cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

WANAW SPORT

የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia! 📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

نمایش بیشتر
Advertising posts
6 218مشترکین
+1024 ساعت
+987 روز
+55830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🏆🥇 ሸገር ከተማ የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች ውድድር ሻምፒዮን! 🥇🏆 ሸገር ከተማ በጅማ ሲካሄድ የቆየውን 26ኛ መላው የኦሮሚያ ክልል ልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና ውድድሩን በ79 የወርቅ፣ በ66 የብር፣ በ61 የነሃስ በአጠቃላይ በ212 ሜዳሊያዎችና በ17 ዋንጫዎች በማግኘት የውድድሩ አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። ዋናው ስፖርትም አጋሩን ሸገር ከተማ ስፖርት ክለብ እንኳን ደስ አላቹ እያለ በቀጣይም ከሁሉም ድሎቻችሁ ጎን በፅኑ እንደሚቆም ሊያስታውስ ይወዳል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
📢 #አስደሳች ዜና ከዋናው! ዋናው ስፖርት ከዘመን ባስ ጋር በመተባበር በሀገራችን የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለሚገኙ ደንበኞቹ እስከ #ሚያዝያ ወር መጨረሻ የሚቆይ የስፖርት አልባሳት #ነፃ_የዴሊቨሪ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሊያበስር ይወዳል። 📍 የመዳረሻ ከተሞች፦ 👉🏾 ድሬዳዋና ሀረር 👉🏾 ጅማና ቦንጋ 👉🏾 ሻሸመኔ፣ ሆሳዕናና ሀዋሳ 👉🏾 አርባምንጭና ወላይታ 👉🏾 ደሴ፣ ባህርዳርና ጎንደር 👉🏾 ደብረታቦር፣ ኮሶበር፣ ፍኖተሰላም 🚀 በሚቀርቦት የሀገራችን ክፍል ሆነው የሚፈልጉትን ዓይነት የስፖርት አልባሳትን በተለይም ከ #600_ብር ጀምሮ የሚሸጡ ማሊያዎቻችንን #በቀላሉ_ይዘዙን፣ ይህን ልዩ ዕድል ይጠቀሙ! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 7 4🔥 2
🇪🇹 WANAW 🤝 WONDIMU FOOTBALL ACADEMY in USA 🇺🇸 ⚽ Working on the next generation of footballers! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 4👏 2 1🔥 1😱 1
🇪🇹 WANAW 🤝 ADAMA CITY F.C. 🇪🇹 ✨ The Official Agreement Renewal Ceremony! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 3🔥 2 1
📢 ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን አዲስና ልዩ ማልያዎች ምንን ይወክላሉ? 👉🏾 #ክፍል_ሁለት 🇪🇹 #ሮዝማ፦ የሴትነትን፣ የፍቅርና የርህራሄን አሻራ በሚያንፀባርቁ ንድፎች የተወከለ ነው። 🇪🇹 #ብርማ፦ ዘመናዊነትና ፈጠራ፣ ጥራትና ሞገስን ጥንታዊ ፅሁፎችንና ቅርፆችን የሚያስታውሱ ንድፎችና የአብሮነት መስመሮች ወክሎ የተዘጋጀ ነው። 🇪🇹 #ወርቃማ፦ ስኬትን፣ ብልፅግናና ድልን በቀደምት የድንጋይ ኪነ-ህንፃ ቅርፆችና ንድፎች አስተሳስሮ የሚያሳይልን ነው። ዋናው ስፖርት በድጋሚ እነዚህን ውብ ትጥቆች ለብሔራዊ ቡድኑ በይፋ በማቅረቡ የተሰማውን ታላቅ ኩራት ይገልፃል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
📢 ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን አዲስና ልዩ ማልያዎች ምንን ይወክላሉ? 👉🏾 #ክፍል_አንድ 🇪🇹 #አረንጓዴው፦ ልምላሜንና እድገትን፣ ጤናማ ግንኙነትን ኢትዮጵያዊ ቅርሶችና ወንዞችን፣ ተወዳጁ የቡና ሀብታችንን፣ ጥንታዊ የድንጋይ ላይ ፅሁፎችን በሚገልፁ ንድፎች አጅቦ የሚወክልልን ነው። 🇪🇹 #ቢጫው፦ ብሩህ ተስፋን፣ እምቅ ኃይልን፣ ደሰታና ወዳጅነትን ተወዳጁ እንጀራን ተምሳሌት በማድረግ የአንድነት አሻራንና ሀገራዊ ስሜት በሚፈጥሩ ንድፎች አጉልቶ የሚያሳይልን ነው። 🇪🇹 #ቀዩ፦ ጀግንነትና መስዋዕትነትን፣ ፅናትና ጥንካሬን በማንፀባረቅና ጥንታዊ የኢትዮጵያ የፊደላት ቅርጾችን ተስፋ አለመቁረጥን ከሚያሳዩ የተሳሰሩ መስመሮች ጋር በማጣመር ወክሎ የሚገልፅልን ነው። #ይቀጥላል... Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
