cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☞ኢብራሂም! ኣቡ ተዉሂድ!! إبراهيم

☞ተዉሂድ የሩሱሎች ሁሉ ጥሪ ነዉ። በኣሏህ ፍቃድ ኣላማችን በሱና የተዋቡ ዳኢዎችን እና ፅሁፎችን ምንለቅበት@Chanal).ይሆናል በወንድማቹ ቢን ኣለዊ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

⚫️ ከማይጠቅምህ ወዳጅ ብቸኝነትህ ጌጥ ነው!! 🔘قال مالك بن دينار ﮼رحمه ﮼الله ﮼تعالى: ▪️ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 【كل أخ وجليس وصاحب لا تستفيد منه خيراً في أمر دينك: فَفر منه】 ☑️ማንኛውም ወንድም፣ አቀማማጭም ሆነ ጓደኛ 【በዲንህ ጉዳይ ላይ የማይጠቅምህ ከሆነ ከሱ ሽሽ (ራቅ)】 📚 موسوعة ابن أبي الدنيا 533
نمایش همه...
የሶላት ልብሶች ለወንዶችና ለሴቶች የተፈቀዱና የተከለከሉ! ለወንዶች 1) የወንዶች የሶላት ልብስ ቢያንስ በእንብርት እና በጉልበት መካከል ያሉትን የአካል ክፍሎች የሚሸፍን መሆን አለበት ። 2) ትከሻዎች ቢሸፈኑ ይመረጣል። 3) ከእንብርት እስከ ጉልበት እና እንዲሁም ትከሻዎች(ከትከሻዎች እስከ ጉልበት) ድረስ መሸፈን በሚችል ቀሚስ ወይም ልብስ መስገድ ይቻላል። መልእክተኛው(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- << ማናችሁም በትካሻዎች ላይ ማጣፋት በማይቻል ነጠላ ልብስ አትስገዱ።>>  [ቡኻሪና ሙስሊም]     ይሁን እንጂ ልብሱ ትካሻዎችን ለመሸፈን የማይበቃ ከሆነ ቢያንስ ቢያንስ ከእምብርት እስከ ጉልበት ያሉትን የአካል ክፍሎች የግድ መሸፈን አለበት ። ለሴቶች የሴት ልብስ ወይም ቀሚስ ከፊትዋና ከእጇ በስተቀር ከራስዋ እስከ እግሯ ድረስ ያለውን መላ ሰውነቷን የሚሸፍን መሆን አለበት። እንዲሁም ከገላ ጋር ተጣብቆ የሰውነት ቅርፆቿን የሚያሳይ ጠባቃ ልብስን ማስወገድ ያስፈልጋል
نمایش همه...
አንዱ አርሶ አደር መሬቱን፦ «ቁና ዘርቼሽ ፥ ቁና ከወጣሽ፣ ይቅርታ አር'ጊልኝ ፥ ፀሐይ ለመታሽ።» አላት አሉ። እናም በተደጋጋሚ ሞክራችሁት ውጤት በሌለው ነገር ላይ አቅማችሁን አታባክኑ። ተንቀሳቀሱ‼ለሰበበል ኣስባብ!
نمایش همه...
ከቤትሽ ስትወጪ  አንቺን ሊያይ ያልተፈቀደለትን ሁሉ እንዲያይሽ መፍቀድ የለበሽም መሰተሪያሽ ጅልባብ ኒቃብሽ ይሁን ብዙ ተኩላዎች የበዙበት ግዜ ነው ያለሽው እህቴ! አንቺ ውድ ኢስላም በሂጃብ ያላቀሽ እንስት ነሽ ና ራስሽን አታርክሽ
نمایش همه...
الحمد لله، الحمد لله خلقَ وأمَر، وملكَ فقهَر، وأراد فقدَّر، أحمده - سبحانه - وأشكرُه وهبَ وأعطى، وأغنَى وأقنَى، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الحمدُ في الآخرة والأولى، وأشهد أن سيدَنا ونبيَّنا محمدًا عبدُ الله ورسولُه صفوةُ الأخيار وقُدوةُ الأبرار، صلَّى الله وسلَّم وبارَك عليه، وعلى آله وأصحابِه أهل الفضل والتُّقى، ما وهَنوا لما أصابَهم في سبيل الله وما ضعُفُوا وما استكانُوا، والتابعين ومن تبِعَهم بإحسانٍ إلى يوم الدين وسلَّم تسليمًا كثيرًا.
نمایش همه...
