Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
رفتن به کانال در Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
نمایش بیشتر3 588
مشترکین
-324 ساعت
+87 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
#የጨረታ_ማስታወቂያ
በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች በተገነቡ ፕላዛዎችና የመኪና ማቆሚያዎች ውስጥ የሚገኙና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ማስታወቂያ
EOI for Partnership of Aluminium Works 104-2017.docx0.63 KB
መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን
(መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ
መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን
(መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ
Tender Announcement
Renovation & Expansion project
for contractors of grade 8 and above
Published on Reporter (Miazia 29,2017EC)
🏢 ለመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ አላቸውን?
👉 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አውራሪስ ከበደን ጠይቋል፡፡
👉 ዋና ዳይሬክተሩ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት የሕንፃ ከፍታ እና ዝቅታ የሚወሰነው እንደ ዞኑ/ቦታው/ ሲሆን፣ የሚገነባው የሕንፃ ዓይነት፣ ስፋት፣ አገልግሎት እና ሌሎችም በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ታሳቢ አድርጎ ነው ብለዋል፡፡
👉 የከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን በየ10 ዓመቱ የሚሻሻል መሆኑን የጠቀሱት አቶ አውራሪስ፣ አሁን ሥራ ላይ ያለው አዋጅ 52/2009 ነው ብለዋል፡፡
👉 በዚህ አዋጅ መሰረት በከተማው የሚካሄዱ ግንባታዎች ሁሉ ምድብ ተቀምጦላቸው በዚያ መሠረት የሚካሄዱ መሆኑን እና የሰማይ ጠቀስ ፎቆች ግንባታም በዚህ መሰረት እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅሰዋል፡፡
👉 የሕንጻ ከፍታ የሚወሰነው ከመዋቅራዊ ፕላኑ እና የሕንጻውን አገልግሎት መሰረት አድርጎ እንደሆነ ጠቅሰው፣ የንግድ አካባቢ ተብለው በተለዩት እንደ ሜክሲኮ ያሉ አካባቢዎች መዋቅራዊ ፕላናቸው ዝቅተኛውን የህንፃ ከፍታ እንጂ የከፍተኛውን ገደብ አያስቀምጥም ብለዋል፡፡
👉 ዝቅተኛው የሕንጻ ከፍታ በሚቀመጥባቸው እንደዚህ ዓይነት አካባቢዎች የከፍታው መጠን ገደብ እንደሌለው ያስታወሱት አቶ አውራሪስ፣ በአየር በረራ ክልል ባሉ አካባቢዎች ደግሞ የሕንፃ ከፍታቸው የተገደበ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡
(ኢቢሲ)
🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ!
▼Q.145) The minimum depth of foundation in clayey soils is____?
@consite🏗
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን
ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው
*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*
ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል
🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm
ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
📱0911195872
📱0983774236
📱0912875857
አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel
🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ!
▼Q144. Soundness of concrete is tested by ?
@consite🏗
🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ!
▼144. 11. Soundness of concrete is tested by ?
@consite🏗
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
♧ ይደውሉልን ያማክሩን
0904040477
0994941706
0994941708
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን
ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው
*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*
ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል
🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm
ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
📱0911195872
📱0983774236
📱0912875857
አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel
#ለመረጃ፦ ከሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ተለውጧል! ቤንዚን ከ112.67 ወደ 122.53 ብር አድጓል!
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
