cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

WANAW SPORT

የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia! 📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 654
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+4187 روز
+86030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🔥 4👍 2 1👏 1
የታመቀ ኃይልዎን ከውስጥዎ ያውጡ፣ በሙሉ አቅምዎ ተግባሮችዎን ያከናውኑ።መልካም የስራ ሳምንት! Happy Work Week! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን። ✨ መልካም በዓል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
4👍 1🥰 1👏 1🙏 1
📢 #ስለ_ዋናው_የዕረፍት_ቀን_ቅናሽ_ያውቃሉ? 👉🏾 ዋናው ስፖርት ዘወትር #ቅዳሜና_እሁድ የዋናውን ቦት ተጠቅመው የስፖርት አልባሳትን ለሚያዙ ደንበኞቹ ያዘጋጀውን እጅግ ልዩ የ5% ቅናሽን እናታውስዎ። 👉🏾 #ቅናሹን ለመጠቀም፦ ቅዳሜና እሁድ የዋናውን ቦት (@Wanawsbot) ብቻ ተጠቅመው ትዕዛዝ ያስገቡ። 🔥 #ይፍጠኑ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 1 1🔥 1
🎉 #አሸናፊዎቻችን ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። 🔊 ውድ የማህበራዊ ገፆቻችን ተከታዮች ስለተሳትፏችሁ እያመሰገንን፣ ገፆቻችንን በመከተልበማጋራት ብሎም በቀጣይ ውድድሮች በመሳተፍ አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን። አሸናፊዎች አሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
6👍 5🔥 2
ዋናው ስፖርት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። ✨ መልካም በዓል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🔥 4👍 2 2🙏 2👏 1
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 🇪🇹 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎቹ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። 🇪🇹 ዋናው ስፖርትም ሁለቱን ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመመለሳችሁ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት ይወዳል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🔥 6👍 2 2😱 1
📢 #እናስታውስዎ! 👉🏾 ዋናው ስፖርት ከዘመን ባስ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለሚገኙ ደንበኞቹ እስከ #ሚያዝያ ወር መጨረሻ የሚቆይ የስፖርት አልባሳት #ነፃ_የዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሊያስታውስዎ ይወዳል። 🚀 #በቀላሉ_ይዘዙንይህንን ዕድል ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 4😱 1
🎁 አሁንም #ይገምቱ፣ አሁንም #ይሸለሙ! 🎁 🏆 በዛሬውስ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን? 🇩🇪 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወይስ ፒኤስጂ 🇫🇷 💬 ግምትዎን በቴሌግራም ገፃችን (https://t.me/wanawsportwear) ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን! ⚠️ ህጎች፦ 👉🏾 የጨዋታውን አሸናፊ እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ቀድመው የሚገምቱ #3 ተከታታዮቻችን የዋናውን የጂም ማልያዎች ይሸለማሉ። 👉🏾 የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተልና መወዳጀት አይዘንጉ። 👉🏾 የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 6 1🔥 1🥰 1😱 1
🎉 አሁንም #አሸናፊዎች ተለይተዋል! 🎉 📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡ 👉🏾 በዚህም የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #3 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ። አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! Instagram | Facebook | TikTok 🏅ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 4🔥 2🥰 2😱 1