👉  ረድ ሙብተዲዕን ባወደሰና ለሱ ዲፋእ ባደረገ እንዲሁ ይሄ ነገር በጥቅሉ አይደለም በሚል ላይ     የቢዳዓ ባልተቤቶችን መራቅ ፣ ማውገዝ ፣ ከእነርሱ ጋር አለመቀማመጥ ፣ ኪታቦቻቸውን አለማንበብ ፣ ለሚያመጡት ማስመሰያ መልስ መስጠትና ከሸራቸው ማስጠንቀቅ ቁርኣን ሐዲስና የዑለማዎች ስምምነት የመጣበት ትልቅ መርህ ነው ። ከዚህ በመነሳት የሰለፍ ዑለሞች በቢዳዓ ባልተቤቶች ላይ ከፍተኛ ውግዘት ነበር የሚያደርሱት ። በዚህ መልኩ ከዘመን ዘመን እየተሸጋገረ የመጣ የሰለፍዮች መለያ መርህ መሆኑ ልቡ በሸኸዋትና ሹቡሃት የታወረ ካልሆነ ሁሉም ሰለፍይ የሚያውቀው ነው ። ይህ ብቻ አይደለም እነዚህን የቁርኣንና የሐዲስ እንዲሁም የሰለፎችን ኢጅማዕ ኻልፎ ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጥን ፣ ለሱ ዲፋዕ የሚያደርግና የሚያወድስን ከሱ ጋር የሚመደብ መሆኑና ከሞት እስከ እስራትና ግርፋት የሚደርስ ቅጣት የሚገባው መሆኑን ያረጋግጣሉ ።     በዚህ ዙሪያ የመጡትን የቁርኣንና የሐዲስ እንዲሁም የሰለፎች ኢጅማዕና ከፊል አቅዋለችን እንመልከት ።       🔹   የቁርኣን ማስረጃ አላህ በተከበረው መለኮታዊ ቃሉ የጥመት አንጃዎችን መቀማመጥና የእነርሱን የኩፍርና የቢዳዓ ንግግር መስማት ክልክል መሆኑን ሲያስጠነቅቀን እንዲህ ይላል : – « وَإِذَا رَأَيْتَ الَّذِينَ يَخُوضُونَ فِي آيَاتِنَا فَأَعْرِضْ عَنْهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ وَإِمَّا يُنسِيَنَّكَ الشَّيْطَانُ فَلَا تَقْعُدْ بَعْدَ الذِّكْرَىٰ مَعَ الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ »               الأنعام     ( 68 ) " እነዚያንም በአንቀጾቻችን የሚገቡትን ባየህ ጊዜ ከእርሱ ሌላ በኾነ ወሬ እስከሚገቡ ድረስ ተዋቸው ፡፡ ሰይጣንም (መከልከልህን) ቢያስረሳህ ከትውስታ በኋላ ከበደለኞች ሕዝቦች ጋር አትቀመጥ "፡፡ « وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِّثْلُهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ جَامِعُ الْمُنَافِقِينَ وَالْكَافِرِينَ فِي جَهَنَّمَ جَمِيعًا »                النساء   ( 140 ) " በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ ፡፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ ፡፡ እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና፡፡ አላህ መናፍቃንን እና ከሓዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና " ፡፡ وَلَا تَرْكَنُوا إِلَى الَّذِينَ ظَلَمُوا فَتَمَسَّكُمُ النَّارُ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ اللَّهِ مِنْ أَوْلِيَاءَ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ                هود ( 113 ) " ወደእነዚያም ወደ በደሉት አትጠጉ ፡፡ እሳት ትነካችኋለችና ፡፡ ከአላህም ሌላ ጠባቂዎች የሏችሁም ፡፡ ከዚያም አትረድዱም "፡፡         🔹  የሐዲስ ማስረጃ     የአላህ መልእክተኛ አላህን የሚፈሩ መልካም የአላህ ባሮችን መቀማመጥና ከመጥፎ ሰዎች ( ከካፊር ፣ ሙናፊቅ ፣ ሙሽሪክና ሙብተዲዕ እንዲሁም ፋሲቅ ) መራቅና መጠንቀቅ እንደሚያስፈልግ እንዲህ ብለው ይነግሩናል : –   عن أبي هريرة : أن النبي ﷺ قال : "  الرجل على دين خليله، فلينظر أحدكم من يخالل "  رواه أبو داود والترمذي بإسناد صحيح.     ↪️   አቡ ሁረይራ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : – " አንድ ሰው በጓደኛው ( በወዳጁ ) ዲን ላይ ነው ። ከናንተ ውስጥ አንዳችሁ ማንን ወዳጅ ማድረግ እንዳለበት ይመልከት " ።     