cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

أبو نحلا

قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
607
مشترکین
-424 ساعت
+27 روز
+630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ እኮ መዐዛዋ የማይጠገብ አበባ ነች             የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም         ዓደራ ነችወንድሜ  ሆይ አደራከን ሴትን ልጅ ከመበደል ተቆጠብ https://t.me/sltedar_Channel
نمایش همه...
👍 1
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏሁ በውላውላ ሰለፍዮች የመስድግ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ያደረጉት ዳአዋ https://t.me/YweIaweIa_Groups
نمایش همه...
record.ogg9.37 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
📕 عمدة الأحكام ✍ الإمام الحافظ تقي الدين أبي محمد عبد الغني المقدسى 📕 ኡምደቱል አህካም ✍ አል– ኢማም ሀፊዝ ተቂዩዲን አቢ ሙሀመድ አብዱል ገኒይ አል–መቅዲሲይ ለማዘዝ ➡️@abu_ubeyda_ahmed https://t.me/alnur_online_kitab
نمایش همه...
file_28474.mp39.33 KB
👍 3
ይነበብ
نمایش همه...
👍 2
አመተ ምህረትም አመተ ልደትም ሳይሆን አመተ እርገት ነው      የሀገራችን ኢትዮጲያ ብዙ ክፍል ማህበረሰብ ኢትዮጲያ ውጪውን አለም ያልተከተለችበት ብዙ አይነት መገለጫዎች አሏት ብለው ያምናሉ። ከነዛ መካከል የራሷ የሆነ አመታት አቆጣጠር እንዳላት ያምናሉ። ይህም አቆጣጠር በሰላሳ የሚቆጠሩ የፀሀይ ቀናቶች ያሏቸው 12 ወራቶች አሉት። የወራቶቹ ስምም የተለየ እና የራሷ ነው። ሌሎች በፀሀይ መውጣት እና መግባት የሚቆጥሩ ሀገራቶች ወራቶቻቸው አንዳን ግዜ 31 ቀን እንደሚኖረው ይነገራል። የኢትዮጲያ ቆጣሪዎች ደግሞ አንዳንዴ የሚመጣውን ትርፉ አንድ ቀን ሰብሰብ አድርገው ጳጉሜ የሚባል አንዳንዶች 13ኛው ወር የሚሉት ቀሪ 5 – 6 ቀናቶች ያተራርፋሉ። ከዛ ቡሀላ ነው እንዳዲስ የቀናቶች እና የወራቶች ቆጠራ የሚጀመረው። በጣም የሚገርመው እስካሁን ያለፉት ትርፍ የጳጉሜ ቀናቶች ሲሰሉ ሰላሳ አመት ሁነው ይገኛሉ። እነሱ እንደሚሉት አመታቱን መቁጠር የጀመሩት ኢስላም ባይቀበለውም (እነሱ እንደሚሉት) ዒሳ (እየሱስ) ከተሰቀለ ግዜ ጀምሮ ነው ይላሉ። ይህ የእየሱስ መሰቀል የምህረት ፍፁም ታላቅ ክስተት ነው ብለው ያምናሉ። ለዛም ነው አቆጣጠሩን አመተ ምህረት ብለው ይጠሩታል። ግን ደግሞ ኢስላም በክስተቱም በአቆጣጠሩም ላይ የተለየ አመለካከት አለው። ክስተቱን በተመለከተ ዒሳ በፍፁም በጭራስ አልተሰቀሉም የሚል እምነት አለው። የተሰቀለው ግን ከሀዋሪያት መሀከል የሆነ ጀነትን ትገባለህ እኔን እንድትመስል ትደረጋለህ በሚል ትእዛዝ ከዒሳ በስተኩል የታዘዘ አንድ ግለሰብ ነው። ሌሎች እንደሚሉት ደግሞ አይ ሰውዬው ዒሳን ለመግደል ከሚሯሯጡት መሀከል አንዱ ነው አላህ እሳቸውን እንዲያርጉ ካደረገ ቡሀላ የሳቸውን ምስል ለሱ አለበሰውና እሱን ሰቀሉት ይላሉ። ይህም ይሁን