cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

WANAW SPORT

የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia! 📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 669
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+4187 روز
+86030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
❝የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።❞ መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
2 5525Loading...
02
❝የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።❞ መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
10Loading...
03
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን። ✨ መልካም በዓል! ✨ Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
49 3615Loading...
04
📢 #ስለ_ዋናው_የዕረፍት_ቀን_ቅናሽ_ያውቃሉ? 👉🏾 ዋናው ስፖርት ዘወትር #ቅዳሜና_እሁድ የዋናውን ቦት ተጠቅመው የስፖርት አልባሳትን ለሚያዙ ደንበኞቹ ያዘጋጀውን እጅግ ልዩ የ5% ቅናሽን እናታውስዎ። 👉🏾 #ቅናሹን ለመጠቀም፦ ቅዳሜና እሁድ የዋናውን ቦት (@Wanawsbot) ብቻ ተጠቅመው ትዕዛዝ ያስገቡ። 🔥 #ይፍጠኑ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
44 0406Loading...
05
🎉 #አሸናፊዎቻችን ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። 🔊 ውድ የማህበራዊ ገፆቻችን ተከታዮች ስለተሳትፏችሁ እያመሰገንን፣ ገፆቻችንን በመከተል፣ በማጋራት ብሎም በቀጣይ ውድድሮች በመሳተፍ አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን። አሸናፊዎች አሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
5 8292Loading...
06
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። ✨ መልካም በዓል! ✨ Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
4 9114Loading...
07
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 🇪🇹 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎቹ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። 🇪🇹 ዋናው ስፖርትም ሁለቱን ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመመለሳችሁ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት ይወዳል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
5 3673Loading...
08
📢 #እናስታውስዎ! 👉🏾 ዋናው ስፖርት ከዘመን ባስ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለሚገኙ ደንበኞቹ እስከ #ሚያዝያ ወር መጨረሻ የሚቆይ የስፖርት አልባሳት #ነፃ_የዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሊያስታውስዎ ይወዳል። 🚀 #በቀላሉ_ይዘዙን፣ ይህንን ዕድል ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
91 60115Loading...
09
🎁 አሁንም #ይገምቱ፣ አሁንም #ይሸለሙ! 🎁 🏆 በዛሬውስ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን? 🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወይስ ፒኤስጂ 🇫🇷 💬 ግምትዎን በቴሌግራም ገፃችን (https://t.me/wanawsportwear) ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን! ⚠️ ህጎች፦ 👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #3 ተከታታዮቻችን የዋናውን የጂም ማልያዎች ይሸለማሉ። 👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተልና መወዳጀት አይዘንጉ። 👉🏾 የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
53 19610Loading...
10
🎉 አሁንም #አሸናፊዎች ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 በዚህም የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
5 7932Loading...
11
ዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን ዛሬ ነው! ለሩቅ ዓላሚዎች፣ ለስኬት ናፋቂዎች፣ ለለውጥ ለሚተጉ፣ ለብርቱና ጠንካራ ሰራተኞች በሙሉ ዋናው ስፖርት እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል! በዚህ አጋጣሚ ዋናው ስፖርት የላብ አደሮች ቀንን በማስመልከት ሁሉም ሰራተኞቹ በስራ ገበታቸው ላይ በመገኘት እናንተ ደንበኞቻችንን እንደሚያገለግሉ ለማሳወቅ ይወዳል። መልካም የስራ ጊዜ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
45 6819Loading...
12
🎁 ዛሬም #ይገምቱ፣ ዛሬም #ይሸለሙ! 🎁 🏆 በዛሬው ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ አጓጊ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን? 🇩🇪 ባየር ሙኒክ ወይስ ሪያል ማድሪድ🇪🇸 💬 ግምትዎን በቴሌግራም ገፃችን (https://t.me/wanawsportwear) ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን! ⚠️ ህጎች፦ 👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #3 ተከታታዮቻችን የዋናውን የጂም ማልያዎች ይሸለማሉ። 👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተልና መወዳጀት አይዘንጉ። 👉🏾 የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
51 41810Loading...
13
❝ለጣፋጩ ድል ጠንክረን እንትጋ፣ አሸናፊነታችንንም በአግባቡ እናጣጥም።❞ መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
54 5447Loading...
