fa
Feedback
𝐁𝐞𝐧𝐚𝐧 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

𝐁𝐞𝐧𝐚𝐧 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

رفتن به کانال در Telegram

💻የተማሩትን ማስተማር ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው! ይህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የምላቸውን ስለ ኮምፒውተር ትምህርቶች፤እንድሁም ከቴክኖሎጅ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን እና እውቀቶችን የማካፍልበት ቻናሌ ነው! 📶ወንድማችሁ፦ሁሰይን አል-በናን(አቡ ሱፍያን)

نمایش بیشتر
1 696
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-4030 عوز
آرشیو پست ها
አዲስ ስልክ ገዝታችሁ ወይም በተለያየ መንገድ save አድርጋችሁ የነበሩትን ስልክ ቁጥሮች ብታጡ ከጉግል አካውንታችሁ ላይ restore ለማድረግ መከተል ያለባችሁ step ✅1. Settings ክፈቱ ✅2. ወደታች scroll አድርጉና Google የሚል አለላችሁ ክፈቱት ✅3. click Setup and restore. ✅4. Restore contacts የሚለው ጋ ግቡ። ✅5. From account የሚል ምርጫ አለ እሱን ስትነኩ login ያደረጋችሁባቸውን አካውንቶች ያመጣላችኋል። በቅርብ backup ያደረገውን አካውንት ምረጡና Restore በሉት። ሌላኛው ምርጥ መንገድ በማንኛውም browser contacts.google.com ላይ ብትገቡ ሙሉ ኮንታክታችሁን ማግኘት ትችላላችሁ። በዚህ አጋጣሚ Google contacts ከPlaystore ላይ አውርዳችሁ ብትጭኑ ወይም True caller ብትጠቀሙ በራሱ backup ስለሚያደርግላችሁ save ያደረኩት ኮንታክት ጠፋ ብላችሁ አትጨነቁም።

Google ብዙ የማናውቃቸውና ሚስጢራዊ የመረጃ መፈለጊያ ዘዴዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ መካከል የተወሰኑትን ላካፍላችሁ። • Exact Phrase Search: የምንፈልገውን ቃል ወይም ሃረግ ራሱን በቀጥታ ሰርች ለማድረግ የምንፈልገውን ቃል በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ አስገብተን መፈለግ እንችላለን። ለምሳሌ "Ethiopian flag" • Excluding Words: በፍለጋ ጊዜ መረጃችን ላይ እንዳይካተት ወይም እንዳይመጣ የምንፈልገውን ቃል ከቃሉ በፊት የመቀነስ (minus) ምልክት ካደረግን ቃሉ አይኖርም። ለምሳሌ food-egg ብለን ሰርች ብናደርግ እንቁላል ያልገባባቸውን የምግብ ዝርዝሮች ያመጣልናል። • Site-Specific Search: አንድን ቃል ከምንፈልገው ድረገፅ ላይ ብቻ ፈልጎ እንዲያመጣልን ከፈለግን "site" ብለን የድረገፁን ሊንክ እናስገባና ቃሉን እንፅፋለን። ለምሳሌ ከwikipedea ላይ artificial intelligence የሚል ቃል ከፈለግን Google መፈለግያው ላይ "site:wikipedia.org artificial intelligence" የሚል ሃረግ እናስገባለን። • Wildcard Search: ሰርች ማድረግ የፈለግነውን ሙሉ ቃል ከረሳነው ከምናስታውሰው ቃል በፊት ወይም በኋላ asterisk (*) ምልክት እናስገባለን።  ለምሳሌ premier league የሚል ቃል ሰርች ማድረግ ፈልገን premier የሚለውን ቃል ግን ብንረሳው  *league ብለን ከፃፍን የሰርች ውጤታችን premier league, champions league, rocket league, Little league የሚሉ አማራጮችን ያመጣልናል። • Defining Words:   የአንድን ቃል ትርጉም በፍጥነት ማዎቅ ከፈለግን define ብለን ቃሉን መፃፍ እንችላለን።  ለምሳሌ define: serendipity በፈለግነው ቋንቋ እንዲተረጉምልን ከፈለግን ደግሞ ከቃሉ በኋላ የቋንቋውን ስም እንፅፋለን። ለምሳሌ define: serendipity Amharic ወይም  define: serendipity spanish define በሚለው ቦታ translate የሚለውን መጠቀምም እንችላለን። • Unit Conversions: Google ላይ ማንኛውንም መለኪያ አሃድ ወደ ሌላው መለወጥ እንችላለን። ለምሳሌ "10 miles to kilometers" ወይም "25 pounds to kilograms." • Time Zone Conversion: Time zones ከአንዱ ክልል ወደሌላው ለመቀየር ጎግልን መጠቀም እንችላለን።ለምሳሌ "current time in [city]" or "time in [city] compared to [city]." • Weather Forecast: የፈለጋችሁትን አካባቢ የአየር ንብረት ትንበያ ማዎቅ ከፈለጋችሁ "weather [city]" ብላችሁ መፃፍ ትችላላችሁ።  ለምሳሌ weather Addis ababa • Calculator: ቀለል ያሉ የሂሳብ ጥያቄዎችን መስራት ከፈለጋችሁ ጉግልን መጠየቅ ትችላላችሁ። ለምሳሌ "8 * (5 + 2)" ይህን መፈለጊያው ላይ ብታስገቡ መልሱን ቀጥታ ታገኛላችሁ። • Related Sites: ከአንድ ድረገፅ ተመሳሳይ ሾል የሚሰራ ሌላ ድረገፅ ከፈለግን ከምናውቀው ድረገፅ በፊት related የሚል ቃል መጨመር እንችላለን። ለምሳሌ "related:wikihow.com"  ከwikihow ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ድረገፆች ይዘረዝርልናል። • Advanced search:  Google home page ላይ settings የሚለውን ነክተን advanced search የሚለውን ከመረጥን ዝርዝር ሰርች ማድረጊያ ገፅ ይከፍትልናል። |•| t.me/Benan_Tech t.me/Benan_Tech

