JOHN TUTORIAL 🧑💻
رفتن به کانال در Telegram
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑💻Reading Tips
نمایش بیشتر9 433
مشترکین
-224 ساعت
-27 روز
-3530 روز
آرشیو پست ها
9 430
🟥ለ2ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ፦
🟦 ብሔራዊ ፈተናው ከሐምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ድረሰ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።
✅ለብሔራዊ ፈተናው የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ ይሆናሉ።
⛔️ የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
❇️ ፈተናው ለመውሰድ 869 ሺህ 765 ተፈታኞች በኦንላይን ተመዝግበዋል።
🛑ለፈተናው የተመዘገቡት 503,812 የሶሻል ሳይንስ እንዲሁም 365,954 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው።
🅾 የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ምልመላ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተከናውኗል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
✅ የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ✅
ክፍል » 1 Part I
⭕️ ዛሬ የምነግራችሁ #Maths እና #Physics
❇️እንዴት ማንበብ እንዳለባችሁ ነው፡፡
ተከተሉኝ ፦
🟥 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦
▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ለ Physics ❓...
▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
1⃣ ፊዚክስን ማንበብ በሂሳብ በተለይም በካልኩለስ(Calculus)፣ አልጀብራ(Algebra)እና ትሪጎኖሜትሪ(Trigonometry) ጠንካራ መሰረት ያስፈልገዋል።
2⃣ በተለይ ስለ ሳይንሳዊ ማስታወሻ እና የመለኪያ(Measurement )አሃዶች ጥሩ ግንዛቤ መያዝ አስፈላጊ ነው።
3⃣ ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎችን
በደንብ ማወቅ ፡መረዳት እነሱም፡-
👉1. Length - measured in meters (m)
👉2. Mass - measured in kilograms (kg)
👉3. Time -in seconds (s)
👉4. Temperature -in (°C) or Kelvin (K)
👉5. Electric current -in amperes (A)
👉6. Amount of substance - in (mol)
👉7. Luminous intensity -in candela (cd)
4⃣ SI unit ለይቶ ማወቅ ፡በጣም ወሳኝ ናቸው
እነሱም፡- Basic እና Drived የሚባሉትን
⛔️Basic የሚባሉት አንድ unit ያላቸው ለምሳሌ
ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎች
ያላቸው (m,kg,s,°C,A,cd,mole)
🛑Drived የሚባሉት ደግሞ ከላይ የጠቀስኳቸውን uniቶች ሲባዙ[×] ወይም ሲካፈሉ[÷]
የሚፈጥሩት uniቶች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ፦ Force (Newton =kg.m/s2),Velocity (m/s)ወዘተ...
5⃣ concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ #proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡
❇️እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ወይም ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle ,Electromagnetism
:- Thermodynamics
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
6⃣ ፊዚክስን በብቃት ለማንበብ ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን በትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል እና ፅንሰ-ሀሳቦቹን በዓይነ ሕሊናዎ ለማየት እንዲረዳቸው...
🔴 እንደ ❗️ሥዕላዊ መግለጫዎች እና ❗️ግራፎች ያሉ የእይታ መርጃዎችን መጠቀም ጠቃሚ ነው።
7⃣ እንዲሁም የፊዚክስ እኩልታዎችን(Equation) በመጠቀም ችግር መፍታትን(Problem Solving ) መለማመድ እና እነዚህን እኩልታዎች በገሃዱ ዓለም(Real world) ሁኔታዎች ላይ መተግበር አስፈላጊ ነው።
▬▬▬▬ 🟦 Note 🟦👇▬▬▬▬
🔺ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 4 or 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤
✅ ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ
የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል❌ ይልቁንስ topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡:
🖍👨💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...✍
በሉ ተነሱና ፍለጡት..,ቁረጡት..🤓
🟥 አሁን ተግባባን አይደል❓😉
@John_Tutorial (John ASTU )
‼️.... ለ Maths part II ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥 ሁሉንም የ 12ኛ ክፍል Entrance Exam
በአንድ ላይ! ከ 2006-2014 /15 ዓ.ም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼር አርጉት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⛔️All Grade 12th Class Entrance
Exam Together!