🇪🇹 WANAW SPORT 🤝 Ethiopian Football Federation 🇪🇹 🔥 The historic #official agreement ceremony! 🔥 Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 3🔥 3 1😱 1
🇪🇹 ዋናው  🤝 የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 🇪🇹 ✨ በሀገር ጥበብ የተቃኙ ውብ ማሊያዎች ለሀገር ተስፋ ባለተሰጥኦ ታዳጊዎች!Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 4 4🔥 4😱 3
🇪🇹 ዋናው  🤝 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 🇪🇹 ዋናው ሰፖርት ከ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት አከናወነ! በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ስፖርትን የማልማት፣ የማሳደግ እና የማስተዳደር ኃላፊነት ያለበት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በሁሉም እድሜ ክልል ያሉ ብሄራዊ ቡድኖችን በማዋቀር ለእግር ኳስ ልማቱ እየሰራ ይገኛል። በተለይም ለተለያዩ የዕድሜ ብሔራዊ ቡድኖች ትኩረት በመስጠት ውድድሮች ላይ እንዲሳተፉ እያደረገ ነው። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በዋናው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ መካከል የተደረገው ስምምነት በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውስጥ ላለው የሴቶች ከ17 አመት በታች ቡድን የትጥቅ አቅርቦት እና የማርኬቲንግ የጋራ ስራዎችን ያጠቃለለ ነው። ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራቹ ዋናው ስፖርት በፕሪሚየር ሊጉ ለተለያዩ ክለቦች የስፖርት ትጥቆችን እያቀረበ ሲሆን ከሀገር ውጪም በቀጥታ በንግድ ምልክትነትና እና በአምራችነት ከተለያዩ ቡድኖች ጋር እየሰራ ያለ ተቋም ነው። ይህም ለሀገር የውጪ ምንዛሬ በማምጣትና ሀገራችንን በማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና መጫወት አስችሎታል። ዋናው ስፖርት በሀገር ውስጥ ያለውን የስፖርት አልባሳት ምርት እጥረት ለመሸፈን ከሚያደርገዉ ጥረት በተጨማሪ ከተለያዩ የስፖርት ተቋማት ጋር በመሆን ለስፖርት ልማቱ በተለይም በታዳጊዎች ላይ በገንዘብ እና በቁሳቁስ ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገም ይገኛል። ይህም የስፖርቱ ልማት የጋራ ውጤት ነው ብሎ የተቋሙ አመራር ያምናል። ዋናው ስፖርት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር የሴቶች ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድንን ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ሲሆን የተለየ ደስታ ይሰማዋል። ስምምነቱ ይህ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ጉዞውን እስኪያጠናቅቅ የሚቆይ ሲሆን ብሔራዊ ቡድኑ ለዓለም ዋንጫው ካለፈ ከትጥቅ አቅርቦት በተጨማሪ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎው የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘገብ ድጋፍ ማድረግንም ያካትታል። በስምምነቱ መሰረት የብሔራዊ ቡድኑን መሰረታዊና ሀገራዊ ዕሳቤን ማዕከል በማድረግ ለቡድኑ ልዩ የማሊያ ዲዛይን ዋናው ስፖርት አዘጋጅቷል። በጨዋታዎች ወቅት እንደ አስፈላጊነቱ ከሜዳ እና ከሜዳ ውጪ ከሚለበሱት የተለያዩ ማሊያዎች በተጨማሪ ለብሔራዊ ቡድኑ ድጋፍ ለሚሰጡ “12ኛ ተጫዋቾችም” ልዩ የማሊያ ዲዛይን ተዘጋጅቷል። በዚህ አጋጣሚ ዋናው ስፖርት ብሔራዊ ቡድናችን የዓለም ዋንጫ ተሳትፎው እውን እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 10🔥 2 1😱 1
🇪🇹 ዋናው 🤝 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 🇪🇹 📢 ታላቅ ስምምነት ከ #ዋናው! ✍🏾 #ዛሬው ዕለት... Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
نمایش همه...
👍 9👏 3🔥 2🥰 1😱 1