ማንኛውንም የYouTube video በaudio ወይም በvideo download ማድረግ የምትችሉበት app.

Data Afalagi (ዳታ አፋላጊ) ፓስፖርት ተመዝጋቢዎች ረጅም ግዜ ህትመት ሲጠብቁ ቆይተው ነገር ግን ስም ዝርዝር ከወጣ በኋላ ለመፈለግ አዳጋች በሆነ መልኩ ከኢምግሬሽን በቴሌግራም ቻናል በPDF ይለቀቃል። ስማችንን በቀላሉ search በማድረግ ፓስፖርቱ መድረሱን የምናውቅበት ማፈላለግያ አፕ ላስተዋውቃችሁ Data Afalagi ይባላል። ለጊዜው Play store lay ስላልተለቀቀ በዚህ link download ማድረግ ትችላላችሁ።▼ t.me/Benan_Tech/255 t.me/Benan_Tech/255

​​​​✳️ Cracked Softwares 🔺አብዛኛውን ጊዜ ኢትዮጲያ ውስጥ ሶፍትዌር ስንገዛ Crack የተደረገ ነው የሚሸጥልን። ይሄም የሆነው አንድም Original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም Online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተለመደ ነው። ◽️ Crack የተደረገ ማለት የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን Original ሶፍትዌር ሀከሮች Hack በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን። በመጀመሪያ ደረጃ ከCrack በተጨማሪም keygen እና Patch የተሰኙ መንገዶች አሉ። ከዚህ በተጨማሪ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ። 🔺Step 1. ◽️ በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች Originality validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን Disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ Crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል። 🔺Step 2. ◽️ ሶፍትዌራችንን Run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም  Tick ተደርጎ ከሆነ Uptick ማድረግ ይገባናል። 🔺Step 3. Patch ◽️ በዚህ መልክ ሲመጣ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን። በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል። 🔺Step 4 Crack file ◽️ በCrack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ Crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን Yes እንለዋለን። ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ። 🔺Step 5 Keygen ◽️ ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። Patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን Key Copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን Run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን። 🔺ለምሳሌ፡ Office 2007 እና Window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው። ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ። ◽️ በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እናዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል። ◽️ ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ውስብስብ እየሆኑ ነው የሚመጡት። =t.me/Benan_Tech

​✳️ ኮምፒውተራችሁን ፍጥነት ለመጨመር እነዚህን ዘዴዎች ይጠቀሙ❗️ 🔺Power option ◽️ Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ። 🔺Defragmentation and optimize ◽️ Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ። 🔺Delete unnecessary temporary file ◽️ Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። 🔺Clean up Memory ◽️ This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box OK ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት። 🔺Visual effects ◽️ Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ። ቀጥሎ ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ።

