ar
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

الذهاب إلى القناة على Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

إظهار المزيد
3 587
المشتركون
-324 ساعات
+87 أيام
+4630 أيام
أرشيف المشاركات
#የጨረታ_ማስታወቂያ በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች በተገነቡ ፕላዛዎችና የመኪና ማቆሚያዎች ውስጥ የሚገኙና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ማስታወቂያ
#የጨረታ_ማስታወቂያ በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች በተገነቡ ፕላዛዎችና የመኪና ማቆሚያዎች ውስጥ የሚገኙና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ማስታወቂያ

EOI for Partnership of Aluminium Works 104-2017.docx0.63 KB

መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን (መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ

Tender Announcement Renovation & Expansion project for contractors of grade 8 and above Published on Reporter (Miazia 29,2017
Tender Announcement Renovation & Expansion project for contractors of grade 8 and above Published on Reporter (Miazia 29,2017EC)

🏢 ለመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ አላቸውን? 👉 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 9
🏢 ለመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ አላቸውን? 👉 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አውራሪስ ከበደን ጠይቋል፡፡ 👉 ዋና ዳይሬክተሩ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት የሕንፃ ከፍታ እና ዝቅታ የሚወሰነው እንደ ዞኑ/ቦታው/ ሲሆን፣ የሚገነባው የሕንፃ ዓይነት፣ ስፋት፣ አገልግሎት እና ሌሎችም በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ታሳቢ አድርጎ ነው ብለዋል፡፡ 👉 የከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን በየ10 ዓመቱ የሚሻሻል መሆኑን የጠቀሱት አቶ አውራሪስ፣ አሁን ሥራ ላይ ያለው አዋጅ 52/2009 ነው ብለዋል፡፡ 👉 በዚህ አዋጅ መሰረት በከተማው የሚካሄዱ ግንባታዎች ሁሉ ምድብ ተቀምጦላቸው በዚያ መሠረት የሚካሄዱ መሆኑን እና የሰማይ ጠቀስ ፎቆች ግንባታም በዚህ መሰረት እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅሰዋል፡፡ 👉 የሕንጻ ከፍታ የሚወሰነው ከመዋቅራዊ ፕላኑ እና የሕንጻውን አገልግሎት መሰረት አድርጎ እንደሆነ ጠቅሰው፣ የንግድ አካባቢ ተብለው በተለዩት እንደ ሜክሲኮ ያሉ አካባቢዎች መዋቅራዊ ፕላናቸው ዝቅተኛውን የህንፃ ከፍታ እንጂ የከፍተኛውን ገደብ አያስቀምጥም ብለዋል፡፡  👉 ዝቅተኛው የሕንጻ ከፍታ በሚቀመጥባቸው እንደዚህ ዓይነት አካባቢዎች የከፍታው መጠን ገደብ እንደሌለው ያስታወሱት አቶ አውራሪስ፣ በአየር በረራ ክልል ባሉ አካባቢዎች ደግሞ የሕንፃ ከፍታቸው የተገደበ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ (ኢቢሲ)

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! ▼Q.145) The minimum depth of foundation in clayey soils is____? @consite🏗
Anonymous voting

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! ▼Q144. Soundness of concrete is tested by ? @consite🏗
Anonymous voting

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! ▼144. 11. Soundness of concrete is tested by ? @consite🏗
Anonymous voting

ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ ♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን ♧ ይደውሉልን ያማክሩን 0904040477 0994941706 0994941708
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ ♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን ♧ ይደውሉልን ያማክሩን 0904040477 0994941706 0994941708

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

#ለመረጃ፦ ከሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ተለውጧል! ቤንዚን ከ112.67 ወደ 122.53 ብር አድጓል!
#ለመረጃ፦ ከሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ተለውጧል! ቤንዚን ከ112.67 ወደ 122.53 ብር አድጓል!