cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌴አህለሱና 🇸🇦 ወልጀመአ🌹እስቲቃማ🇸🇦 أهل السنة والجماعة استقامة ☀️🌻

"🇸🇦 ተዉሂድ የሁለት ሀገርብረሀን ነዉ🇸🇦 "🇸🇦 አላማችን ወደተዉሂድ መጣራትነዉ🌹 🛍ٱلتو حيد أولا 🛍 🌸🌴➴በዚህ ቻናልላይ የተለያዮ አስተማሪ ታሪኮችዳእዋወች🌻 የሚለቀቅበትነዉ🌷 🌸እስቲቃማ 🌷 🌸 አሰለፍያ🌷✍️

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 190
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-5330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

https://t.me/wrbazer 🚫አብሬት ለሚሄዱ ቋንቋውን ለሚገባቸው አስተላልፉ 🔺በሻፊዒ ኤማ አኸርኹ!! ~~ 📌 በኢማሙ ሻፊዒ ኤማ አህርሁ 📌 በኢማሙ ሻፊዒ ዘመር አብሬት ቃጥባሬ ቦሩም ያሪ ባነ? 🎙አቡ መርየም አብዱሰላም 👉ዳዕዋ ሰለፊያ በጉራጌ https://t.me/wrbazer
نمایش همه...
የሻፊኢ ኤማ.mp32.21 MB
👍 5
💐 ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ታላቁ መስጂድ!! ⏭️“ናፍቆታችሁ ረፍት ቢነሳኝ, ⏩ ውዴታችሁ ቢወሰውሰኝ, ⏩ ጉጉት ጥረታችሁ ንፍቅ ቢለኝ  እነሆ በድጋሚ ልጆቸ ወዳጆቸ ብየ ልዘይራችሁ መጣሁኝ።” 🤝 የሚሉ ይመስላል ሊሳነል ሀላቸው 🎙️ ታላቁና ተወዳጁ ዐሊም ሸይኽ አቡ ረዋሓ ኻሊድ አል-ሻሪሒ 🇪🇹 የሰላም የፍቅር ሀገር ወደ ሆነችዋ የነጃሺ ምድር በድጋሚ ብቅ ብለዋል። ↪️ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ የነገው የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መሰብሰቢያችን መስጂድል ፉርቃን በሼኹ ደምቆ ይውላል። 🚨 ከእርሶ ሁለት ነገር ብቻ ይጠበቃል ⤵️ ↪️  1ኛው, ይህንን የብስራት ዜና ላልሰሙት ይዳረስ ዘንዳ ⤴️share ማድረግ; ↪️  2ኛው ከዙሁር በፊት ቀደም ብሎ ወደ መስጂደል ፉርቃን ማቅናት!! 🤝 ሁላችንም ነገ 7:00 ፉርቃን እንገናኝ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 🗞️ በ Umma Life ሚድያ ⤵️ 📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio  🗞️ በ Facebook~page ⤵️ 📎 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio
نمایش همه...
🍓 6👍 2

