cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አቡልሀሪስ ከዶዶላ ሰመይ ስር

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ግጥሞች ና ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት https://t.me/Abulharis_dodola ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
262
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የልጆች መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 👇
نمایش همه...
🗳«ግዜያችን በአግባቡ መጠቀም» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱል መናን ኻሊድ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ↪️ t.me/merkezassunnah ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16367
نمایش همه...
11:57
Video unavailableShow in Telegram
⭕️ይደመጥ ይደመጥ ደጋግመህ ብትሰማው ሁሌም ⭕️አድስ ይሆንብሃል ⭕️ አጠግበውም ⭕️ ሁሌም ሞትን ያስታውሰናል
نمایش همه...
👍 1
🕋የዛሬ ጁምዓ ኹጥባ !🕋 ልብህን ንጹህ አድርገው ዛሬ በዱንያ ነገም አኪራ ላይ እድለኛ ትሆን ዘንድ በሚል እጅግ ማራኪ እና መሳጭ ሁጥባ ነው! እንዳያመልጣችሁ ሰሙት ተጋብዛችኋል!! 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ ኢብኑ አወል አላህ ይጠብቀው 🕌በመስጂደል አቡበክር አስ–ሲዲቅ ፉሪ ዳርፉር  ወደ ባቡር ጣቢያው መሄጃ ሀጂ ሪልእስቴት መንደር الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/masjidabubekeralsidiq/
نمایش همه...
📮 ግዜን በአግባቡ መጠቀም 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ ። 🎙 በኡስታዝ :-ሱሀይል ብን አቡ ሱሀይል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10632
نمایش همه...
🤝 እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ ግጥም በAudio! 💥 قصيدة رائعة بعنوان الى الله نمضي ياهنيئا لمن سبق 🎙️ بصوت الأخ خالد الغامدي ♻️ انشر فإنه من دل على خير فله  كأجر فاعله ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ✍️ የአቂል ልጅ ነኝ ⤵️ ↪️ t.me/Ibnu_Akil_Media/590
نمایش همه...
👍 2
ያ ረብ መች ይሁን የቀጠርከኝ በምን ሁኔታ ሆኜ ይሁን ምገናኝክ ኢላሂ ከመጥፎ ስራዬ ጥሩን ስራዬን አብዛልኝ
نمایش همه...
💎ዉብ ቲላዋአንዳንድ ቃሪኦች ትርጉሙ ሳይገባህ እንድታለቅስ ያረጉሃል ሱብሃን አላህ 🌴ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት!! 🔖በቃሪእ ተዉፊቅ አል ሃበሺ🥀 🌹ሱረቱል አል ነበእ💎 🇸🇩ለመሰነባበቻ ያዘጋጀሁት ቁረአን ነዉ ተጋበዙልኝ!!✍️ @estikama_aselefya @estikama_aselefya 🔖🌹🥀🌹🥀🌹
نمایش همه...
📮ኒቃቤ ውድነሽ=ግጥም📮
===================== ኒቃቤ ውደነው ከስጋ እና ደሜ በማለት እናገራለሁኝ እኔስ ደጋግሜ ===================== 🎙 በወንድማችን:ኢብራሂም ቢን ዐሊ አላህ ይጠብቀው። ↪️ http://T.ME/SELEFY/1206 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13290
نمایش همه...
👍 1
🚨የእሁድ ሙሓደራ ⤵️⤵️ 📖 ትምህርት ከሙሳና ፊርዓውን ታሪክ‼️ በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ አንዋር መስጂድ..... 🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 04/09/2016E.C 📅 🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16356 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...