ያ ዒሳ ዐለይሒ ሰላም አልተሰቀሉም። በዚህም ክስተት ምክንያት የተማረ ማንም ሰው የለም። ስለዚህ ኢስላም አቆጣጠሩን በተመልከተ ግልፅ የሆነ ተቃውሞ አለው። አንደኛ ኢስላም የራሱ የሆነ በዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ የተጀመራ ከዛም ቡሀላ ሙስሊም ሊቃውንቶች ሁሉ የተስማሞበት የሒጅራ አቆጣጠር ስላለው ነው። በመቀጠልም ደግሞ ክስተቱ የምህረት ነው ብሎ ስለማያምን። ከዚህም በመነሳት ብዙ የኢስላም እምነት ተከታዩች ይህን የአቆጣጠር ስያሜ በመቃወም ወደ አመተ ልደት ቀይረው ይጠቀማሉ። አመተ ምህረት የሚለው ከእምነታቸው ጋር ስለማይሔድ። በመሰረቱ በራሳቸው በኢስላም የሒጅራ እና የጨረቃ አቆጣጠርን መጠቀሙ ያዋጣቸዋል። ከተለያዩ የአምልኮው ስነስርአት ጋር የሚሔድላቸው ይህ ነው። የሀገሩን አቆጣጠር ከሀገሩ ብዙ ነዋሪዎች ጋር ለመግባባት ብቻ ቢጠቀሙት ችግር የለውም። ብቻ ግን አመተ ምህረት የሚለውን እንደማይስማሙበት ለመግለፅ አመተ ልደት ይላሉ። እኔ ግን ይህ ትክክል እንዳልሆነ አምናለው። የሀገራን አቆጣጠር ከሀገሩ ብዙ ነዋሪዎች ጋር ለመግባባት ብቻ ብንጠቀምበት ችግር የለውም። ግን ደግሞ አመተ ምህረት የሚለውን ለመቃወም የምንጠቀመው አመተ ልደት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም አቆጣጠሩ የጀመረበት ግዜ እና ስያሜያችን አይገጣጠሙም። ለምን ከተባለ አቆጣጠሩ የጀመረው እንደከሀዲያን ዒሳ ከተሰቀሉበት እንደ ኢስላም ደግሞ ዒሳ ካረጉበት እንጂ ከልዳታቸው ማለትም ከተወለዱበት አይደለም። ከልደታቸው ብለን ስንሰይም ገና ከ2016 ላይ 33 አመት መጨመር ግድ ይለናል። ምክንያቱ መቁጠር የተጀመረው ከተወለዱ ከ 33 አመታት ቡሀላ ነው። ስለዚህ ለዚህ መፍትሄ የሚሆን አንድ ሀሳብ አለኝ። ለመቃረንም በደንብ የጎላ ኢስላም ያፀደቀውን መቃረን በቀጥታ የሚገልፅ እንዲሁም ቆጠራውም ጋር የማይጋጭ የሆነ ስያሜ አለኝ እሱም አመተ እርገት የሚል ነው። ይህ ስያሜ እነሱ የሚያምኑበትን ስቅለት በቀጥታ የሚቃረን ሲሆን አቆጣጠሩም የጀመረበት ጊዜን ይገጥማል። ስለዚህ ይህን የሀገራችን አቆጣጠር ስንጠቀም አመተ እርገት ወይም በአጭሩ ደግሞ (አ እ) የሚለውን ብንጠቀም የተሻለ ነው። ✍ ወንድማችሁ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ https://t.me/abuzekeryamuhamed
نمایش همه...
ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

👍 2
- طَريقة الرسول ﷺوالسَلف فيَ نُصح ولاةَ الآمر محمد الفيفي - حَفظهُ الله .
نمایش همه...
IMG_3638.m4a3.14 KB
" ‏إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا " اللهٌم صلِ وسلم على نبينا مٌحمد و على آله و صحبتِه آجمعّين https://t.me/AbraribnAwal
نمایش همه...
አብራር አወል ( Abu ubeyda)

ይህ ቻናል የአቡ ዑበይድ አብራር አወል ትምህርቶች የምለቀቁበት official ቻናል ነው። ሙሓደራዎች ደርሶች ሩዱዶች ሌላም መልዕክቶች ይተላለፉበታል

file_28357.mp31.39 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.