ህብረ ቀለማት
رفتن به کانال در Telegram
Contact 👉 @Natiaba ምርጥ ግጥሞችን፣ አጫጭር ታሪኮችን፣ የተለያዩ ልቦለዶችን፣ አነቃቂ መልዕክቶችን፣ አስተማሪና አዝናኝ ፁፎችን፣ ከፈለጉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን። ህብረ-ቀለማት የሁሉ ድምቀት ናትናኤል አባይነህ 👑
نمایش بیشتر1 681
مشترکین
-324 ساعت
-117 روز
-3030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+3
در 0 کانالها
اوت '26
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+48
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+75
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+60
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+155
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+41
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+74
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+93
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+93
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+27
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+41
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+147
در 2 کانالها
Get PRO
مه '25
+42
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+40
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+27
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+45
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+32
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+38
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+22
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+43
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+52
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+41
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+65
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '24
+82
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+65
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+62
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+56
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+50
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+176
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+63
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+55
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+124
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+38
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+200
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+63
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+179
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+143
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+265
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+136
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+158
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+119
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+181
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+78
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+42
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+248
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 سپتامبر | +2 | |||
| 02 سپتامبر | +1 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
پستهای کانال
በነገራችን ላይ ከዚህ በኃላ በምለጥፋቸው ጽሁፎች መሥሪያ ቤቴ የሚል ቃል ሊኖር ስለሚችል እንዳትወዛገቡ ስል በትህትና አሳውቃችኃለሁ😊😁
ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፣ በመጀመሪያ ሥራ ቀኔ ቢሮ ሆኜ እራሱ እናንተን ሳላስብ መዋል አልቻልኩም... ህብረ ቀለማት ዘላቂ ሥራዬ ነውና ሁሌም አሰላስለዋለሁ። እናም ደሞ አንዳንዴ በትዕግሥት ቤተሰባዊነታችሁን ያስቀጠላችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው!
#Day_1 😎 Natman Ab@getmnaleloch
| 2 | አሁን አሁንማ ድንጋጤ ቀርቶ ግርምት ተጭኖብናል... ለምን በየአመቱ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ይቃጠላል???
አምና ክረምት ኦቶና ሆስፒታል፣ ዘንድሮ ደግሞ ዋናዋ ካምፓስ😭
እጅግ በጣም ይደብራሎ
@getmnaleloch | 161 |
| 3 | የቁም ፍቅር
ስደክም ብውል አዳር ብለፋም፤
አስታውሳለሁ ከውስጤ አይጠፋም፤
የዛ ቀን ግለት የዛች ቀኑ ፍም፤
ያገኘሁሽ ቀን በዛች ካፌ ፍክት ብለሽ፣
ያየሁሽ ለታ እዚያ ጥግ ላይ ስልክሽን ይዘሽ፤
'ሰው አለው' ብዬ ወንበሩን ልስብ፣
ገና ሳልለው እንዲሁ ባሳብ፤
ሳወጣ ሳወርድ ቃላት ስመርጥ፣
አይንሽን ስቃኝ ከንፈሬን ስመጥ፤
እንዲሁ ቆሜ እንዲሁ እንዳለሁ፤
ለካ ሳላውቀው እረዥም ሰአት ተገትሬያለሁ፤
አሁን ስመለስ ራሴን ሳገኘው፤
ዙሪያ ገባውን ባይኔ ብቃኘው፤
አልለማ አልሰማ አልጠፋ አልበራ፤
እንዲሁ ብቻ ግትር ብዬ እንደጅብራ፤
'እብድ ነው?' በሚል አስተያየትሽ ብትገረምሚኝ፤
አቅፌው ሄድኩኝ ያንድ ደቂቃ ፍቅሬን ሳትሰሚኝ፤
@getmnaleloch | 156 |
| 4 | ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን National ID ወይም ፋይዳ መታወቂያ አላቸው..? 🤔
ብቻ ደህና ዋሉ🙄
@getmnaleloch | 181 |
| 5 | እናንተ ነሃሴ እያለቀ ነው አሉ...
