cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 393
مشترکین
-124 ساعت
+107 روز
+330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✳️ Laptop ስንገዛ #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 ሲባል ምን ማለት ናቸው? -እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል? ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል #CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው። ይህ #CPU ወይም #processor የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው። በሌላ አነጋገር #CPU ወይም #processor ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው። ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ #Word ከፍታችሁ እየሰራችሁ ከሆነ ጎን ለጎን excel ወይም ሌላ ሶፍትዌር ከፍታችሁ መስራት አትችሉም ነበር። እዚህ ጋር #Core የሚለው ቃል ይመጣል ።#Core ማት #አንድ ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።#CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ ትልቅ አእምሮ ብትሉት፤ #Core ማለት ትልቁ አእምሮ ውስጥ ያለ #አንድ_ትንሽ አእምሮ ማለት ነው። እንደምታውቁት የዘንድሮ ዘመናዊ #ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት ማከናወን ይችላሉ ።ለምሳሌ #Word ላይ እየሰራን ጎንለጎን #Excel ላይም ልንሰራ እንችላለን፤እንዲሁም ዩቲዩብ ከፍተን ልናይ እንችላለን።....ባጭሩ ብዙ ስራዎችን በአንድ ግዜ ማከናወን ይችላሉ ። ታድያ #አንድ_core ሜለት #አንድ_አእምሮ ነው ካልን እና #አንድ_አእምሮ ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ስራ ብቻ ከሆነ የሚያከናውነው፤የዘመኑ ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን ማከናወን እንዴት ቻሉ? አሁን #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 የተባሉት ነገሮች ይመጣሉ። ▫️ Corei3 ማለት 3 #processors ወይም 3 አእምሮች ማለት ነው። ▫️ Corei5 ማለት 5 #processors ወይም 5 አእምሮች ማለት ነው። ▫️Corei7 ማለት 7 #processors ወይም 7 አእምሮች ማለት ነው። ▫️ Corei9 ማለት 9 #processors ወይም 9 አእምሮች ማለት ነው። የ #core ቁጥር እያደገ ሲመጣ ላፕቶፑ በአንድ ግዜ የሚያከናውናቸው ሰራዎች ከፍ እያሉ ይሄዳል ማለት።ፍጥነቱን ሳይቀንስ።እንደውም በከፍተኛ ፍጥነት። በሌላ አነጋገር የ4ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ አንድ ነው? አይደለም። #core ማለት ይህ ነው Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇

https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos

Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

👍 3
✳️የኮምፑውተር እውቀትዎን ያሳድጉ ግዜዎን ይቆጥቡ ✅• Alt + Enter (view properties for selected items) ✅• Alt + F4 (closing active items, or out of active programs) ✅• Alt + Enter (display properties from selected objects) ✅• Alt + Spacebar (Open Shortcut Menu for active windows) ✅• Ctrl + F4 (closing active documents in programs that allow you to have some open documents simultaneously) ✅• Alt + Tab (switch between open items) ✅• Alt + ESC (cycle through items in an open order) ✅• The F6. Button (cycle through the screen elements in the window or on desktop) ✅• F4 Button (featuring address bar list on my computer or windows explorer) ✅• Shift + F10 (Featuring Shortcut Menu for selected items) ✅• Alt + Spacebar (system menu display for active windows) ✅• Ctrl + ESC (featuring start menu) ✅• Alt + underlined letter in menu name (display the appropriate menu) ✅• underlined letter in the name of the command on the open menu (do the appropriate command) ✅• Button Button (enable bar menu in active program) ✅• Arrow (open the next menu to the right, or open the submenu) ✅• Left Arrow (open the left menu, or close the submenu) ✅• Ann Button (updating active windows or refreshing) ✅• Backspace (see folder one level up on my computer or windows explorer) ✅• ESC (cancel duty now) ✅• Shift when you enter a CD-Rom into a CD-ROM (Prevent CD-Rom automatically playing / autoplay) Keyboard Shortcuts Dialog Box ✅• Ctrl + Tab (move forward through tab) ✅• Ctrl + shift + Tab (move backwards through tab) ✅• Tab (move forward through options) ✅• Shift + Tab (move backwards through choice) ✅• Alt + underlined letters (do the appropriate command or choose the appropriate option) ✅• Enter (do command for option or active button) ✅• Spacebar (select or remove the checkbox if an active option is check box) ✅• Arrow Tombols Arrow (Select a button if an active option is a selection button group) ✅• F1 Button (featuring help) ✅• F4 Button (showing items in active lists) ✅• Backspace (open folder one level to the top if the folder is selected in save as or open the dialog box) Microsoft Natural Tombolboard Shortcuts • ✅Windows Logo (featuring or hiding the start menu) •✅ Windows Logo + Break (Featuring System Properties dialog box) • ✅Windows Logo + D (featuring the desktop) • ✅Windows Logo + M (minimize all windows) • ✅Windows Logo + shift + M (restore minimized window) • ✅Windows Logo + E (open my computer) • ✅Windows Logo + F (search for a file or folder) • ✅Ctrl + Windows Logo + F (search for computer) • ✅Windows Logo + F1 (featuring windows help) • ✅Windows Logo + L (Lock Keyboard) • ✅Windows Logo + R (open the run dialog box) • ✅Windows Logo + U (Open Utility Manager) Accessibility Tombol board Shortcuts • ✅Right shift for eight seconds (switch filtertombols on or off) • ✅LEFT ALT + LEFT SHIFT + PRINT SCREEN (Beralih High Contrast on atau off) • ✅Left Alt + left shift + Num Lock (activate mousetombols on or off) • ✅Shift five times (activate stickytombols on or off) • ✅Num Lock for five seconds (activate toggletombols on or off) • ✅Windows Logo + U (Open Utility Manager) Windows Explorer Tombolboard Shortcuts • ✅End (displaying the bottom of the active window) • ✅Home (showing the top of the active window) • ✅Num Lock + Asterisk Sign (*) (show all subfolders that are under the selected folder) • ✅Num Lock + Plus Sign (+) (featuring content from the selected folder) • ✅Num Lock + minus sign (-) (collapse selected folder) • ✅Left Arrow (collapse current option if expanded, or select main folder) • ✅Right Arrow (featuring current selection, or select the first subfolders) Shortcut Tombols for character map shortcut for character map • 👉Once you click twice on the character character grid, you can move through the grid by using the shortcut Shortcut: • 👉Right Arrow (move to the right or to the beginning of the next line) • 👉Left Arrow (move to the left or to the end of the previous line) • 👉Up Arrow (move to top one line) • 👉Down Arrow (move down one line) • 👉Page Up (move to top one screen at a time) —Ethio Alert Be Alert—
نمایش همه...
Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇

https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos

Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

ለተማሪዎች የሚጥቅሙ የAI ቱሎች ➡️Academic Help https://academichelp.net/ = Assists students and writers in creating high-quality essays ➡️Wisdolia https://www.wisdolia.com/ = Generate flashcards and multiple choice questions in seconds. ➡️Grammarly https://www.grammarly.com/ Real-time grammar, tone, and plagiarism checker ➡️Smodin https://smodin.io/ Elevate writing, research, and homework with AI, multilingual ➡️POE https://poe.com/ Enhance user interactions with adaptable, intelligent —Ethio Alert Be Alert— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Academic Help: Number 1 Place For Your Educational Tools & Learning Hub

Quickly complete your homework, find out how to write any assignment, and check your tasks for mistakes with a selection of tools and guides from Academic Help.