በሌላ ዘገባ ላይ ደግሞ እንዲህ ብለዋል ። عن أَبي موسى الأَشعَرِيِّ : أَن النَّبِيَّ ﷺ قَالَ : " إِنَّما مثَلُ الجلِيس الصَّالِحِ وَجَلِيسِ السُّوءِ ، كَحَامِلِ المِسْكِ، وَنَافِخِ الْكِيرِ، فَحامِلُ المِسْكِ إِمَّا أَنْ يُحْذِيَكَ، وَإِمَّا أَنْ تَبْتَاعَ مِنْهُ، وَإِمَّا أَنْ تَجِدَ مِنْهُ ريحًا طيِّبةً، ونَافِخُ الكِيرِ إِمَّا أَن يَحْرِقَ ثِيابَكَ، وإمَّا أَنْ تَجِدَ مِنْهُ رِيحًا مُنْتِنَةً "                  متفقٌ عَلَيهِ      ↪️   አቡ መሳ አል አሽዓርይ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላሉ : –   " መልካም ሰው የሚቀማመጥና መጥፎ ሰው የሚቀማመጥ ሰው ምሳሌው ሽቶ እንደተሸከመና ወናፍ እንደሚነፋ ( ብረት ቀጥቃጭ እሳት እንዲቀጣጠል የሚያደርግበት ከቆዳ የተሰራ ስልቻ እንደሚነፋ ) ነው ። ሽቶ የተሸከመ ሰው ወይ ይቅጣጨሃል ወይም ሽቶ ትገዛዋለህ አለያም ከሱ መልካም ጠረን ታገኛለህ ። ወናፍ የሚነፋ ወይ ልብስህን ያቃጥልብሀል ካልሆነም ከሱ የከረፋ ጠረን ታገኛለህ " ።      🔹  የዑለሞች ኢጅማዕ       የቢዳዓ ባልተቤቶችን ሀጅር ማድረግና ከእነርሱ ጋር አለመቀማመጥ ንግግራቸውን አለመስማት የሰለፍ ዑለሞች የተስማሙበት መሆኑን የጠቀሱ ዑለሞችን ስም ብቻ እዘረዝራለሁ እንዳይረዝምብኝ ከመስጋት አንፃር           ኢጅማዕ ከጠቀሱ ዑለሞች ውስጥ  የሚከተሉት ይገኙበታል : – – ኢማሙ አሕመድ – አቡ ዑስማን አስ–ሳቡኒ – አል ኣጁርይ – ኢብኑ አቢ ዘመነይን – አል ቁርጡብይ – አሽ– ሻጢብይ – ሽይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ – አስ– ሰምዓኒይ             🔹  ከዑለሞች ንግግር    የቢዳዓ ባልተቤቶችን የመቀማመጥ አደጋና ይህን የሰለፎች መርህ ጥሶ የሚቀማመጥ ፣ የቢዳዓ ባልተቤትን የሚያወድስና ለሱ ዲፋዕ የሚያደርግን ሰው ቅጣት በተመለከተ የመጡ ከሰለፍ ዑለሞች ንግግር ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል : – ذكر ابن بطة في الإبانة عن ابن عون رحمه الله أنه قال : " الذي يجالس أهل البدع أشد علينا من أهل البدع "           الإبانة ( 2/473 )      ↪️   ኢብኑ በጣህ የተባለ ዓሊም አል ኢባና በተሰኘው ኪታቡ ላይ ከኢብኑ ዐውን ይዞ እንዲህ ይላል : – " የቢዳዓ ባልተቤቶችን የሚቀማመጥ በኛ ላይ ከሙብተዲዕ በላይ ነው " ። وقال أبي قلابة : " لا تجالسوا أهل الأهواء ولا تجادلوهم فإني لا آمن أن يغمسوكم في الضلالة، أو يلبسوا عليكم في الدين "             الشريعة للآجري    ص ( 67 )      ↪️   አቡ ቂላባ የተባለ የሰለፍ ዓሊም እንዲህ ይላል  :– " የስሜት ባልተቤቶችን አትቀማመጡዋቸው አትከራከሩዋቸውም ። እኔ በጥመት ውስጥ እንዳያሰምጡዋችሁ እሰጋለሁ ። አለያም በዲናችሁ ላይ ( የምታውቁትን ) ይሸፍኑባችኋል "። قال الفضيل بن عياض – رحمه الله –  :
نمایش همه...
👉 የነሲሓዎች ምንነት በመረጃ ሲረጋገጥ ክፍል አምስትና የመጨረሻው ክፍል የነሲሓዎች ማንነት ሐቅ ለሚፈልግ ከመጀመሪያ ጀምሮ እሳካሁን ባየናቸው ክፍሎች እንደጠዋት ፀሀይ ፍንተው ብለዋል ። በዚህኛው ክፍል ለማጠቃለያ ያክል ኢልያስ አሕመድ አሁን የደረሰበት ደረጃ በሰለፍያ ሚዛን ለማሳየት የተወሰኑ ነጥቦችን እናያለን ። የዛሬዎቹ ኢኽዋኖች ( ነሲሓዎችና ) እንባ ጠባቂዮቻቸው የምነወር ልጅና ግብረአበሮቹ ሙብተዲዕን መራቅና ማኩረፍ መጥላት የሰለፎች ሚንሀጅ መሆኑ እናምናለን ይላሉ ።‼ ወደ ነባራዊው ሁኔታ ስንመጣ ተግባራቸው በተቃራኒው ነው ። ይህን መርህ ውድቅ የሚያደርጉ ስሌቶችና ቀመሮችን በመጠቀም ለሙብተዲዕ ጥብቅና ሲቆሙ እናያለን ። ይህ ምናልባት ከቁርኣንና ሐዲስ ከሰለፎች መዝሀብ ጋር ከማስተሳሰር ይልቅ ከራሳቸው ጋር ያስተሳሰሩትን ወጣት እንጂ ሌላውን ለመሸወድ አያስችልም ። ነሲሓዎች ወጣቱን ከኢልያስ አሕመድ ጋር አስተሳሰሩት ። በመሆኑም እሱ የሚሰራውና የሚለውን ሁሉ ልክ ነው እኛ የማናውቀው ነገር ቢኖር ነው እንዲል አደረጉት ። በዚህም እነዶ/ር ጀይላን ሙሐመድ ሓሚዲን ፣ ካሚል ሸምሱ ፣ አቡ በከር አሕመድና ሓሚድ ሙሳ የመሳሰሉትን የኢኽዋን መሪዮችን ሰለፍዮች ናቸው አለ ተከትለውት አሉ ። የሙነወር ልጅ የኢልያስ አሕመድና የነሲሓዎች ፀሀይ የሞቀው ሰው ያወቀው ኢኽዋንይነት የተለያዩ ስሌቶችን እያመጣ በማጣፋት ከደሙ ንፁህ ናቸው ለማለት ታተረ ። ነገር ግን የእነርሱ ማንነት በየቀኑ ገሀድ እየወጣ እነርሱም ኢኽዋንይነታቸው የሚያሳፍራቸው ሳይሆን ይልቁንም ሰለፍይነት ስሩርይነት ነው በሚል ስሜት ወደፊት ማለቱን ቀጠሉበት ። የነሲሓዎች ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ እየሰራው ያለውና የሰለፎች በአህሉል ቢዳዓ ላይ ያለቸው አቋም ለማነፃፀር የተወሰኑትን እንይ : – ሰለፎች ሙተዲዕን ማላቅና ለሱ ፈገግ ማለት እስልምናን በመናድ ላይ ተባብራል የሚል መርህ ነው ያላቸው ። ይህን አስመልክቶ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል : – يقول الفضيل بن عياض – رحمه الله – " من عظم صاحب بدعة،  فقد أعان على هدم الإسلام،  ومن تبسم في وجه مبتدع،  فقذ استخف بما أنزل على محمد،  ومن زوج كرينته من مبتدع،  فقد قطع رحمها،  ومن تبع جنازة مبتدع لم يزل في سخط الله حتى يرجع ". أخرجه  ابن الجوزي في تلبيس إبليس بسند صحيح         🔹 አሁንም ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል : – " ሙብተዲዕን ያላ ሰው እስልምናን በመናድ ላይ በርግጥ ተባብሯል ። በሙብተዲዕ ፊት ፈገግ ያለ አላህ በነብዩ ላይ ያወረደውን ቁርኣን ክብር ዝቅ አድርጓል ። የተከበረች ሴት ልጁን ለሙብተዲዕ የዳረ ዝምድናዋን ቆርጧል ። የሙብተዲዕን ጀናዛ የተከተለ ሰው በአላህ ቁጣ ላይ ነው እስኪመለስ ። " የኢልያስ አሕመድን ተግባር እንይ በሚቀጥሉት ሊንኮች ተመልከቱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/119ojuz_POBxulM9Zi4wAz_xLO87M5wbP/view?usp=drivesdk ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1HVcSEMz2AtmT4wPmxzd-c3grzJoLzYFG/view?usp=drivesdk ኢልያስ አሕመድ እያዋረዳቸው ፣ ፊቱን አጨፍግጎባቸው ነው ወይስ ፈገግ ብሎ እያላቃቸው ነው ? እነዚህ አካላት የቢዳዓ ባልተቤቶች ወይስ ሰለፍዮች ናቸው መልሱ ለናናተ ትቼዋለሁ ። ልብ በሉ ኢልያስ አሕመድ በውልባረግ ፕሮግራሙ ላይ ስለነአዩብና ቡሽራ መርከዙን ወክለው መደመር ሲጠየቅ እኔ ምናገባኝ የተካፈሉት ሁለቱ ናቸው ሌላው ለምን ይጠየቃል ነበር ያለው ።‼ አሁንም እሱ ነሲሓን ወክሎ ነው ይህ ሁሉ ትርኢት ከኢኽዋኖች ጋር እየሰራ ያለው ። አሁንስ ምን ይል ይሆን ለሙሪዶቹ ? ስለፎች ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጥ በኛ ላይ ከሙብተዲዕ በላይ ነው ይሉ ነበር ። ይህን አስመልክቶ ኢብኑ ዐውን እንዲህ ይላል : –     يقول ابن عون – رحمه الله – " من يجالس أهل البدع أشد علينا من أهل البدع " 🔹 ኢብኑ ዐውን የተባለ የሰለፍ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጥ በኛ ላይ ከሙብተዲዕ በላይ ነው " ‼ የኢልያስን ተግባር በሚቀጥሉት ሊንኮች እንመልከትና በሰለፎች መዝሀብ እንመዝነው እንመልከት : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1HWUfnITGHyqXU2x615ovQnA8d4_6o49H/view?usp=drivesdk ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/11925FhpYAEDi09TvicMHTtYj-MJtgDj_/view?usp=drivesdk ኢልያስ አሕመድና የሱ እንባ ጠባቂዮች ምን ይሉ ይሆን ? ሰለፎች ሙተሸዲዶች ወሰን አላፊዮች ነበሩ ወይስ እነ ጣሃ ሀሩን ሰለፍዮች ናቸው ? ‼ ሐቅ ለሚፈልግ እነዚህ ናቸው ነሲሓዎች ከእነርሱ ራሱን ያርቅ ካልሆነ ራሱን እንጂ ማንንም አይሸውድም ። 🔹 ክፍል አንድን ለማግኘት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/bahruteka/4828 🔹 ክፍል ሁለትን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/4837 🔹 ክፍል ሶስትን ለማግኘት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/bahruteka/4841 🔹 ክፍል አራትን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/4844 https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
🚫 የነሲሓዎች ማንነት በመረጃ ሲረጋገጥ 🔹 ክፍል አራት ባሳለፍናቸው ክፍሎች የሰለፎች አቋም በአህሉል ቢዳዓ ላይ ምን እንደሚመስል የነሲሓዎች የመጀመሪያ ማንነትና በኋላ ከአሕባሽ ሱፍይና ኢኽዋን ጋር መደመራቸው እንዲሁም የሀገራችን የኢኽዋንና አሕባሽ መሪዮች ማንነት በመረጃ አይተናል ። አላህ ካለ በዚህ ክፍል የምናየው ደግሞ የነሲሓ መሪዮች በአሁኑ ሳአት ከኢኽዋንና ሱፍዮች እንዲሁም አሕባሾች ጋር ያላቸው የጠበቀ ወዳጅነት በመረጃ ይሆናል ። በመጀመሪያ አዩብ ደርባቸው ከኢኽዋኖች ጋር ያለውን ወዳጅነት በመረጃ እናያለን ። የድሮ ማንነቱና የአሁኑን ለማመሳከር እንዲመቸን የድሮውን ቀድመን በሚከተለው ሊንክ ገብተን እናዳምጥ : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1BHI55qLmi47pa9lfyEwDc-E6_K1sjMoW/view?usp=drivesdk በሰለፍያ ዳዕዋ ላይ በነበረበት ጊዜ የዶክተር ጀይላን ዓሊምነት አይቀበለውም ነበር ። ዶክተርነቱም ሐቅ ካልተያዘብት ቦታ አልነበረውም ምናልባት ስራ ለመቀጠር ካልሆነ እነ አዩብ ደግሞ ሐቅ የሚነግራቸው ዓሊም ነበር የሚፈልጉት ። አሁን ደግሞ አቶ አዩብ ዶክተርን ዓሊምነት ተቀብሎ የክብር እንግዳ አድርጎ በሚሊኒየም የነሲሓዎች ፕሮግራም ላይ ጋብዞት ዓሊማቸው ፣ ዶክተራቸው ፣ ሸይኻቸው መሆኑን በግልፅ ለሙሪዶቻቸው እየተናገረ ነው ። ዶክተር ተቀይሮ ይሆን ወይስ አዩብ ለማንኛውም ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/10__r_EfvVOpX05cZyhAE-btlG0Iq01Ik/view?usp=drivesdk እውነትም ዶክተሩ በደንብ አክሞ አስተካክሎታል ። ይኸው የነሲሓዎች ሀላፊ አቶ አዩብ ከኢኽዋን መሪዮች ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑ ምንም ሳያፍር ለተከታዮቹ ካሳየባቸው ድርጊቶች አንዱ ከነካሚል ሸምሱና ራያ ጋር የመስጂድ ቦታ ተረክበው በጋራ ሲያስተዋውቁ እንመልከት : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/123vQKRa1-QdibR0c0aDsm-LkiffvACkm/view?usp=drivesdk በዛው መድረክ ላይ ካሚል ሸምሱ የአዩብን ፕሮቶኮል ሲያስተካክል ተመልከቱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/11tV4hYRNI-c3s5yiKfdejZJA8uOSnBdO/view?usp=drivesdk ካሚል ሸምሱ ሰለፍይ ሆኖ ይሆን ወይስ አዩብ ኢኽዋንይ ሆኖ መልሱ ለናንተ ትቼዋለሁ ። ምናልባት ከላይ ባለው ካሚል በደንብ ካልታያችሁ በሚቀጥለው ምስል ተመልከቱት : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/123vQKRa1-QdibR0c0aDsm-LkiffvACkm/view?usp=drivesdk ሌላው ነሲሓዎች በምሊንየም ፕሮግራማቸው ያደረጉዋቸውን የኢኽዋን መሪዮችን ሸይኻቸው በተለይ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋን እንደፍቅረኛ እጁን ያዞ ዐ/ከሪም ዘቢሞላ አጃቢ ሆኖ ወደ አዳራሹ ሲያመሩ ተመልከቱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/119ojuz_POBxulM9Zi4wAz_xLO87M5wbP/view?usp=drivesdk አሁንም ኢልያስ አሕመድ ከጣሃ ሀሩንና ሙሐመድ ሐሚዲን ጋር ሆኖ ተመልከቱ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/11koHSktQEvP_A5VRwqHbFDpD8pKu8Xak/view?usp=drivesdk ይኸው የነሲሓ ሸይኽ ከያሲን ኑሩ ካሚል ሸምሱና ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር :– 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1-whN2_Wf2PJcu3O-C-fM50dYIOsKJISC/view?usp=drivesdk የነሲሓው ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ አሕመዲን ጀበል በሚያስተዋውቀው የአንድነትና የምስጋና የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ ከኢኽዋን ሱፍያና አሕባሽ መሻኢኾች ጋር : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/12Dh6yEJg6Serlf7SRZEHrw2N5SeE1isa/view?usp=drivesdk ኢልያስ አሕመድ ከኢኽዋን መሪዮች ጋር የትግላችን ፍሬ ባሉት የዘና ፈታ ፕሮግራም ላይ ሙቀት ሙቀት እያለው የኢኽዋኖችን ብርችንችን ሲለማመድ ተመልኩቱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/10evpsPrZYzE_XZc2l9I6mA2bMVT20LFA/view?usp=drivesdk እነዚህ ናቸው እንግዲህ የነሲሓዎቹ ኢኽዋኖች የምነወር ልጅ በምን ስሌት ያጣፋላቸው ይሆን ? አላህ ካለ በማጠቃለያ ፕሮግራም እመለሳለሁ ። https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👉 የነሲሓዎች ማንነት በመረጃ ሲረጋገጥ 🔹 ክፍል ሶስት በክፍል ሁለት ላይ ነሲሓዎች መጀመሪያ ወደ ሰለፍያ ዳዕዋ ይጣሩ እንደነበርና በኋላ ግን ይህ የማያወጣ ነው ብለው ከኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጋር እንደተደመሩ አይተናል ። አላህ ካለ በዚህኛው ክፍል ደግሞ ነሲሓዎች ሄደው በጉያቸው የገቡባቸውና መሪዮቻቸው አብረውዋቸው ዘና ፈታ የሚሉዋቸውን