14
📢 አሁንም አዲስ ነገር ከ #ዋናው! 👉🏾 ወሳኝ ጨዋታ ኖሮብዎት ማልያ በአስቸኳይ ያስፈልግዎታል? ጥራቱን የጠበቀ ማልያስ በፍጥነትና በብዛት ከየት አገኛለሁ የሚለው አሳስብዎታል? 👉🏾 #ዋናው ስፖርት ለዚህ ችግርዎ ሁነኛ መፍትሔን ይዞሎት መጥቷል፣ በአንድ ቀን ብቻ የሚወስዷቸው አስቀድመው የተዘጋጁ ማልያዎች! 👉🏾 ከእርስዎ የሚጠበቀው አስቀድመን ካዘጋጀናቸው ዲዛይኖች የፈለጉትን ዓይነትና ብዛት በመምረጥ ትጥቅዎን መውሰድ ብቻ ነው። 🚀 #ይምጡ፣ ይህን ቀላል አማራጭ ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
40 99012Loading...
15
🏆🥇 ሸገር ከተማ የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች ውድድር ሻምፒዮን! 🥇🏆 ሸገር ከተማ በጅማ ሲካሄድ የቆየውን 26ኛ መላው የኦሮሚያ ክልል ልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና ውድድሩን በ79 የወርቅ፣ በ66 የብር፣ በ61 የነሃስ በአጠቃላይ በ212 ሜዳሊያዎችና በ17 ዋንጫዎች በማግኘት የውድድሩ አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። ዋናው ስፖርትም አጋሩን ሸገር ከተማ ስፖርት ክለብ እንኳን ደስ አላቹ እያለ በቀጣይም ከሁሉም ድሎቻችሁ ጎን በፅኑ እንደሚቆም ሊያስታውስ ይወዳል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
45 76511Loading...
16
📢 #አስደሳች ዜና ከዋናው! ዋናው ስፖርት ከዘመን ባስ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለሚገኙ ደንበኞቹ እስከ #ሚያዝያ ወር መጨረሻ የሚቆይ የስፖርት አልባሳት #ነፃ_የዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሊያበስር ይወዳል። 📍 የመዳረሻ ከተሞች፦ 👉🏾 ድሬዳዋና ሀረር 👉🏾 ጅማና ቦንጋ 👉🏾 ሻሸመኔ፣ ሆሳዕናና ሀዋሳ 👉🏾 አርባምንጭና ወላይታ 👉🏾 ደሴ፣ ባህርዳርና ጎንደር 👉🏾 ደብረታቦር፣ ኮሶበር፣ ፍኖተሰላም 🚀 በሚቀርቦት የሀገራችን ክፍል ሆነው የሚፈልጉትን ዓይነት የስፖርት አልባሳትን በተለይም ከ #600_ብር ጀምሮ የሚሸጡ ማሊያዎቻችንን #በቀላሉ_ይዘዙን፣ ይህን ልዩ ዕድል ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
58 1029Loading...
17
🇪🇹 WANAW 🤝 WONDIMU FOOTBALL ACADEMY in USA 🇺🇸 ⚽ Working on the next generation of footballers! ⚽ Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
51 5158Loading...
18
🇪🇹 WANAW 🤝 ADAMA CITY F.C. 🇪🇹 ✨ The Official Agreement Renewal Ceremony! ✨ Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
54 5108Loading...
19
📢 ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን አዲስና ልዩ ማልያዎች ምንን ይወክላሉ? 👉🏾 #ክፍል_ሁለት 🇪🇹 #ሮዝማ፦ የሴትነትን፣ የፍቅርና የርህራሄን አሻራ በሚያንፀባርቁ ንድፎች የተወከለ ነው። 🇪🇹 #ብርማ፦ ዘመናዊነትና ፈጠራ፣ ጥራትና ሞገስን ጥንታዊ ፅሁፎችንና ቅርፆችን የሚያስታውሱ ንድፎችና የአብሮነት መስመሮች ወክሎ የተዘጋጀ ነው። 🇪🇹 #ወርቃማ፦ ስኬትን፣ ብልፅግናና ድልን በቀደምት የድንጋይ ኪነ-ህንፃ ቅርፆችና ንድፎች አስተሳስሮ የሚያሳይልን ነው። ዋናው ስፖርት በድጋሚ እነዚህን ውብ ትጥቆች ለብሔራዊ ቡድኑ በይፋ በማቅረቡ የተሰማውን ታላቅ ኩራት ይገልፃል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
58 83212Loading...
