.com/share/1B68sUun8h/?mibextid=qi2Omg Telegram፡ https://t.me/AtoZSecuritySolutions
☎️ contact us
+251938383738
+251913332323
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን።
🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm
🌷 መረብ ሽቦ 2mm
🌷 ገቢዮን 2*1*1
🌷 ጋቢዮን 1*1*1
🌷 አደገኛ አጥር
🌷 የአጥር ሽቦ
🌷 የዶሮ ቤት
🌷 የግንባታ ሻሽ
🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው።
ስልክ 0913188417
0933672735 ይደውሉ።
+4
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
👉 የቤት ክዳን ቆሮቆሮ
👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅የተቀባ ቆርቆሮ
✅አሪቲ 28 ጌጅ
✅ቃሊቲ 28ጌጅ
✅አዳማ 28 ጌጅ
☑️አሪቲ 30 ጌጅ
☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ
☑️አዳማ 30 ጌጅ
☑️ግመል 30 ጌጅ
✅አሪቲ 32 ጌጅ
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ
✅ፈረስ ቡሻን
✅ የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ
ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
ስልክ. 0913188417
0933672735
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