በህልሜ ነው በእውኔ🙄
ብቻ ጌታ ያለው ይሁን😊
@getmnaleloch | 185 |
| 6 | ዛሬም ተዓምራቱ እንቀጠለ ነው😎😁
ወገን የእኛ ፈተና እና ውጤት መቼም ማለቂያ የለውምና ይሄው ዛሬ አልፈናል።
እንዴት መሰላችሁ እኛ የምንሰቅለው EXIT EXAM ብቻ እንዳመስላችሁ፣ ከድንጋይ የሚከብድ COCም ጭምር እንጂ።
ይሄን ነገር ህክምና ዘርፍ ላይ የተሰማራ ሰው ብቻ ነው የሚያቀው። COC የተሳካላችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ... ❤
አሳክተነዋል እግዚአብሔር ይመስገን👌
ውጤት ያላያችሁ https://hple.moh.gov.et ላይ ቼክ አድርጉ።
@getmnaleloch | 223 |
| 7 | ባደረግኩት ጥናት መሠረት 95% ሃበሻ አስመሳይ ነው።
እናም ተጠንቀቁ😊
@getmnaleloch | 213 |
| 8 | ዘንድሮ ምን ክረምት አለ ክረምትማ በኢህአዴግ ጊዜ ቀረ🚶♂️
@getmnaleloch | 231 |
| 9 | የዚህ አመት የዩንቨርስቲ ጥሪ በስልክ ነው ሚሆነው እየተባለ ነው...
ያው ለአስራ ምናምን ተማሪ መደወል ምኑ ይከብዳል🗿🗿🗿😁
@getmnaleloch | 252 |
| 10 | የሥራ interview በድል ማጠናቀቅ እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል የሚያወቀው ያየ እና ያንን ሂደት ያለፈ ብቻ ነው😊
አስበው እስኪ...
የዶክሜንት ማጣሪያ አልፈህ፣ ጽሁፍ ፈተና ተሻግረህ፣ አስፈርህ interview አጠናቅቀህ ያለምንም ማጭበርበር እና መተዋወቅ ውጤቱን መጠበቅ ከዛ😔
ከዛ በነጋታው ማስታወቂያ ቦርድ ላይ...
ድርጅታችን ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ሁሉን መሠፍርቶችን በማሟላት ፈተናዎችንም በድል አጠናቅቆ ያለፉት፡
1. ናት...
2.
3.
ተጠባባቂ፡
1.
2.
ብቻ ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነውና ስለሥራ interview መጠየቅ የሚፈልግ ያናግረኝ፣ ምክሩ በነፃ ነው። ደሞ ፀደ Application Letter እና ገራሚ CVም አዘገጅላችኃለሁ።
እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፣ ህብረ ቀለማት ላይ መጻፍ ብቻ አይደለም ታለንታችን፣ ለመጀመሪያ ግዜ የምናደርጋቸውን ከባባድ የሥራ ቃለመጠይቆችን የማለፍ ተስጦና ዕድል አምላክ ሸልሞን አሳክተነዋልና ደስ ያሰኛል😊🙏
***
መልካም ቀን ቤተሰቦች🥰
@getmnaleloch | 260 |
| 11 | በነገራችን ላይ የምወዳት ልጅ ሰዕሏ እስካሁን በክላሴ ተሰቅሎ ያለው። ለህብረ ቀለማት ቤተሰቦች ይፋ ላደርግ ሳስብ ህክምና ስንማር #privacy የሚባል ነገር ስላለ ትቻለሁ...
ምን ለማለት ፈልጌ ነው...
አያታለሁ፣ እወዳታለሁ አሁንም❤
@getmnaleloch | 231 |
| 12 | አለመምረጥን መምረጥ ፣ …ቢቻል
-----------------------------------------
ከጠዋት ፀሃይና ፥ ከጨረቃ ብርሃን?
በፊያሜታና ፥ ከሸገሯ ሮማን?
እንዲህ ያለው ምርጫ ፥
ጽድቅ ነው እርግማን?
በረሃብ አይደለም ፥ በሲኦል አይደለም
ፈጣሪ 'ሚቀጣህ ፥
ምርጫ እየሰጠ ነው ፥ ደስታ የሚያሳጣህ።
@getmnaleloch | 247 |
| 13 | ደህንነቷን እንዳልጠይቃት ከሩቅ ነው ያለፈችው
ችላ እንዳልላት ደግሞ ልቤን ነበር የማረከችው
እንደለመደችው...
ይህቺ አበባ... ለ ሉ ሊ...❤
✍Natman Ab
በሰላም ያሳድረን🥰
@getmnaleloch | 264 |
| 14 | ለምን አይባልም
-------------------
አንዱ
ዘመኑን በሙሉ ፤
ያለምንም እረፍት ተግቶ ያስቀድሳል
ሌላው....
"ባንድ ቀን ንሰሀ ፤
ከፃድቁ እኩል፥ ገነትን ይወርሳል ።
ይህንን እያየ ...
ልባችን አስካክቶ ጥያቄ ቢጥልም
እግዜር አዋቂ ነው ለምን? አይባልም።
@getmnaleloch | 300 |
| 15 | እሷ : ሥራክ ምንድነው ?