Photo unavailableShow in Telegram
✅ለመላው የእስልምና እምነት የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ! #ኢትዮ_አለርት #ethio_alert
نمایش همه...
1
ቴሌግራም የቢዝነስ ሶሻል ሚዲያነት እየተቀየረ እንደሆነ ይታወቃል። - ቴሌግራም በዚህ አመት ካስተዋወቃቸው ፊቸሮች መካከል አንዱ Telegram business ነው ። - እነዚህ ፊቸርች ምን ምን እንደሆኑና ለምትጀምሩትን ቢዝነስ ምን ጠቀሜታ እንዳለው አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር። ☑️Location - ቢዝነሳችሁን የምትሰሩበትን አካባቢ ሰዎች በቀላሉ እንዲውቁትና Google map ተጠቅመው እንዲመጡ ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ። ☑️Opening hour - ቢዝነሳችሁን የምትከፍቱበትና የምትዘጉበትን ሰአት ሰዎች በቀላሉ እንዲያውቁት ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ። ☑️Quick Replies - ብዙ ሰዎች Contact የሚያድርጓችሁ ከሆነና ለሁሉም ተመሳሳይ አይነት መልዕክት የምትልኩ ከሆነ ሁሉንም አንድ በአንድ መፃፍ ሳይጠበቅባችሁ በshortcut መላክ ትችላላችሁ። ☑️Greeting message - ሰዎች Contact ሲያደርጓችሁ የመጀመርያውን ቻት እናንተ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ automatically በራሱ መልስ እንዲስጥ የምታደርጉበት ነው። ይህን ፊቸር ለመጠቀም የምትፈልጉትን ፅሁፍ አስቀድማችሁ መሙላት አለባችሁ። ☑️Away message - ለተወሰነ ጊዜ online የማትገቡና ለሰዎች መልስ መስጠት የማትችሉ ከሆነ ሰዎች contact ሲያደርጓችሁ መልሲ እንዲሰጥላችሁ የፈለጋችሁትን መልዕክት መሙላት ትችላላችሁ። ☑️Links to chat - አዳዲስ ሰዎች ቴሌግራም ላይ contact እንዲያደርጓችሁ ፈልጋችሁ ነገር ግን ዩሰርኔማችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ካልፈለጋችሁ ምንም ችግር የለም ይህን ፊቸር መጠቀም ትችላላችሁ።  የተለያዩ ሊንኮችን በመፍጠርና ሊንኩን ለሰዎች share በማድረግ ዩሰርኔማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ሳይጠበቅባችሁ inbox እንዲያደርጉላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ☑️Custom Intro - ሰዎች ለመጀመርያ ጊዜ ሊፅፉላችሁ ቻቱን ሲከፍቱት የሚመጣውን ፅሁፍና sticker እንደተመቻችሁ edit ማድረግ ትችላላችሁ። ☑️ChatBots - ቦት ካላችሁ አካውንታችሁ ላይ በማካተት ለሰዎች automatically መልስ እንዲሰጥ ማድረግ ትችላላችሁ። —Ethio Alert Be Alert— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇

https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos

Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

👍 4
ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች ⚫️Audacity: Audio recording and editing software https://www.audacityteam.org/download/windows/ ⚫️Blender: Best animation maker software https://www.blender.org/download/ ⚫️BleachBit:  free and open-source disk space cleaner, privacy manager, and computer system optimizer. https://www.bleachbit.org/download ⚫️Brave browser: Best secure browser other security features are also included. https://brave.com/download/ ⚫️CPU-Z: freeware system profiling and monitoring application that detects the CPU, RAM, motherboard chip-set. https://www.cpuid.com/softwares/cpu-z.html ⚫️picasa: Googles free photo viewer software https://filehippo.com/download_picasa/ ⚫️FotoSketcher: photo editing software https://fotosketcher.com/download-fotosketcher/ ⚫️ Davinchi Resolve: Free video editing software https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve/studio ⚫️Everything: searching any files and folders on windows https://www.voidtools.com/downloads/ ⚫️OBS Studio (Open Broadcaster Software) Free and open-source software for video recording and live streaming. https://obsproject.com/download ⚫️HandBrake A tool for converting video from nearly any format to a selection of modern, widely supported codecs. https://handbrake.fr/downloads.php ⚫️KeePass A free, open-source password manager that helps you to manage your passwords in a secure way. https://keepass.info/download.html ⚫️Glary Utility: system optimization software to improve PC performance and fix crashes, errors, and other issues. https://www.glarysoft.com/glary-utilities/download/ ⚫️Notepad++ A free source code editor and Notepad replacement that supports several languages. https://notepad-plus-plus.org/downloads/ —Ethio Alert Be Alert— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Audacity ® | Download for Windows