💻የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል? ➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው  ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ይዘዋል፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም function (FN) የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት ሊኖርብን ይችላል::           á‹¨F1 ጥቅሞች ► Win + F1 = Display help menu ►Ctrl +F1 Show/hide menu options in Excell and Word ►F1 in chrome  Open Chrome support       á‹¨F2 ጥቅሞች ► Alt + Ctrl + F2 = opens Document Library in Microsoft Office ► Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer ►Rename a file in Windows Explorer ►Edit the active cell in Microsoft Excel ►Ctrl + F2 Shows a print preview in Word ►Alt + Ctrl + F2 Open the document library in Microsoft Office.       á‹¨F3 ጥቅሞች ► Opens search feature in Windows Explorer ► Shift + F3 = change from lowercase to uppercase in Word ► Opens find feature in Firefox and Chrome       á‹¨F4 ጥቅሞች ► Alt + F4 closes window ► Places the cursor in the address bar in Explorer       á‹¨F5 ጥቅሞች ► Starts slide show in Power Point ► Refreshes Internet browser pages ► Opens Find and Replace in Office ► Refresh the browser, also clearing the cache memory.       á‹¨F6 ጥቅሞች ► Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word ► Ctrl + F6 = easily switch between Word documents. ►Places the cursor in the browser’s address bar       á‹¨F7 ጥቅሞች ► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word ► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word        የF8 ጥቅሞች ► In Excel, enables extend mode for arrow keys ► Select text in Word ► Enables safe mode in Windows       á‹¨F9 ጥቅሞች ► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word ► Updates fields in Word ► Send or receive e-mails in Outlook ► Recalculate formulas in Excel        የF10 ጥቅሞች ► Opens menu bar ► Ctrl + F10 maximizes window in Word ► Shift + F10 does the same thing as a right click        የF11 ጥቅሞች ► Exits and enter full screen mode in browsers ► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel       á‹¨F12 ጥቅሞች ► Opens Save As in Word ► Shift + F12 saves Word document ► Ctrl + F12 opens Word document በዚህ አጋጣሚ ማስተዋል ያለብን ከላይ የዘረዘርናቸው አጠቃላይ ጥቅማቸውን እንጂ እንደምንከፍተው የሶፍትዌር አይነት ጥቅማቸውም ሊለያይ ይችላል። ለምሳሌ ጌም ስንጫወት ወይም pdf document ስንከፍት… =t.me/Benan_Tech

✳️ ብዙ ጊዜ ኮምፒውተራችን ላይ Delete አልሆን ያሉ ፎልደሮችን እንዴት እንደምናጠፋ እናያለን❗️ Step 1. Folder/File ጋር Right Click አድርገን Properties የሚለውን ይምረጡ። Step 2. ከዛም Security የሚለው ላይ Advanced የሚለውን ይንኩት። Step 3. Administration ከሚለው አጠገብ Change  የምትለዋን ይጫኑ። Step 4. ከዛም Advanced የሚለውን ይጫኑ። Step 5. ከዛም Find Now የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name ይምረጡ። Step 6. መቀየሩን ካረጋገጡ በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ራይት ( ✅) ያድርጉ። Step 7. Apply የሚለውን መምረጥ Step 8. Messages box ያመጣል ከዛም yes ይበሉ። Step 9. Permission ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት። Step 10. OK ብለው ሁሉንም window ፕሮግራሞችን ይዝጉት። Step 11. መጨረሻ Delete ማድረግ የፈለጋችሁትን ፎልደር ማጥፋት ትችላላችሁ። =t.me/Benan_Tech