እኔ : በጥርስ ዙሪያ ነዉ ምሰራው
እሷ : Ok ! የጥርስ ክሊኒክ አለህ ማለት ነዉ ?
እኔ : መፋቂያ እያዞርኩ ነዉ ምሸጠዉ 😂 ✍️
መልካም ሳምንት 👌
@getmnaleloch | 298 |
| 16 | ⭐️ስልጡን ሰው ደስ ይላል ። ተረጋግቶ ነው የሚያወራው ፣ አይመፃደቅም ፣ ሁሉንም አውቃለሁ አይልም ፣ሰው ያከብራል ፣ ያልገባውን ይጠይቃል ።
ቀልድ ይገባዋል ፣ የግል ጉዳይህ ውስጥ ዘው ብሎ አይገባም ፣ ሃሳብ ላይ መወያየት ይችላል ፣ አመስጋኝ ነው ቅር ስላለው ጉዳይ በትህትና ይጠይቃል ።
በረባው ባረባው አይሞግትም ። አብሮት ያለውን ሰው ስሜት ያጤናል ። መበሻሸቅ ውስጥ አይሳተፍም ።
⭐️ስልጡን ሰው ደስ ይላል ❤
@getmnaleloch | 314 |
| 17 | ዎላይታ ሶዶ ከዲላ የመጣው ጓደኛዬ ወደቀ።
ምን ሆኖ ነው? ሰዎች ጠየቁኝ። አንዳንዱ ለወሬ ይጠይቃል። አንዳንዱ የኔም መጨረሻ ይህ ነው ወየው ብሎ በመጨነቅ ይጠይቃል። አንዳንዱ ፎቶ አንስቶ ላይክ ለመለቃቀም በፌስቡክ ለመለጠፍ ይጠይቃል። አንዳንዱ ከቤት ሲወጣ የት መሄድ እንዳለበት ስለማያውቅ ጊዜ ሊያጠፋ ይጠይቃል
በቀን ስራ የሚተዳደረው አንድ ጎልማሳ ግን አጠያየቁ ከሁሉም የተለየ ነበር። ምን ሆኖ ነው አላለም። የወደቀን ሰው ቀድሞ ማንሳት እንጂ ቆሞ መጠየቅ ምን ይፈይዳል ብሎ የገዛ ልጁ ወይም ወንድሙ የወደቀበት ያህል ጓደኛዬን ሊያነሳ ተንበረከከ።
" አፉ ደም አለበትኮ" አለ በሆዱ የተኛውን ወደላይ በጀርባው አንጋሎ እየተመለከተ። ባጃጅ ጠራሁና ሃኪም ቤት ወሰድነው።
የብሮንካይተስ ነው አሉ ሀኪሞች።የመተንፈሻ አካላት ህመም እንደሆየ አብራሩልን። በርግጥ ጭንቀትም ነበረበት። ከጭንቀት ጋር ተደምሮ ጥሎታል። ታክሞ ስንወጣ
ይቅርታ አልኩት
ለምኑ
ሰው ወድቆ ቆሞ የማየት የዚህ ዘመን በሽታ ለተጠናወተው ሰው ምን ሆነ የሚል ጥያቄ መልስ እየሰጠሁ ገድዬክ ነበር።
በርግጥም ከባድ ነው ጊዜው። ህክምና የሚያስፈልገውን ሰው ማሳከም ትተን ስለ ህመሙ ወይም ስለ ገጠመኙ ስናወራ ስንቱን ይሆን ጉድ ያደረግነው።
✍Natman Ab
@getmnaleloch | 313 |
| 18 | ይቅናት
.
.
ልጂት ተላላ አይኗም ቀልቃላ
በሺ ሰው ትኩረት ልቧ ማይሞላ
ሁሉንም መያዝ ሁሉንም ማግኘት
ሰላሳ ነገር ባንዴ መመኘት
የማያደክማት እረፍት የማታውቅ
ገና ጅምር ናት ተፈጥራ ማታልቅ
ደሞ ታምራለች እግዚኦ መልኳ
አይደርስባትም ሉሲፈርንኳ
አይኗም እንደ ልጅ አንጀት ያባባል
ጉድፍ ገብቶበት ውበት ያነባል
ልኬት የላትም ማነፃፀሪያ
ንጉስ ቢጠጋት ይመስላል ባሪያ
ኧረ'ዲያ....!