Download Audacity for Windows

👍 1🙏 1
✳️በኢሜይል አካውንቶች ላይ የሚቃጡ የመረጃ ጥቃቶች ምን ዓይነት ናቸው? 🤔 እንዴትስ መከላከል እንችላለን ? ✳️ፊሺንግ Phishing አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡ የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡ ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ናቸው፡፡ ✳️በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ ዓይነት የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው ✳️የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ Link ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ-ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው፡፡ የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡ ✳️የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች ⚙️የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ /Subject Line and Tone/ አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡ በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡ ⚙️አባሪ /Attachments/ የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ ⚙️አገናኝ /Link/ ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞችን በምንከፍትበት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍት የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡ ⚙️ስልክ ቁጥሮች /Phone Numbers/ በኢሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለ በለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል:: —Ethio Alert Be Alert— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇

https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos

Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

👍 3
نمایش همه...
Introducing GPT-4o

OpenAI Spring Update – streamed live on Monday, May 13, 2024. Introducing GPT-4o, updates to ChatGPT, and more.

🥰 1
✔️ አንዳንድ የኮምፒውተር #ክፍሎች ማብራሪያ ❶. #RAM (Random Access Memory) ራም (RAM) ፕሮግራሞችን እና ዳታዎችን ይይዛል የሚኖረው መጠን ትልቅ በሆነ መጠን ውስብስብ የሆኑ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለመጠቀም እና ብዙ ዳታዎችን ለማገናዘብ ይችላል:: የራም ብቃት በሜጋ ባይት ይለካል:: (1 MG= 1 Million character) በአሁኑ ሰአት የምንጠቀምባቸው የግል ኮምፒዎተሮች (Personal computer) ከ512MB በላይ ራም ይኖራቸዋል:: ❷. #ኤክስፓሽን_እስሎት (Expansion slot) ማዘር ቦርድ የምንለው የኮምፒውተሩ አካል ላይ የሚገኝ ሶኬት ሲሆን Expansion card በቀላሉ በላዩ ላይ ለመሰካት ያገለግላል የምንጠቀምበት ኮምፒውተር ብዙ Expansion slot ባሉት ቁጥር ብዙ ተጨማሪ የኮምፒውተሩን አገልግሎት የሚጨምሩ ሁኔታዎችን ለመጠቀም ይረዳል:: Expansion slot ሌላው መጠሪያ Expansion bus እንለዋለን:: ❸. #Heat_sinker ሂት ሲንከር የምንለው ማዘርቦርድ ላየሚገኝ ሲሆን ስራውም #Fan በተባለ Divice አማካኝነት ንፁ አየርን ተቀብሎ #CPU ስራውን በስርአቱ እንዲሰራ ያደርገዋል:: ይህ ማለት Cpu ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ሙቀት ይፈጥራል Heat sinker ደግሞ ያቀዘቅዘዋል:: ❹.