✳️ ዛሬ እንደ Trojan virus, Eorm malware ያሉ አደገኛ ቫይረሶችን ከኮምፒተራችን ላይ የምታጠፉባቸውን 3 ምርጥ መንገዶች እናያለን። 1.🔺Rkill- በመጠቀም Suspicious prog
✳️ ዛሬ እንደ Trojan virus, Eorm malware ያሉ አደገኛ ቫይረሶችን ከኮምፒተራችን ላይ የምታጠፉባቸውን 3 ምርጥ መንገዶች እናያለን። 1.🔺Rkill- በመጠቀም Suspicious programs እናንተ ሳታውቁ ወደ ኮምፒውተራችሁ የገቡ አደገኛ ፕሮግራሞችን ጠራርጎ ያጠፋል። 2.🔺 Malware-wbytes - ይህን የሚጠቅመን Trojans, Rootkits እና ሌሎች ማልዌሮችን ለማጥፋት አሪፍ ሶፍትዌር ነው። 3.🔺Hitmanpro - በኮምፒውተራችሁ ላያ ያሉ Browser Haijackers እና Adware/ የ Browser ጠላፊዎችን ያስወግድልናል። ❗️ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉንም ማጥፊያ ሶፍትዌሮች መንገዶች በቀላሉ Google ላይ search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ። ✅ አንዳንዴ የግድ ሆኖባችሁ File ከማይታመን ቦታ Download ካረጋችሁ እና ከተጠራጠራቹ install ከማረጋቹ ወይም መጠቀም ከመጀመራቹ በፊት online virus scanners ላይ check ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለዚህ virus total አሪፍ አማራጭ ነው። 🔺Google ላይ virus total ብላቹ search አርጉ ከዛ በሚመጣው website ግቡ በመቀጠልም upload file የሚለውን በመንካት scan ማድረግ የፈለጋቹትን File upload አርጉ ከዛ result ቱን በግልፅ ያሳያችኀል።

​​✳️ ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች! ◽️ ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶወች (ዋልፔፐር) አይጠቀሙ፡፡ ◽️ ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክ
​​✳️ ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች! ◽️ ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶወች (ዋልፔፐር) አይጠቀሙ፡፡ ◽️ ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡ ◽️ አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡ ◽️ የማይጠቀሙበት አፕሊኬሽን ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት። ◽️ ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡ ◽️ ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ። ◽️ Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ:: ◽️ ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡ ◽️ ብዙ አፕሊኬሽን ባንዴ አይክፈቱ::

✅ ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰዎች በጥንት ጊዜ የሚጠቀሙት አላርም ነው። ~ሊነሱ በሚፈልጉበት ጊዜ አከባቢ ሚስማሩን ሻማው ላይ ይሰኩታል ያኔ ሻማው ሲቀልጥ ሚስማሩ ከሻማው ላይ በመላቀቅ
✅ ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰዎች በጥንት ጊዜ የሚጠቀሙት አላርም ነው። ~ሊነሱ በሚፈልጉበት ጊዜ አከባቢ ሚስማሩን ሻማው ላይ ይሰኩታል ያኔ ሻማው ሲቀልጥ ሚስማሩ ከሻማው ላይ በመላቀቅ ከታች ባለው ብረት ላይ ያርፋል በዚህም ጊዜ በሚፈጠረው ድምፅ ከእንቅልፋቸው ይነሳሉ ማለት ነው።

~ስማርት ስልክን ለአንድ ወር ባለመጠቀም ብቻ 10 ሺህ ዶላር የሚያሸልመው ውድድር! የአሜሪካው ታዋቂ እርጎ አቅራቢ ኩባንያ “ሲጂ ዲያሪ” በዲጂታሉ አለም የሚደርስ መረበሽን የሚያስቀር ውድድር ማዘጋጀቱን አስታውቋል። ከ311 ሚሊየን በላይ ሰዎች ስማርት ስልክ ተጠቃሚ ባለባት አሜሪካ እያንዳንዱ ሰው በቀን በአማካይ 5 ስአት ከ25 ደቂቃዎችን ስማርት ስልኩ ላይ እንደሚያጠፋ ጥናቶች ያመለክታሉ። ይህም ማህበራዊ መስተጋብርን እያጠፋ ለተለያዩ የጤና እክሎች እየዳረገ እንደሚገኝም ተደጋግሞ ይነሳል። “ሲጂ ዲያሪ” ያዘጋጀው “ከዲጂታሉ አለም የመንጻት ውድድር”ም ለጉዳዩ ትኩረት ለመስጠት ያለመ ነው ተብሏል። በውድድሩ አሸናፊ ለሚሆኑት የ10 ሺህ ዶላር እና ሌሎች ሽልማቶች ይሰጣቸዋል መባሉንም ዩናይትድ ፕረስ ኢንተርናሽናል ዘግቧል። ሽልማቱ የሚያጓጓ ቢመስልም ከስማርት ስልክ ለወር አይደለም ለአንድ ቀን መራቅ የሚከብዳቸው በርካታ ናቸው። “ብዙ መረበሽ የሌለበት ቀላል ህይወት መኖር ያለውን ፋይዳ በአግባቡ እንረዳለን፤ አሁን ላይ ኑሯችን እየረበሹ ከሚገኙ ጉዳዮች ስልኮቻችን ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ” የሚለው ኩባንያው፥ ከዚህ ቀደምም ለአንድ ወር አልኮል ያለመጠጣት ውድድር ማካሄዱ ይታወሳል። ለመሆኑ እርሶ ለ30 ቀናት ስልክዎን ከጎንዎ አርቀው 10 ሺህ ዶላር ይሸለማሉ ቢባሉስ ምን ይላሉ!? ምንጭ-አልዐይን =t.me/Benan_Tech

በዚህ የመረጃ ዘመን ኮምፒውተር ሳይንስ መማር ህይወታችንን በብዙ ይለውጣል። ለመማር ደግሞ የግድ የመንግስት ወይም የግል ኮሌጆች መግባት አይጠበቅብንም ። እጃችን ላይ ባለ ስልክና ኢንተርኔት እንዲሁም ከፍተኛ የማዎቅ ፍላጎትና ፅናት ካለን በጣም በቀላሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአንድ የኮምፒውተር ዘርፍ ባለሙያ መሆን እንችላለን። ለምሳሌ 👨🏾‍💻Programming 👨🏾‍💻Graphics design 👨🏾‍💻Hacking 👨🏾‍💻Ai and Robotics 👨🏾‍💻Video and photo editing 👨🏾‍💻Machine learning and data science 👨🏾‍💻Content creating 👨🏾‍💻Social media marketing ወዘተ… ኮምፒውተር ሳይንስን መማር በጣም ተፈላጊ እንዲሆን ያደረጉት ብዙ ምክንያቶች አሉት። ✅ ዘመኑ የመረጃ መሆኑና ሁሉም የቢዝነስ እንቅስቃሴ ዲጂታል መሆኑ፣ ✅ ለመማር የተለየ ውስብስብ ነገሮችን አለማስፈለጉና ሁሉም ሰው በቀላሉ የሚረዳው መሆኑ፣ ✅ በዘርፉ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ብዙ ሰዎች መኖራቸውና ከነሱ እውቀት ለማግኘት ቀላል መሆኑ፣ ✅ በጣም ከፍተኛ የስራ እድል መኖሩ፣ ✅የግልን ስራ ለመፍጠር የተመቸ መሆኑና ትልቅ ካፒታል አለማስፈለጉ ለምሳሌ በYouTube ስልካችንን በመጠቀም ብቻ business መስራት እንችላለን። ✅ከየትኛውም ቦታ ሆነን መማርና መስራት መቻላችን ለምሳሌ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ሰው አሜሪካ ውስጥ ካለ ኮሌጅ መማር ወይም ጣልያን ላለ ድርጅት መስራት ይችላል። ✅ ከየትኛውም ሌላ discipline ጋር አጣጥሞ ለመስራት ወይም ለመማር መቻሉ ወዘተ.. አንድ ሰው የእውነተኛ ፍላጎትና ፅናት ካለው ለመማር የትም መሄድ ሳይጠበቅበት በYouTube ብቻ ብዙ ነገር ማዎቅ ይችላል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት የተለያዩ ትምህርታዊ ዌብሳይቶችን እዚሁ ቻናል ላይ ፖስት አድርጌ የነበር ቢሆንም ከታች ያሉትም በጣም ይጠቅሟችኋል። ✅ 1. https://www.programiz.com/ ✅ 2. https://www.javatpoint.com/ ✅ 3. https://www.programiz.com/ ✅ 4. https://towardsdatascience.com/ ✅ 5. https://www.guru99.com/ ✅ 6. https://www.softwaretestinghelp.com ⌨ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን― =t.me/Benan_Tech