የኢኽዋኖችና የአሕባሽ መሪዮች ማንነት በመረጃ እናያለን ። በመጀመሪያ የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት የሆነውና የነሲሀው ሸይኽ ኢሊያስ አሕመድ በሚሊኒየም ፕሮግራማቸው ላይ በክብር እንግድነት እንደፍቅረኛ እጅ ለእጅ ተያይዘው ከአሕባሽ መሪዮች በአንዱ ታጅበው ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ ያመሩትን ሐጅ ኢብራሂም ቱፋ ማንነትና ለሰለፍያ ዳዕዋ ያለውን ቦታ በሚመለከተው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/10xPY0-FlUGwoM3Qp10zqLC2zj4l1pOR9/view?usp=drivesdk ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ሰለፍያ ተለጥፎብን የነበረ ታፔላ ነበር ገለን ቀብረነው ለቅሶውንም ጨርሰናል ይለናል ።‼ ይህ ነበር ረመዳን መግቢያ ላይ ነሲሓዎች ባዘጋጁት የሚሊንየም አዳራሽ ፕሮግራም ላይ የክብር እንግዳና የኢልያስ አሕመድ ጓደኛ የነበረው ። አሁንም ይኸው የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት ጫትን አስመልክቶ ምን እንደሚል በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/126kmMZiFWGK8_xdLHtlBW0QKwlBVMcrD/view?usp=drivesdk ከኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው ሌላኛው ሙሐመድ ሓሚዲን የሀገራችን ሙስሊሞች ሁሉም ሱንዮች ናቸው ሀገራችን የአህሉ ሱና ሀገር ነች ይለናል ።‼ ስለየትኛው ሀገር ይሆን የሚነግረን ? ለማንኛውም ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ያገኙታል : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/12EUA74JaGqwLJFs_vz_Z-oPbT6hEOiVa/view?usp=drivesdk ሌላኛው የኢኽዋን መሪና የነሲሓዎች ዶክተር ( አዩብ ደርባቸው ዶክተራችን የሚለው) ዶ/ር ጀይላን ከአሕባሽና ሱፍዮች ጋር የሰለፍይ ወጣቶችን የሱፍይና የአሻዒራ መዝሀብ እንዲቀበልና ከጣሃ ኋላ እንዲሰግድ ምን መደረግ እንዳለበት ሲያሴር በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/19vjzYzG__9bfQwd4ZH9mTze4rRB5kS4H/view?usp=drivesdk ይኸው ደ/ር የሱፍይ ልጅ እንደሆነና ሁላችንም ሱፍዮች ነን ይላል ። ነሲሓዎች ተቀብለውት ተደምረዋል ። እኛ ግን አላህን እናስመሰክራለን ሰለፍዮች ነን ሱፍይ አይደለንም ። ከመሆንም በአላህ እነጠበቃለን ። ለማንኛውም ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ያገኙታል : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/19lzlIW2rSdgTQS1Zl4TlXPRwAv-_oEYJ/view?usp=drivesdk ሌላኛው የኢኽዋን መሪና የመጅሊስ ባለስልጣን የሆነው የነሲሓዎች ጓደኛ ሓሚድ ሙሳ ስለመውሊድ ምን እንደሚል በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ ስሙት : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/10tmVvIxrJlOnsVbSBAmHiEo2Om0mts4Q/view?usp=drivesdk አሁንም የነሲሓዎች ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ አብሮት ዘና ፈታ የሚለው የኢኽዋን መሪ አቡበከር አሕመድ ስለዒሳ ምን እንደሚል በሚቀጥለው ሊንክ ያገኙታል : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/128j6TXg7aMADMhSyFeCqop1zhFPf9tN4/view?usp=drivesdk እንደገና ይኸው የጀነት ሙሽራ የሚባልለት የነሲሓዎች ጓደኛ አቡበከር አሕመድ ሁላችንም የፈጣሪ ልጆች ነን ሲል በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ ስሙት : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1A-66qzb8kXkcZi5xlKqodfdlKd2tD4c-/view?usp=drivesdk ሌላኛው የከሰረ የኢልያስ አሕመድ የጅማ ጉዞ ጓደኛ ያሲን ኑሩ ኢትዮዽያ ሀገር ሳትሆን እምነታችን ነች ሲል እስኪ ስሙት :– ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1A5lroest_2pSDZqRMPIQtqgfkweDnS8F/view?usp=drivesdk እነዚህ ነሲሓዎች የተደመሩዋቸውና አብረውዋቸው በኢኽላስ በሚመስል መልኩ እየሰሩ ያሉት ከኢኽዋን መሪዮች ጥቂቶቹ ሲሆኑ ከአሕባሽ መሪዮች ዋነኛውና አሕባሽን ወክሎ በመጅሊሱ በምክትል ፕሬዝዳንትነት የተመረጠው ብዙ የቀብር አምልኮ ቦታዎችን በሀላፊነት የሚያስተዳድረው የዘቢሞላው ዐ/ከሪም ምንነት በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/117oHbpIziWHa4u42eN0yKvZmpjnhzB6s/view?usp=drivesdk አላህ ካለ የነሲሓዎች ከእነዚህ አካላት ጋር አሁን ያላቸው ወዳጅነት በመረጃ በሚቀጥለው ይዤ እቀርባለሁ ። https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