🟥 From 2014--2022/23 🟥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Share it on your school group
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
✅ UNIVERSITY ENTRANCE EXAM
🅾APTITUDE QUESTION በቀጥታ
የሚወጣበት website👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://www.examveda.com/mcq-question-on-arithmetic-ability/
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ለሁሉም entrance ተፈታኝ ተማሪዎች
✳️ share አድርጉት 🙏🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🌏 የዌብሳይት ጥቆማ
📌ምርጥ መፅሐፍት📚 የሚያገኙባቸው
ድረገፆች:-👇👇👇👇👇👇
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://ebookee.org
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
🅾 Online🌐 ትምህርቶችን ለመከታተል:👇👇
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ http://ocw.tufts.edu
◽️ http://ocw.upm.es
◽️ http://www.open.edu
◽️ http://ocw.usu.edu/
◽️ http://open.umich.edu/
◽️ http://ocw.nd.edu/
© temari
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube ➡️ John Tutorial
⛔️ SUBSCRIBE⛔️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
UNVERSITY ENTRANCE EXAM
🇪🇹GEOGRAPHY
🇪🇹GRADE 11&12 Students
🇪🇹From 2007-2011 E.C
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
University Entrance Exam
✅Biology
🇪🇹FOR GRADE 11&12 Students
🇪🇹From 2004-2008 E.C
🟥 Share for your friends
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
❗️EXIT EXAM ቅሬታ
✅ MECHANICAL ENGINEERING &
✅ INFORMATION TECHNOLOGY
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች በቀን 03/11/2ዐ15 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትር የተዘጋጀውን የመውጫ ፈተና መፈተናችን ይታወቃል ።
ቢሆንም ግን የፈተናው ይዘት ከተነገረንና መመዘኛ ነው ተብሎ ከቀረበው ሀሳብ ጋር ፍፁም የማይገጥም ፣ እንዲሁም ሆን ተብሎ ተማሪን ለመጣል በሚመስል መልኩ የተዘጋጀ ፈተና ነበረ ። የፈተናው ክብደት እና ከBlue print ጋር ያለመጣጣም ብቻ ሳይሆን ለፈተናው የተሰጠን ሰዓት ከጥያቄው አንፃር እዚህ ግባ የማይባል ነው።
ስለሆነም ከስር በተዘረዘሩት ነጥቦች ላይ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ በማጤን አስቸኳይ መፍትሔ (ማለትም የፈተናው ውጤት ከመገለፁ በፊት) እንዲሰጠን አጥብቀን እንጠይቃለን ፤
1~የወጡ ፈተና ጥያቄዎች ተከልሶ እንዲታዩ
2–በተመሳሳይመልኩ የፈተናው ጥያቄ እና የBlueprint ይዘት እንደማይገናኝ ተመልሶ እንዲታይ
3~የፈተናው ጥያቄ እና የተሰጠን ሰዓት ፍፁም አለመጣጣም፣
4 –የፈተናው ጥያቄ ውስጥ የመጡ ጥያቄዎች አጠቃላይ google እንደሆኑ እንዲታይልን
🟥 NOTE ሁላችን በቻልነዉ ሚዲያ ሽር እንድናረግ ‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
✅ ASTU is successfully conducting the Exit Exam! Besides its own students,
ASTU is serving as an exam center for students from several colleges.
© ASTU OFFICIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
‼️ URGENT NOTICE
ዛሬ ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም ከሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች መካከል በሁለቱ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል።
በጠዋት መርሃ ግብር (Morning Session 2) ይሰጥ የነበረው የEconomics ፈተና እና ከሰዓት መርሃ ግብር (Afternoon Session 3) ይሰጥ ነበረው የBusiness Management የፈተና ሰዓት ለውጥ መደረጉ ተገልጿል።
በዚህም፦
✅ ጠዋት 6፡30 ይሰጥ ነበረው የEconomics ፈተና ወደ 10፡00 ሰዓት ተቀይሯል።
✅ ቀን 9፡30 ይሰጣል ተብሎ የነበረው የBusiness Management ፈተና ወደ 6፡30 ተቀይሯል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
❇️ Exit Exam Model Question
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ECONOMICS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏢 DENBI DOLLO UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
✅ለመውጫ ተፈታኝ እጩ ምሩቃን በሙሉ:-
በመውጫ ፈተና ወቅት ተመልሳችሁ ለማረጋገጥ ያሰባቹኃቸው ጥያቄዎች ላይ ቀይ(የባንዲራ) ምልክት ያደረጋችሁባቸውን በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳችሁ እንጂ ከእርማቱ ጋር ፍፁም የማይገናኝ መሆኑን እንዲሁም የመልስ ቅያሪ ስታደርጉ ሳትሰርዙ (Clear my choice) የሚለውን ሳትጫኑ የቀየራችሁትን መልስ ብታጠቁሩም መልሳችሁ የሚያዝ መሆኑን እንገልፃለን::
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ACCOUNTING DEPARTMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DIRE DAWA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ACCOUNTING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏢 UNITY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
For Accounting and finance
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ACCOUNTING DEPARTMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ WITH SOLUTION ✅
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ACCOUNTING DEPARTMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ WITH SOLUTION ✅
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 METTU UNIVERSITY
✅ WITH SOLUTION 🔅💮
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SAINT MARY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ WITH SOLUTION ✅
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
የመጀመሪያ ቀን የመውጫ ፈተና ከሞላ ጎደል መልካም እንደነበር ምናልባትም ከሰአት ማነስ በቀር እንደውም ከሞዴል ፈተናው አንፃር ጥሩ የሚባል እንደነበር እጅግ በጣም ብዙ ቤተሰቦቻችን በውስጥ መልዕክት ልከውልንናል።
❓ ሌሎቻችሁስ? ፈተና እንዴት ነበር ❓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 430
🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY
UNIVERSITY
✅ For 2nd Year And 5th ✅
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