🍓 3
✍     ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በጌቶ ወረዳ!!   ከነገ ጀምሮ የሚዘጉ ቀናቶች ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ወደ ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ የሚደረግ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግታም ተዘጋጅቷል። ተወዳጅ የሆኑ ኡስታዞች    ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ   ኡስታዝ አቡ በክር ዐብዱረሕማን ቢን ሸምስ   እና ሌሎችም ይሳተፋሉ። በመሆኑም……የነገ ጁምዐ…… ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ      መስጂድ አል_ነስር ችሮ ላይ እና ኡስታዝ አቡ በክር ዐብዱረሕማን    መስጂድ አል_ፋሩቅ ውርባዘር ላይ ከጁሙዐ ኹጥባ ጀምረው የዳዕዋ ፕሮግራማቸው ይቀጥላሉ።   በአላህ ፈቃድ ባሉት አጭር ቀናቶች ውስጥ ጌቶ ላይ ያሉ መስጂዶች እና መድረሳዎች ማለትም   ውር ባዘር…… ችሮ…… ቆንትር…… ቆረፍቻ…… ጉቶ…… ቋንጤ…… አስጋድር እና ሌሎቹም የሚዘየሩ ይሆናሉ።   ከአዲስ አበባ መሄድ የምትፈልጉ እንድትሄዱ; ከሀገር ቤትም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ እንድትገኙ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።   ከኹጥባ በኋላ የሚኖሩ የፕሮግራሞቹ ሂደት በአላህ ፈቃድ በቀጣይ የሚገለፁ ይሆናል። የመስጂዶቹ ፕሮግራሞች በቴሌግራም ለመከታተል…… https://t.me/wrbazer ችሮ መስጂድ አል_ነስር👇👇👇 https://t.me/chero_msgdelneser ውር ባዘር መስጂድ አል_ፋሩቅ👇👇👇 https://t.me/wrbazer ቆንትር መስጂድ አል_ፈትሕ https://t.me/kontrmesjidalfeth   ቆረፍቻ መስጂድ አል_ሱናህ https://t.me/+uCrwrTS71tw4MGE0
نمایش همه...
መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

መስጅድ አል ፋሩቅ ጌቶ ወረዳ

👍 9
💎ዉብ ቲላዋአንዳንድ ቃሪኦች ትርጉሙ ሳይገባህ እንድታለቅስ ያረጉሃል ሱብሃን አላህ 🌴ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት!! 🔖በቃሪእ ተዉፊቅ አል ሃበሺ🥀 🌹ሱረቱል አል ነበእ💎 🇸🇩ለመሰነባበቻ ያዘጋጀሁት ቁረአን ነዉ ተጋበዙልኝ!!✍️ @estikama_aselefya @estikama_aselefya 🔖🌹🥀🌹🥀🌹
نمایش همه...
REC_0000037.amr4.93 KB
👍 16💯 6🍓 2
💎በቻናላችን  የተጠቀማችሁና ደስተኛ የነበራችሁ ሰወች እስቲ በላይክ አሳዩኝ።👍
نمایش همه...
👍 68💯 11😢 3
🔖የመሰነባበቻ መልእክት 💬አላህን በመፍራት ላይ አደራ ከሰወች እይታ ስትደበቁ  አላህ ግን እየተከታተላችሁ ነዉ የትም ሁኑ አላህን ፍሩት!!ለሰወች መልካም ቅን አሳቢ ሁን  ሰወች መልካም ሲናገሩህ መልካም ተናገራቼዉ መጥፎ ሲናገሩህ ግን አንተ አብረህ መጥፎ አትናገራቼዉ!!ሁሌም አላማ ይኑራችሁ ሂይወት ያለ አላማ ታስጠላለች  ለአላማችሁ ለግባችሁ የምትኖሩ የምትታገሉ ጀግና ሰወች ሁኑ!!የትም ሁናችሁ ዳእዋ ከማድረግ አትቆጠቡ  በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ በመከልከል ላይ አደራ!!ዝምድና ቀጥሉ እና ታላቆችን አክባሪ ለታናሾች አዛኝ ሁኑ!!በሰወች ወንጀል ቢዚ አትሁኑ በራሳችሁ የራሳችሁን ያስረሳችኋልና!!ወንድሞች በባለቤቶቻችሁ ላይ አደራ ሴት ልጅ  ደካማ ናት አንተ እሷ ጋር ያለህ መብት በመልካም ማስተዳደር ነዉ!! እናም  አትጉዳት ሴት ማለትእናትህ፣እህትህ፣ልጅህ፣ሚስትህ ህይወትህም ጭምር ናት። አንተ ፍቅር በደንብ ሰተህ ነዉ ፍቅርን መቀበል የምትችለዉ እህቶችም እንደዛዉ አደራ በባሎቻችሁ ሃቅ ላይ ወላህ የባል ሃቅ ከባድ ነዉ።     👉ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል አንዳችሁ ለአንዳችሁ እንድትሰግዱ ባዝ ኑሮ ሴቶች ለባሎቻቼዉ እንድሰግዱ አዝ ነበር ብለዋል። እናም አደራ እህቴ በትዳር ላይ መኩራራት ቀልዲ የለም  እሱ ለምን ይቅርታ አይጠይቀኝም ማን ስለሆነነዉ አትበይ ቀድመሽ ነፍስያሽን አሸንፈሽ ይቅርታ ጠይቂዉ ወላህ ካንቺ በላይ ተመላሽ ሁኖ ታገኝዋለሽ። 🥀ሴት ልጅ ወንድን ማሸነፍ ትችላለች እነሱ የሚያዩት ፊትሽን ነዉ ሁሌም በፈገግታ ተቀበይዉ በፈገግታ ሸኝም ስኬታማ ማድረግ የምትችይዉ አንችነሽና። 🔖ይህ የመጨረሻ መልእክቴ ነዉ   https://t.me/estikama_aselefya https://t.me/estikama_aselefya
نمایش همه...
🌴አህለሱና 🇸🇦 ወልጀመአ🌹እስቲቃማ🇸🇦 أهل السنة والجماعة استقامة ☀️🌻

"🇸🇦 ተዉሂድ የሁለት ሀገርብረሀን ነዉ🇸🇦 "🇸🇦 አላማችን ወደተዉሂድ መጣራትነዉ🌹 🛍ٱلتو حيد أولا 🛍 🌸🌴➴በዚህ ቻናልላይ የተለያዮ አስተማሪ ታሪኮችዳእዋወች🌻 የሚለቀቅበትነዉ🌷 🌸እስቲቃማ 🌷 🌸 አሰለፍያ🌷✍️

👍 16😢 14
🔖አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ 🌴የአህለ ሱና🇸🇩 ወልጀመአ🌹ቻናል ተከታታዮች!! እኔ  አልሃምዱሊላህ በመቀጠል  የማስተላፍላች  የመጨረሻ መልክት አለኝ!! እሱም ምን መሠላችሁ!!✍️    🔖ይህ ቻናል ከተከፈተ ጀምሮ እስከዛሬዋ ሰአት ድረስ የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን ሳስተላልፍላችሁ ቆይቻለሁ!! አሁን ላይ ግን ለማስቀጠል የማልችልበት አጋጣሚ ስለተፈጠር በጣም አፉወን  ከዚህ በላይ መቀጠል አልችልም።!🥀 ➣እናም  እስከዛሬ በለቀቅኳቼዉ ትምህርቶች  የተወሰነም ቢሆን  ተጠቅማችኋል ብየ አስባለሁ  እናም  ይህ ቻናል  ሲቋረጥ አብረዉ 3ግሩፖች ይቋረጣሉ ምክንያቱም 1ሰዉ ነዉ የከፈታቼዉ ዳእዋዉ ተደራሽነች እንድኖረዉ በሚል ሂሳብ ነበር የተከፈቱት አሁን ላይ ስላልቻልኩ እነሱም ይቋረጣሉ።!! እና ብዙ አትዘኑ!!✍️ ➣ሌላ ደሞ  ከዚ ቻናል ላይ ማስተላለፍ ሳቆም  አድሚን በሆንኩባቼዉ  ቻናሎችና ግሩፖች በሙሉ አቆማለሁ አትዘኑብኝ ለምን? አትበሉኝ ሚስጥሩ በኔና በአላህ ይቀመጥ!! አላህ ኢህላስን እንድሰጠኝና እስከዛሬ በአስተላለፍኳቼዉ ትምህርቶች ተጠቃሚ እንድያደርገኝ እለምነዋለሁ። ወላሁ አእለም በዱአ አትርሱኝ ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።🌴
نمایش همه...
😢 22👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.