እኔ ግን ልቤን ልኬን ስለማውቅ
ቅዠት ህልሜ ላይ ከምደባልቅ
ምንም ብወዳት ምንም ብታምርም
መ'ላክ ጠልፌ ከቤቴ አላስርም
የራሴን ቀብር በጄ አልቆፍርም
ትሂድ ትንሳፈፍ ክንፏን ታማታ
እድል የቀናው የማታ ማታ
ላባዋ ሲረግፍ ዳዴ ስትጀምር
ያግኛትና መንገዷን ያስምር...
እያልኩ ለሰው ቸር እመኛለሁ
አልችላትማ... ምን አደርጋለሁ?
By Tadios
@getmnaleloch | 308 |
| 19 | ከሀዋሳ ዎላይታ ሶዶ ያሳፈረን መኪና ውስጥ አደገኛ ሽታ ረበሸን።
"የሞተ እንስሳ መኪና ውስጥ ተጥሎ መሆን አለበት" አለ አብዛኛው ተሳፋሪ
"የምን እንስሳ የጫማ ሽታ ነው" አለ ረዳቱ።
በማስክ እንኳን ቢበዛ ሃምሳ ፐርሰንት ብቻ የተከላከልነው ማስክን ጠርምሶ የሚወጣ አደገኛ ሽታ ነው። አጠገቤ የነበሩት አባት ተበሳጭተው ከተቀመጡበት ብድግ ሲሉ እየተንቀሳቀሰ በነበረው መኪና ሚዛን ስተው ወደጎን በመንገዳገድ ከጎን ባለው ተሳፋሪ ጉልበት ላይ ወደቁ
"ውውውውውው" ብለው ሲጮሁ የተጎዱ መስሎን አይዞህ አይዞህ እያልን ስንጠጋ እሳቸው የጮሁት ግን በሌላ ነው
"ጭራሽ ሄጄ ገንዳው ላይ ወደኩ" አሉ
"የምን ገንዳ?" አልናቸው። በኋላ ቆይቶ ገባን። በጫማ ሽታ ተናደው ከተቀመጡበት የተነሱት ሰውዬ ለካ ሄደው የወደቁበት የባለ ጫማው ጉልበት ላይ ነው😊
ከሃዋሳ እስከ ሶዶ ሆዳችን ተነፍቶ ደረስን። አንድ የአስር ዓመት ልጅ አሞት አስመለሰው።
"ፌስታል ፌስታል"
"ፌስታል ተከልክሏል አልያዝንም" አለ ረዳቱ
"እኛ ምን አገባን ብላ የልጁ እናት የረዳቱን ጃኬት በእጁ የያዘውን መንጭቃ ስትወስድበት ረዳቱ
"አለ አለ ይኸው ብሎ" ከኪሱ አንድ ፌስታል አውጥቶ ሰጣት።
"ታዲያ ለምን ትከለክላለህ" አልነው
"አንድ ናት ያለችው። ዛሬ እኔንም ማስመለሱ አይቀርም ብዬ ነው" ሲል ንዴታችን ወደ ሳቅ ተቀየረ። ሶዶ ልንገባ ስንል ባለ ጫማው ወረደ።
"ታጠብ አባቱ ውሃ ከሌለ ለመንግሥት አመልክት" አለ ተሳፋሪው በሙሉ በስድብ እያጥረገረገ። ከወረደ በኋላ ሽታው ወዲህ ባሰ። ግራ ገብቶን የተቀመጠበት ስናይ ለካ የሆነ ጫማ በፌስታል የተቀመጠው ነው የረበሸን
"የማነው?" ጮኸን ረዳቱን ጠየቅን። አይቶ አፈረ።
"የማነው"
"የሱ"
"እሱ ማነው?"
"የሾፌሩ"
ከሰደብነው መሪ ሊለቅብን ይችላል ብለን ጭጭ አልን። አንዳንዴ እንደዚህ ነው ባለቤቱ እያለ ሌላው ላይ ይፈረድበታል።
ደህና ዕደሩልኛ🤝🥰
@getmnaleloch | 355 |
| 20 | እንዳትረሺኝ ብዬሽ፤
አትርሳኝ ብለሽኝ ፤
በቃል ክር አስሬሽ፤
በቃል ክር አስረሽኝ፤
በደልሽኝ በደልኩሽ፤
በደልኩሽ በደልሽኝ ፤
ቃልሽን አከበርሽ
ቃሌን አከበርኩኝ ፤
ይሄ በደላችን...
እንኳን በ'ዚህ ሕይወት
በመቃብርም ውስጥ ችሎ አያረሳሳም፤
ደግሞ እንደምታውቂው
የወዳጅ ፍቅሩ እንጅ በደሉ አይረሳም ።
@getmnaleloch | 324 |
