cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌺ኡሙ_ማሂ🌺

እህቴ ሆይ ሳትፈልጊ በከፈን ከመሸፈንሽ በፊት ፈልገሽና ፈቅደሽ ራስሽን በጅልባብና በኒቃም ሸፍነሽ ሞትሽን ጠብቂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርል!!።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
219
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
sticker.webp0.22 KB
❗️ይሄን ነበር አለ ያልከኝ ❓ ጥራኝ ቅርብ ነኝ የሚል ሃያል ጌታውን ትቶ ማን አለ የሚጠይቀኝ ሲል አረህማንን ችላ ብሎ ሙታን ሰፈር የሚኳትን ጨርጉን ማጉን አግተነልትሎ ለመቃብር የሚሃጅጅ ፍየል በጉን አስከትሎ ስማኝ እስኪ አንድ በለኝ ይሄን ነበር አለ ያልከኝ? በቢድዓ ህበረ ድግስ በሽርክ ቅኝት የሚቀኝ ከሙታን የሚቀላውጥ ከደካማ የሚመኝ ይሄን ነው አለ ምትለኝ እንደሌለ እየነገረኝ በተግባሩ እያሳመነኝ ካሉት ጋራ የሚጋፋ ከሞቱት ዘንድ የሚደፋ ተንቀሳቃሽ በድን ሆኖ አለ ሲሉት የሚጠፋ ቀብሩን በጁ የሚቆፍር በጥፋቱ የሚለፋ ምኑ ላይ ነው ህልውናው የቱስ ላይ ነው ሰውነቱ በሽርካሽርክ ተወሮ ከራስ ጥፍር እስከግር ጣቱ ይልቅ ፉገራህን ተውና ዝጁን ያዘው ከጥፋቱ በነብዩ ብሩህ ሱና ይመለስ ዘንድ ህይወቱ ይችን ነበር አለች ያለከኝ በቁሟ የሞተች ሚስኪን ከደካማው ጠንቋይ ሰፈር ልጅ ፍለጋ የምትኳትን ጥራ ግራ ለፍታ አፍርታ ለገሪባ የምትበትን ለሽርክ አውራ እጅ ነስታ የሽርክ ጋን የምታጥን ለንቶፈንቶ የምትከንፍ ለኹራፋት የምትፈጥን ይሄ ነወይ መኖር ማለት ኑሮ እንዲሉት እንደዘበት ይሄ ነወይ ጥቅሙ የመኖራችን ትርጉሙ መኖር መሄድ ቢሆንማ ሳያጣሩ እያጋሩ ከመቃብር ለሚያንኳኩ ሙታኖችን ለሚያዋሩ ላንቃቸው እስኪበጠስ ላይሰሙ ለሚጣሩ ሰማያዊ ቅዱስ ቃሉን የማይሰሙ ማይማሩ መኖር እንዲህ ቢሆንማ ለጠፋበት ቅጥ አንባሩ "ላቱስሚዑል መውታ" ብሎ ባልሰየማቸው ጀባሩ! 💥ሼር ሼር ሼር ግሩፕ ላይ ገብታችሁ አድ በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ❗️ የሙሂ ማስታወሻዎች join us on ⇩ https://t.me/umumahi1
نمایش همه...
sticker.webp0.22 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#አህባሽ__!! --------------------- ቁርአንና ሀዲስ ፈፅሞ እማይገባሽ፡ ሰላም የማትወጂው በጥባጭና ረባሽ፡ በይ እርምሽን አውጭ ገደል እየገባሽ፡ የሙስሊሞች ጠላት የካፊር እንባ አባሽ፡ የሊባኖስ ቅልብ እንደምን ነሽ አህባሽ፡ 👉#በኑረዲን_አል_አረቢ t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
sticker.webp0.22 KB
እህቶች ይህንን ነገር አብቡት አላህ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል!!!!
نمایش همه...
sticker.webp0.22 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.