20
📢 ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን አዲስና ልዩ ማልያዎች ምንን ይወክላሉ? 👉🏾 #ክፍል_አንድ 🇪🇹 #አረንጓዴው፦ ልምላሜንና እድገትን፣ ጤናማ ግንኙነትን ኢትዮጵያዊ ቅርሶችና ወንዞችን፣ ተወዳጁ የቡና ሀብታችንን፣ ጥንታዊ የድንጋይ ላይ ፅሁፎችን በሚገልፁ ንድፎች አጅቦ የሚወክልልን ነው። 🇪🇹 #ቢጫው፦ ብሩህ ተስፋን፣ እምቅ ኃይልን፣ ደሰታና ወዳጅነትን ተወዳጁ እንጀራን ተምሳሌት በማድረግ የአንድነት አሻራንና ሀገራዊ ስሜት በሚፈጥሩ ንድፎች አጉልቶ የሚያሳይልን ነው። 🇪🇹 #ቀዩ፦ ጀግንነትና መስዋዕትነትን፣ ፅናትና ጥንካሬን በማንፀባረቅና ጥንታዊ የኢትዮጵያ የፊደላት ቅርጾችን ተስፋ አለመቁረጥን ከሚያሳዩ የተሳሰሩ መስመሮች ጋር በማጣመር ወክሎ የሚገልፅልን ነው። #ይቀጥላል... Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
54 18514Loading...
21
🇪🇹 WANAW SPORT 🤝 Ethiopian Football Federation 🇪🇹 🔥 The historic #official agreement ceremony! 🔥 Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
50 2496Loading...
22
🇪🇹 ዋናው  🤝 የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 🇪🇹 ✨ በሀገር ጥበብ የተቃኙ ውብ ማሊያዎች ለሀገር ተስፋ ባለተሰጥኦ ታዳጊዎች! ✨ Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
40 32913Loading...
23
🇪🇹 ዋናው  🤝 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 🇪🇹 ዋናው ሰፖርት ከ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት አከናወነ! በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ስፖርትን የማልማት፣ የማሳደግ እና የማስተዳደር ኃላፊነት ያለበት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በሁሉም እድሜ ክልል ያሉ ብሄራዊ ቡድኖችን በማዋቀር ለእግር ኳስ ልማቱ እየሰራ ይገኛል። በተለይም ለተለያዩ የዕድሜ ብሔራዊ ቡድኖች ትኩረት በመስጠት ውድድሮች ላይ እንዲሳተፉ እያደረገ ነው። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በዋናው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ መካከል የተደረገው ስምምነት በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውስጥ ላለው የሴቶች ከ17 አመት በታች ቡድን የትጥቅ አቅርቦት እና የማርኬቲንግ የጋራ ስራዎችን ያጠቃለለ ነው። ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራቹ ዋናው ስፖርት በፕሪሚየር ሊጉ ለተለያዩ ክለቦች የስፖርት ትጥቆችን እያቀረበ ሲሆን ከሀገር ውጪም በቀጥታ በንግድ ምልክትነትና እና በአምራችነት ከተለያዩ ቡድኖች ጋር እየሰራ ያለ ተቋም ነው። ይህም ለሀገር የውጪ ምንዛሬ በማምጣትና ሀገራችንን በማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና መጫወት አስችሎታል። ዋናው ስፖርት በሀገር ውስጥ ያለውን የስፖርት አልባሳት ምርት እጥረት ለመሸፈን ከሚያደርገዉ ጥረት በተጨማሪ ከተለያዩ የስፖርት ተቋማት ጋር በመሆን ለስፖርት ልማቱ በተለይም በታዳጊዎች ላይ በገንዘብ እና በቁሳቁስ ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገም ይገኛል። ይህም የስፖርቱ ልማት የጋራ ውጤት ነው ብሎ የተቋሙ አመራር ያምናል። ዋናው ስፖርት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር የሴቶች ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድንን ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ሲሆን የተለየ ደስታ ይሰማዋል። ስምምነቱ ይህ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ጉዞውን እስኪያጠናቅቅ የሚቆይ ሲሆን ብሔራዊ ቡድኑ ለዓለም ዋንጫው ካለፈ ከትጥቅ አቅርቦት በተጨማሪ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘገብ ድጋፍ ማድረግንም ያካትታል። በስምምነቱ መሰረት የብሔራዊ ቡድኑን መሰረታዊና ሀገራዊ ዕሳቤን ማዕከል በማድረግ ለቡድኑ ልዩ የማሊያ ዲዛይን ዋናው ስፖርት አዘጋጅቷል። በጨዋታዎች ወቅት እንደ አስፈላጊነቱ ከሜዳ እና ከሜዳ ውጪ ከሚለበሱት የተለያዩ ማሊያዎች በተጨማሪ ለብሔራዊ ቡድኑ ድጋፍ ለሚሰጡ “12ኛ ተጫዋቾችም” ልዩ የማሊያ ዲዛይን ተዘጋጅቷል። በዚህ አጋጣሚ ዋናው ስፖርት ብሔራዊ ቡድናችን የዓለም ዋንጫ ተሳትፎው እውን እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
6 3455Loading...
