fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

FM መረጃ

FM መረጃ

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ወደ FM መረጃ በደህና መጡ በቻናላችን 🌐 ፈጣን ሀገራዊ መረጃዎች 📺 🌐 ዓለም ዓቀፍ መረጃዎች 📢 🌐 ወቅታዊ ጉዳዮች ሁሉንም በአንድ ታገኛላችሁ 📣

نمایش بیشتر
8 971
مشترکین
-624 ساعت
+1857 روز
+53730 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

photo content

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስጊዮርጊስ  እያደረጉት ያሉትን ተጠባቂ የሸገር ደርቢ  ተጠባቂ ጨዋታ በሰልኮ በቀላሉ በ Live ለማየት ከታች LIVE ይጫኑ👇

🚨 ✅ ጎልልልልልልልልልል ቼልሲ ከ ኤቨርተን LIVE 👇👇👇

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስጊዮርጊስ  እያደረጉት ያሉትን ተጠባቂ የሸገር ደርቢ  ተጠባቂ ጨዋታ በሰልኮ በቀላሉ በ Live ለማየት ከታች LIVE ይጫኑ👇

ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስጊዮርጊስ  የሚያደርጉትን ተጠባቂ የሸገር ደርቢ  ተጠባቂ ጨዋታ በሰልኮ በቀላሉ በ Live ለማየት ከታች LIVE ይጫኑ👇

🚨 ✅ ጎልልልልልልልልልል ቼልሲ ከ ኤቨርተን LIVE 👇👇👇

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

​💔 ላመነበት ፍቅር ኖሮ አለፈ! ​ለብዙ ዓመታት በማትመጣው ፍቅረኛው ናፍቆትና ጽናት፣ በከተማዋ መንገድ ዳር ቆሞ ሲጠብቅ የነበረውና ለታማኝ ፍቅር ምሳሌ የሆነው አቶ ለማ አረፈ። ​ፀሐይ ሳይበግረው
​💔 ላመነበት ፍቅር ኖሮ አለፈ! ​ለብዙ ዓመታት በማትመጣው ፍቅረኛው ናፍቆትና ጽናት፣ በከተማዋ መንገድ ዳር ቆሞ ሲጠብቅ የነበረውና ለታማኝ ፍቅር ምሳሌ የሆነው አቶ ለማ አረፈ። ​ፀሐይ ሳይበግረው፣ ዝናብ ሳይበግረው ፣ ያለ ድካም ፍቅሩን በመጠበቅ የጽናት አርማ የነበረው አቶ ለማ፤ የታሪኩ አሳዛኝነት የብዙዎቻችንን ልብ ነክቷል። ​ታማኝነቱና ፍቅሩ በብዙዎች ዘንድ ሲታወስ የሚኖር ሲሆን፣ የበርካታ ሰዎችን ልብ የነካው ታሪኩም ለዘላለም ሲነገር ይኖራል።

ተማሪ ነህ/ሽ

የ 500ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

🔥 በየቀኑ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቀመሮች ማግኘት ከፈለጋቹ ተቀላቀሉን Win ማረግ ከፈለጉ 🔥 👇👇👇👇 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0

«በትግራይ ክልል የሚገኙ አብዛኞቹ ሆስፒታሎች ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ» ​በትግራይ ክልል ከነበረው ግጭት እና ከሕክምና አቅርቦት እጥረት ጋር ተያይዞ ተዘግተው የቆዩት አብዛኞቹ ሆ
«በትግራይ ክልል የሚገኙ አብዛኞቹ ሆስፒታሎች ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ» ​በትግራይ ክልል ከነበረው ግጭት እና ከሕክምና አቅርቦት እጥረት ጋር ተያይዞ ተዘግተው የቆዩት አብዛኞቹ ሆስፒታሎች አሁን ወደ ሥራ መመለሳቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ። ​የሕክምና አቅርቦትና አገልግሎት፦ የጤና ተቋማቱን አቅም ለማጠናከር እና አገልግሎቱን ለማስቀጠል የሚያስችሉ ተጨማሪ መድኃኒቶች ወደ ክልሉ በሂደት ላይ መሆናቸውን የተመድ ዋና ጸሐፊ ምክትል ቃል አቀባይ ፋርሃን ሃቅ ገልጸዋል። ​የጸጥታ ስጋት እና የሰብአዊ እርዳታ፦ በትግራይ፣ በአፋር እና በአማራ ክልሎች አሁንም ድረስ የሚታዩ የጸጥታ አለመረጋጋቶች በሲቪሎች እና በሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ መሆናቸውን የተገለጸ ሲሆን፣ የተመድ እና አጋር ድርጅቶች ግን ድጋፍ የማድረስ ሥራቸውን አጠናክረው መቀጠላቸው ተመላክቷል።

በትራምፕ ንግግር የተደሰቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሶማሊላንድ ነዋሪዎች በአደባባይ ደስታቸውን ገለጹ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሶማሊላንድን “ፍጹም የተለያየች አገር” ሲሉ መግለጻቸውን ተከትሎ
በትራምፕ ንግግር የተደሰቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሶማሊላንድ ነዋሪዎች በአደባባይ ደስታቸውን ገለጹ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሶማሊላንድን “ፍጹም የተለያየች አገር” ሲሉ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በመዲናዋ ሃርጌሳ አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን መግለጻቸውን ዋዮን ዘግቧል። ትናንት ረቡዕ በጥቅምት 2019 ዓ.ም. በተደረገው በዚህ ሰልፍ ላይ የሶማሊላንድ እና የአሜሪካን ሰንደቅ ዓላማዎች በማወለብለብ ዋሺንግተን ለግዛቲቱ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ዕውቅና እንድትሰጥ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። ሶማሊላንድ ከሶማሊያ ተነጥላ ራሷን ችላ የምታስተዳድር እና ከቀሪው የሀገሪቱ ክፍል ይልቅ የተረጋጋችና ዲሞክራሲያዊት ተብላ የምትታወቅ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያገኘችው ዕውቅና እጅግ ውስን ነው። በአሁኑ ወቅት ሶማሊላንድን በይፋዊነት ያወቀችው ብቸኛዋ ሀገር እስራኤል  መሆኗ ይታወቃል።