Microsoft_Office_2021_Pro_Plus_16_0_14332_20110_+_Activation.rar1830.14 MB

በስልካችሁ internet ስትጠቀሙ የተለያዩ ማስታዎቂያዎች እንዳይመጡ ለማድረግ የሚከተለውን መንገድ መጠቀም ትችላላችሁ። 1. Settings ላይ ግቡ። 2. Connections 3. More connections 4. Private DNS የሚለውን ንኩና off የነበረውን ወደ Private DNS hostname ቀይራችሁ dns.adguard.com ብላችሁ ፃፉ። 5. SAVE እንደስልካችሁ አይነት ከላይ የጻፍኩላችሁ step ሊለያይ ይችላል ስለዚህ በቀላሉ settings ላይ ገብታችሁ የsearch bar ላይ dns ብላችሁ ፅፋችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።

✳️ ብንጠቀምባቸው ስራን የሚያቀሉልን ጠቃሚ ዌብሳቶች! 1. የተለያዩ ነገሮችን ለማወዳደር  versus.com 2. ለተለያየ አገልግሎት ጊዚያዊ ኢሜል ካስፈለገዎ : 10minutemail.com  ወይም yopmail.com 3. ማንኛውንም ትልልቅ ሶፍትዌሮች ከነ ሲሪያል ኪ ዳውንሎድ ለማድረግ Getintopc.com 4. የዋይፋይ (ኢንተርኔት) ፍጥነት ለማወቅ Speedtest.net   ወይም fast.com ን ይጠቀሙ 5. በቀን ና ሰአት ላይ የተለያዩ ቀመሮችን መስራት ከፈለጉ : timeanddate.com ን ቢጠቀሙ ጊዜ ይቆጥባሉ። 6. ጠንከር ያለ ና በቀላሉ የማይሰበር የይለፍ ቃል /password ከፈለጉ Passwordsgenerator.net ይጠቀሙ 7. ከጎበኙት ድረገፅ የወደዱትን ፔጅ ቢፈልጉ በፕሪንት ወይም pdf አልያም በኢሜይል ማስቀረት ካሰቡ : Printfriendly.com ይጠቀሙ። 8. የተለያዮ የውጪ ቋንቋዎችን ለመማር Duolingo.com ን ይጎብኙ 9. አልከፍት ያሎትን ድረገፅ አልሰራ ያለው ለእርሶ ብቻ መሆን አለመሆኑን ለማወቅ downforeveryoneorjustme.com  ወይም isitdownrightnow.com ዌብሳይቶቾ ጠቃሚ ናቸው። 10. ኮምፒውተራችን ላይ መጫን ሳያስፈልገን የMicrosoft office ን ምርቶች ኦንላይን ለመጠቀም office.com ላይ በመግባትና የmicrosoft ን ኢሜል በማስገባት መጠቀም ይችላሉ።

✳️ App name- backup & restore E2pdf ጥቅሙ ምንድነው❓ 1️⃣ ስልካችን ላያ ያለን sms ወደ pdf መቀየር። 2️⃣ በአንድ አመታት ውስጥ የተደዋወልነውን ስልክ ማን እንደወለ ለስን
✳️ App name- backup & restore E2pdf ጥቅሙ ምንድነው❓ 1️⃣ ስልካችን ላያ ያለን sms ወደ pdf መቀየር። 2️⃣ በአንድ አመታት ውስጥ የተደዋወልነውን ስልክ ማን እንደወለ ለስንት ደይቃ እንዳወራን እስከ ስሙ እስከ ቀንና ሰአቱ በpdf ያስቀመጥልናል። 3️⃣ contact ላይ የመዘገብነውን ወደ pdf መቀየር። 🔺መተግበሪያውን እንዴት መጠቀም ይቻላል❓ 🔺 በመጀመሪያ መተግበሪያውን በማውረድ መክፈት: 🔺 ከዚያም pdf backup (printable) ከሚለው ስር ያለውን CLICK TO CONTINUE ሚለውን በመንካት የሚመጡ ዝርዝሮች ሚፈልጉትን መርጠው ሲነኩ የfile ስም አስገባ ይላል በማስገባት export to pdf ሚለውን በመንካት ሁሉንም አገልግሎቶች መጠቀም ይቻላል። 🔺ወደ Pdf የቀየራችሁትን Contact የስልክዎን ፋይል ማናጀር ላይ ገብተው የዚህ App ስም የያዘ ፎልደር ውስጥ ያገኙታል። 🔼 አፕልኬሽኑን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ👇

E2PDF_Backup_&_Restore_com_tekxperiastudios_pdfexporter_29_v19_08.apk26.66 MB