24
🇪🇹 ዋናው 🤝 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 🇪🇹 📢 ታላቅ ስምምነት ከ #ዋናው! ✍🏾 በ #ዛሬው ዕለት... Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
6 1114Loading...
25
🇪🇹 ዋናው ስፖርት 🤝❓ 🇪🇹 ✍🏾 ታላቅ ስምምነት ከ #ዋናው! ✍🏾 በ #ነገው ዕለት ይጠብቁን... Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
48 2527Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🔥 4👍 3 1👏 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን። ✨ መልካም በዓል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
4👍 1🥰 1👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
📢 #ስለ_ዋናው_የዕረፍት_ቀን_ቅናሽ_ያውቃሉ? 👉🏾 ዋናው ስፖርት ዘወትር #ቅዳሜና_እሁድ የዋናውን ቦት ተጠቅመው የስፖርት አልባሳትን ለሚያዙ ደንበኞቹ ያዘጋጀውን እጅግ ልዩ የ5% ቅናሽን እናታውስዎ። 👉🏾 #ቅናሹን ለመጠቀም፦ ቅዳሜና እሁድ የዋናውን ቦት (@Wanawsbot) ብቻ ተጠቅመው ትዕዛዝ ያስገቡ። 🔥 #ይፍጠኑ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 1 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 #አሸናፊዎቻችን ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። 🔊 ውድ የማህበራዊ ገፆቻችን ተከታዮች ስለተሳትፏችሁ እያመሰገንን፣ ገፆቻችንን በመከተልበማጋራት ብሎም በቀጣይ ውድድሮች በመሳተፍ አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን። አሸናፊዎች አሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
6👍 5🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። ✨ መልካም በዓል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🔥 4👍 2 2🙏 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 🇪🇹 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎቹ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። 🇪🇹 ዋናው ስፖርትም ሁለቱን ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመመለሳችሁ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት ይወዳል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🔥 7👍 2 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
📢 #እናስታውስዎ! 👉🏾 ዋናው ስፖርት ከዘመን ባስ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለሚገኙ ደንበኞቹ እስከ #ሚያዝያ ወር መጨረሻ የሚቆይ የስፖርት አልባሳት #ነፃ_የዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሊያስታውስዎ ይወዳል። 🚀 #በቀላሉ_ይዘዙንይህንን ዕድል ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 4😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 አሁንም #ይገምቱ፣ አሁንም #ይሸለሙ! 🎁 🏆 በዛሬውስ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን? 🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወይስ ፒኤስጂ 🇫🇷 💬 ግምትዎን በቴሌግራም ገፃችን (https://t.me/wanawsportwear) ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን! ⚠️ ህጎች፦ 👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #3 ተከታታዮቻችን የዋናውን የጂም ማልያዎች ይሸለማሉ። 👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተልና መወዳጀት አይዘንጉ። 👉🏾 የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 6 1🔥 1🥰 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 አሁንም #አሸናፊዎች ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 በዚህም የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 4🔥 2🥰 2😱 1