👍 1
👉 የነሲሐዎች ማንነት በመረጃ ሲረጋገጥ ክፍል ሁለት ነሲሐዎች ድሮ በተለይ ናጂያ ኢስላማዊ ማህበር በነበረበት ጊዜ ዐቂዳቸው የሰለፎች ዐቂዳ ነበር። ዳዕዋቸውም የሰለፍያ ዳዕዋ ነበር በወቅቱ ከኢኽዋንና ሱፍይ ጋር ሲደረግ በነበረው ትግል ትልቁን ድርሻ ይወጡ ስለነበር ሱና ወዳዱ ማህበረሰብ በተለይ ወጣቱ ባጠቃላይ ከጎናቸው ነበር። በኪራይ ቤት የነበረው የናጂያ ማህበር ስሙን ወደ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በመቀየር ሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያለው የሱና ተከታይ ይህን ብቸኛ የሰለፍይ ተቋም ወደራሱ ማእከል ለማሸጋገር የቻለውን ዋጋ ከፍሎ ህልሙን እውን አደረገው። ይህ ሁሉ ሲሆን በተለይ ናጂያ በነበረበት ጊዜ ያለ ምንም ልዩነት ዳዒዮች በሙሉ ወደ ሰለፍያ ነበር የሚጣሩት። ለዚህም ትልቁ ማረጋገጫ ኢኽዋኖች በዶ/ር ጀይላን መሪነት ከሱፍዮች ጋር የአንድነት ስምምነት ባደረጉበት ጊዜ በአዩብ ደርባቸው ይመራ የነበረው ናጂያ ስምምነቱ ባጢል መሆኑን ትልቅ የረድ ፕሮግራም አዘጋጅቶ በሚገርም መልኩ ረድ ማድረጋቸው ነው። ረዱን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ያዳምጡ : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/bahruteka/2012 ይህ እንግዲህ ያኔ የነበሩበት አቋም ነው። ነገር ግን በዶ/ር ጀይላን የተዘረጋው ናጂያዎችን ከዚህ አቋማቸው የማለዘብ መረብ ቀስ በቀስ ኢልያስ አሕመድን በዶ/ሩ እውቀት እንዲሸነገልና የሱ አድናቂ እንዲሆን በማድረግ ስራውን ጀመረ። በአጭር ጊዜ ውጤታማ ሆነ። ኢልያስ አሕመድም የዶክተሩ አድናቂ ሆነ። በወቅቱ የነበረው የአሕባሽ ዘመቻ ወርቃማ እድል የሰጠው የሀገራችን የኢኽዋን አንጃ ድምፃችን ይሰማ የሚል ንቅናቄ ጀመረ። ኢልያስ አሕመድና ሳሊሕ አሕመድ በድምፃችን ይሰማ ንቅናቄ ውስጥ ለመስላሓ በሚል ስም ገቡ ንቅናቄውን ይመራው የነበረው የኢኽዋን አንጃ በኮሚቴ ካካተታቸው የናጂያ ዱዓቶች አንዱ የነበረው ኢልያስ አሕመድ ፊት ለፊት ሳይቀርብ በውስጥ ስራውን ይሰራ ጀመር። በወቅቱ አብዛኛ በገንዘብ ሲደግፋቸው የነበረው ነጋዴና ብዙ ዳዒዎች በድምፃችን ይሰማ መረብ እንዲገቡ ሰበብ ሆነ። ሳሊሕ አሕመድም የተለያዩ መረጃዎችን ለአል ጀዚያ በማቀበል ከኢኽዋን መሪዮች ጋር ግልፅ ያሆነ ግንኙነት ነበረው ። ኢኽዋኖች አጋጣሚውን በደንብ ተጠቀሙበት። ናጂያ አካባቢ የኢኽዋንን ስም ማንሳትና ከእነርሱ ማስጠንቀቅ የናጂያ ሰዎችም ዘንድ እንደወንጀል ይታይ ጀመር ። የናጂያ መሪ የነበሩት አዩብ ደርባቸው፣ ኢልያስ አወልና ሳሊሕ አሕመድ በግልፅ በዚህ ሳአት ተሕዚር ከተደረገ በአሕባሽም፣ በመንግስትና ኢኽዋን ላይ ነው መደረግ ያለበት እንጂ ኢኽዋንን ነጥሎ ማድረጉ ትክክል አይደለም የሚል ከእንጀራ አባቶቻቸው የተሰጣቸውን የእንቅልፍ ክኒን ለተከታዩ መስጠት ጀምሩ ። ይህ በሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ የተሰጠ ተልእኮ እንደነበር ኡማ ሆቴል ላይ ከተጠቀሱት መሪዮች ጋር ረዥም ውይይት ባደግንበት ጊዜ ቃበቃል ሲደግሙልኝ ነበር ያወቅሁት። በጣም የሚገርመው ውይይቱን ጨርሰን ልንለያይ ስንቆም ለሳሊሕና ኢልያስ አወል" አሹሙ ፊኩማ ራኢኸተል ኢኽዋን" በሁለታችሁ ላይ የኢኽዋንይነት ሽታ አሸትባችኋለሁ ብያቸው መለያየታችን ነው ። በዚህ መልኩ የመርከዙ ሰዎች ወደ ኢኽዋንይነት ጉዞ ቀጠሉ የናጂያ ማህበር ወደ ኢብኑ መስዑድ ተቀይሮ 18 ተዘዋወረ። ከዚህ በኋላ የኢልያስ አሕመድ ቀስ በቀስ ከኢኽዋኖች መሪ ደ/ር ጀይላን የተሰጠው የቤት ስራ በተከታዮቻቸው ላይ መስራት ተጀመረ። ከየክፍለሀገሩ ዱዓቶች ይጠራሉ ሰፊና እንዲቀሩ ተደርጎ ስለጠሀራ ይጠየቁና መመለስ ሲያቅታቸው ይህን ሳታውቁ እገሌ እንዲህ ነው እያላችሁ ሑክም ትሰጣላችሁ በሚል ከኢኽዋን እንዳያስጠነቅቁ ተደረጉ። በዚህ መልኩ የተለያየ ሙሓደራና ኮርስ ተጠናክሮ ቀጠለ። ኢኽዋኖች ከመርከዙ ሰዎች ስጋት ነፃ ሆኑ። ከመሪዮቹ አልፎ ተከታዩም ወደኢኽዋን ሚንሀጅ እንደሚመለስ እርግጠኛ ወደ መሆን ደረሱ። የመርከዙ ሰዎች ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሰላሳ ምክሮች ለወሰን አላፊዮች በሚል ሰለፍያን ያንኮታኮተ የኢኽዋንን አንጀት ያራሰ ኮርስ ሰጠ። በወቅቱ ወሰን አላፊ የተባሉት በዋነኝነት እነኢብኑ ሙነወር ነበሩ። የዶ/ር አብይ ስርኣት ሙስሊሞች አንድ ሆነው መጅሊሳቸው በአዋጅ ህጋዊ እውቅና እንዲያገኝ እንደሚፈልግ ለኢኽዋን መሪዮች ነገራቸው። የኢኽዋን መሪዮች ወርቃማ እድል አገኙና ለመርከዙ ሰዎች ሚናቸውን እንዲለዩ ጥሪ አቀረበላቸው። መጀመሪያውኑ የተደመሩት የኢብኑ መስዑድ መሪዮች ይህን እንደጥሩ አጋጣሚ ተጠቅመው ከየክፍለሀገሩ ዱዓቶችን ጠርተው ተደምረን መጅሊሱ ላይ ካልገባን የበይ ተመልካች ነው የምንሆነው አሉ። አብዛኛው ከክፍለሀገር የመጡ ዱዓቶች ይህ ማለት ትላንት ስታወግዙት ወደነበረው የኢኽዋንና ሱፍይ አንድነት መግባት ነው ብሎ ኢንካር አደረገባቸው። ነገር ግን የመርከዙ መሪዮች እኛ የጠራናችሁ ልናሳውቃችሁ እንጂ እናንተ አይሆንም ስላላችሁ ልንተወው አይደለም የሚል ተስፋ አስቆራጭ ውሳኔ አስተላለፉላቸው። መጅሊስ ውስጥ ስለመግባት ስለመደመሩ የነበረው ውይይት ሳሊሕ አሕመድ ምን እንደ ተናገረ የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው ያዳምጡ፦ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/125XMYNitElGDvV5oAxdBN4xVXVWL26xM/view?usp=drivesdk በዚህ መልኩ የመርከዙ መሪዎች ነፃነታቸውን አውጀው ከኢኽዋን፣ ከአሕባሽና ሱፍይ ጋር ተደመሩ። ለዚህ ተልእኮ መርከዙን ወክለው የተሳተፉት አዩብ ደርባቸውና ቡሽራ ነበሩ። በምን መልኩ ቃል ኪዳን ገብተው እንደተደመሩ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ፦ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️➡️⤵️ https://drive.google.com/file/d/10Mq2oeszIhe4o5FvYmGG612OjQlImwOR/view?usp=drivesdk ይህን ቃል ኪዳን እነካሚል ሸምሹ በምን መልኩ እንደመሩት አሁንም በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ፦ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/109n8FkxP66G15bepsKDlHw-Ug-EWv7do/view?usp=drivesdk የመርከዙ ሰዎች የተደመሩበት አንድነት መርህ ኢትዮዽያ ውስጥ ሱፍይ ሰለፍይ ኢኽዋንይ የሚባል እንደሌለና ሁሉም የኢትዮዽያ ሙስሊም እንደሆነ በአደባባይ ተነግሮ በተክቢራ አዳራሹ ተናውጦ ነበር የነአዩብ እጅ ለእጅ ተጨባብጦ ቃል ኪዳን መግባት የቀጠለው። ይህን መርህ ዶ/ር አብደላ በግልፅ ሲያስቀምጥ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ፦ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/12cX-QYGbQxq4ZYIUsQb3J8k-F69nVXIs/view?usp=drivesdk በዚህ የግፍና የሰለፍያን ዳዕዋ ገሎ ለነኢብራሂም ቱፋ የቀብሩን ስርኣት ለማስፈፀም ለመስጠት የተደረገ ስምምነት በደስታ በሰከረው ኣደም ካሚል ሶስት ኡሉል ዐዝሞች ይዘውት የመጡት ወሕይና ለአማኞች ያጎናፀፈው እድል ዶክተር አብይ ይዞት ከመጣው ዲሞክራሲ በታች ሲደረግና ዑሉል ዐዝሞቹን ደግሞ ከዶክተር አብይ ያሳነሰ የኩፍር ንግግር ሲያደርግ የመርከዙ ሰዎች በታደሙበት ነበር። የኣደም ካሚልን የኩፍር ንግግር በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ፦ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/12QoyaSsJMOdA-hb2EuVcEF6B-I82GNdy/view?usp=drivesdk   አላህ ካለ ገና ጉድ ይወጣል ጠብቁ። https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

ኢብኑ መስዑዶች ድሮና ዘንድሮ ኢኽዋን ከሱፍይ ጋር አንድ ነን ባለ ጊዜ ኢብኑ መስዑዶች ያደረጉት ረድ መሐመድ ሐሰን ኢልያስ አሕመድ ሳሊሕ አሕመድ አዩብ ደርባቸው አሕመድ ሲራ በጃሊያ አዳራሽ አስገራሚ ረድና ተሕዚር በማድረግ ስምምነቱ ሰለፍዮችን እንደማይወክል ባጢል እንደሆነ ገልፀው እንዳልነበር ዛሬ በተራቸው እኛ እናውቅልሃለን እኛ ቢዳዓውን ሱና ነው ካልን ተቀበሉ እኛ መስላሓ ነው ያልነውን እመኑ እናንተ ትንንሾች ናችሁ !!!! እኛ ትልልቆቹ ተስማምተናል ። ያኔ የተደረገው ረድ አሁን ተቀባይነት የለውም አያስማማም ብለው የአሁን አቋማቸውን ግልፅ ያደረጉበትን ማሳያ ነው ። አላህ ሐቅን አውቀን የምንሰራበት ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ።

https://t.me/bahruteka

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.