#Fan ፈን ብለን የምንጠራው ደግሞ ያው ከላይ እንዳየነው ንፁ አየር ወደ ኮምፒውተራችን ያደርጋል:: ይህ ማለት ቬንትሌተር እንደሚሰጠው ጥቅም ማለት ነው:: ❺ #CPU #CPU ስለ ተባለው ዋነኛ እና ዋነኛ Divice እንመለከታለን:: #CPU (the brain of computer) ወይም የComputer አእምሮ እየተባለ የሚጠራው ይሄ Divice የኮምፒውተራችንን ሙሉ ስራ የሚሰራልን ነው::የትኛውንም አይነት ስራ ኮምፒውተር ላይ ከፍታቹ ስትሰሩ እና የምትፈልጉት ውጤት ወደናንተ የሚመጣው በተአምረኛው # CPU በተባለ Divice ነው:: ይህም የሚከናወነው በማይክሮ ሰከንድ ውስጥ ነው:: #CPU (Central procssing unit) ሶስት ዋና ክፍሎች አሉት እነሱም : ▫️1. #Control_unit ይሄ የCpu ክፍል የሚሰራ ስራ ሁሉንም የኮምፒውተር ስራ መቆጣጠር ነው::ይሄ ማለት አንድ ሰው Computer ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈልገውን ሙሉ ትእዛዝ የሚፈፀምለት በዚሁ control unit ውስጥ ነው:: : ▫️2. #Arthmatic and # logic_unit ሌላኛው ደግሞ arthmatic and logic unit በመባል የሚጠራው ሲሆን የተለያዩ ሂሳብ ነክ ነገሮችን ለመስራት ያገለግላል:: : ▫️3. #Regster ይሄ ደግሞ # Cpu ላይ የሚገኝ ትንሽዬ ሚሞሪ ነው:: ይሂም #Cpu የሚሰራቸውን ስራዎች ይመዘግብልናል ማለት ነው:: ❻ #Port (ፓርት) : port ከኮምፒውተሩ ጀርባ የሚገኝ አገናኝ ሶኬት ነው:: በዚህም መሰረት ማንኛውም ውጫዊ የኮምፒውተር ክፍል የሚገናኙበት ቦታ ነው:: መመሪያዎችና መረጃዎች በዚሁ መስመር አማካኝነት ከኮምፒውተር አካላት መሀከል ኪቦርድ,ፕሪንተር,ማውስ, እና ሌሎችም ዩተለያዩ አካላት በየራሳቸው የማገናኛ ገመድና ሶኬት ከኮምፒውተር አካል ጋር በማገናኘት አስፈላጊውን ስራ ያከናውናሉ:: የኮምፒውተሩ ስርአቱ ያለ ችግር እንዲሰራ እነኝህ ክፍሎች በትክክል እርስ በራሳቸው ከተያያዙ በህዋላ ከሀይል ጋር መገናኘት አለበት:: ከሀይ ምንጭ ጋር ማገናኘት ስንፈልግ ሁል ግዜ #ኤሌክትሪክ #ጠፍቶ መሆን አለበት ይህም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ብልሽትን ለመከላከል ነው:: ❼ #Power_Supply (የኤሌትሪክ ሀይል) power supply በኮምፒውተሩ አካል የሀይል ሰጭ ክፍል ነው ይህም ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ለኮምፒውተሩ አቅም በሚመጥን ለውጦ ለኮምፒውተሩ አገልግሎት ያቀርባል:: በሌላ አነጋገር Power supply convert Alternative current (AC) to Direct current (DC). Aalternative current ማለት የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከሶኬቱ (ከማከፋፈያው) የሚመጣው ያልተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲሆን Direct current ደግሞ Power supply የሚቀበለው የተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ነው ማለት ነው:: የኤሌክትሪክ ሀይል መለክያ ዋት (Watt) ይባላል::ለአንድ ኮምፒውተር አገልግሎት 200 ወይም 230 ዋት በቂ ሀይል ነው::ይህንንም የኤሌክትሪክ ሀይል ለሴቶች የፀጉር ማድረቂያ ማሽን (ካስክ) ጋር ስናመዛዝነው ኮምፒውተሩ ከሚፈልገው የኤሌክትሪክ መጠን ሰባት እጥፍ ይፈልጋል:: ❽#ሞደም (Modem):- ይህ መሳርያ አገልግሎቱ ኮምፒዪተሩን ከስልክ መስመር ጋር በማያያዝ ለመረጃ ልውውጥ ያገለግላል::ሞደም በኤሌክትሪክ ለሚተላለፍ መልእክቶች (E-mail) በተለያዩ ቢሮ ውስጥ ኮምፒዩተሮች በማገናኘት መረጃን ለመለዋወጥ ያገለግላል::የተለያዩ የሞደም አይነቶች ሲኖሩ ፍጥነታቸውም እንዲሁ የተለየ ነው:: : ❾#ኪቦርድ Keybord:- መረጃን ወደ ኮምፒዪተር ለማስገባት በፅሁፍ መሳርያነት የሚያገለግል መሳርያ ሲሆን ለዚህም አገልግሎት ይረዳ ዘንድ ፊደላት ቁጥሮች ምልክቶችና ሌሎች ቁልፎች በመጫን የተፃፈውን በምስል ማሳያው (Screen) ላይ እናያለን:: —Ethio Alert Be Alert— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 @ethioalert @ethioalert @ethioalert https://t.me/ethioalert
نمایش همه...
Ethio Alert(ኢትዮ አለርት)

#ይህ የቴሌግራም ቻናል የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የሞባይል አፕሊኬሽኖች የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እንዲሁም ተጨማሪ እዉቀቶችን ያገኙበታል። "ሰላማችሁ ይብዛ!" YouTube:👇

https://www.youtube.com/channel/UCMGJuBjVR9G3XAwWCUBfkqw/videos

Contact Admin👉 @ethio_alerts_bot

👍 4
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.