es
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Ir al canal en Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Mostrar más
9 301
Suscriptores
-224 horas
-317 días
-6930 días
Archivo de publicaciones
🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY (ASTU) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና
🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY (ASTU) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ካስፈተናቸው 1035 ተማሪዎች መካከል 86.47% ተማሪዎችን ማለትም 847 ተማሪዎቹን በብቃት ማሳለፍ መቻሉን ገልጿል። ዝርዝር ማብራሪያ ከሰንጠረዡ ይመልከቱ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾YouTube 👉John Tutorial 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታችሁን አሁን በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት መመልከት ትችላላችሁ። Link
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታችሁን አሁን በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት መመልከት ትችላላችሁ። Link You can check your Exit exam Result, on AAU official website https://portal.aau.edu.et ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾YouTube 👉John Tutorial 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ሰበር_ዜና የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ማታ ይፋ ይደረጋል የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https:
#ሰበር_ዜና የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ማታ ይፋ ይደረጋል የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethemnet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር 🅾 ExitExam አጠቃላይ ሀገራዊ ውጤት ፨150,184 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ተፈትነዋል። ፨61,054 ተማሪዎች አልፈዋል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾YouTube 👉John Tutorial 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#Update ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ዝርዝር ውጤት ይፋ አድርጓል። የተቋሙ ስድስት ፕሮግራሞች ሙሉ ተፈታኞቻቸው አልፈዋል፦ ✅Computer Science ✅ Agricultural Economics
#Update ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ዝርዝር ውጤት ይፋ አድርጓል። የተቋሙ ስድስት ፕሮግራሞች ሙሉ ተፈታኞቻቸው አልፈዋል፦ ✅Computer Science ✅ Agricultural Economics ✅ Veternary Medicine ✅ Management ✅ Sociology and ✅ Land Adminstration & Surveying (ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል።) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ⬇️ Join and Share for more👇              ✳️  @John_Tutorial   🎯              ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾YouTube 👉John Tutorial 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ውጤት ፦ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ውጤት ማምሻውን ይፋ መሆኑን ገልጿል። እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆኑን እንዳረጋገጠ
+1
ውጤት ፦ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ውጤት ማምሻውን ይፋ መሆኑን ገልጿል። እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆኑን እንዳረጋገጠ አሳውቋል። በዩኒቨርሲቲ ደረጃ 80.3% የሚሆኑት እጩ ተመራቂ ተማሪዎቹ የመውጫ ፈተናውን እንዳለፉ ተቋሙ ገልጿል። መረጃው እንደሚያሳየው ከሆነ በርካታ የትምህርት ክፍሎች 100% ማሳለፍ ችለዋል። ምንጭ ፦ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ✅Use this 👇to C Ur result 👉https://result.ethernet.edu.et/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌

ወልቁጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ካስፈተናቸው 1450 ተማሪዎች መካከል 78.5% ተማሪዎችን በብቃት ማሳለፍ ችሏልና ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ፡
ወልቁጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ካስፈተናቸው 1450 ተማሪዎች መካከል 78.5% ተማሪዎችን በብቃት ማሳለፍ ችሏልና ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ካስፈተነባቸው 43 ፕሮግራሞች መካከል፡-  100% ያሳለፉት 11 የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች  ከ90% በላይ ያሳለፉ 21 የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች  ከ80% በላይ ያሳለፉ 27የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች  ከ70%በላይ ያሳለፉ 32 የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች ሲሆኑ እንደአጠቃላይ ሲታይ የተመዘገበው ውጤት በእጅጉ አስደሳች ነው፡፡ጥረት በውጤት ሲታጀብ ደስታን እጥፍ ድርብ ያደርገዋልና የተማሪዎቻችን ውጤታማ መሆን የተማሪዎች የራሳቸው የግል ብቃት፣ የመምህራኖቻቸው ልፋትና ድካም፣ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት የቅርብ ድጋፍና ክትትል እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ የጋራ ርብርብ ውጤት ነውና ሁላችንም በድጋሚ እንኳን ደስ አለን፡፡ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! We Strive for Wisdom! ለጥበብ እንተጋለን! ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ለሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ፣ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች በተለይ ለውድ ተማሪዎቻችን በሙሉ ላለፋት 5 ቀናት ከሐምሌ 3/2015 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲያችን ሲሰጥ የነበረው የቅድመ
ለሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ፣ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች በተለይ ለውድ ተማሪዎቻችን በሙሉ ላለፋት 5 ቀናት ከሐምሌ 3/2015 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲያችን ሲሰጥ የነበረው የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ዛሬ ይፋ ሆንዋል። በዚህም መሠረትበመውጫ ፈተና ውጤት ቀድሞም የሚታወቀውና የማይታማው ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ41 ፕሮግሬሞች ካስፈተናቸው 16o4 ተፈታኞች ፡- 1ኛ. በ13 ፕሮግራሞች 100% 2ኛ. በ7 ፕሮግራሞች ከ90-99% 3ኛ በ11 ፕሮግራሞች ከ80-89% በአጠቃላይ በ31 ፕሮግራሞች 80% እንዲሁም እንደ ዩኒቨርሲቲ 81% ተማሪዎች ያለፉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ካስፈተናቸው 1604 ተማሪዎች 1289 ተማሪዎች ከ50% በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ከዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። በዚህ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የመውጫ ፈተና በስኬት ያጠናቀቃችሁ የ2015 ዓ/ም ምሩቃን ልጆቻችን የአመታት ድካምና ጥረታችሁ በስኬት በመጠናቀቁ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል ።በሌላ በኩል ፈተናውን በስኬት ማጠናቀቅ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ተስፋ ባለመቁረጥ ለተሻለ ውጤት ለመስራት ከወዲሁ መዘጋጀት እንደሚገባችሁ እንመክራለን ። በመጨረሻም ዩኒቨርሲቲያችሁ ለዚህ ስኬት እንዲደርስ ለደከማችሁ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በተለይ መምህራን ያሳያችሁት ቁርጠኝነት መቼም የሚዘነጋ ባለመሆኑ ክብር ይገባችኋል እንላለን ። የፈተናው ሂደት እንዳይስተጓጎል ላለፉት 5 የፈተና ቀናት ለደከማችሁ የፈተና አሰፈጻሚ ግብረሀይል አባላትና የጸጥታ አካላት በሙሉ እናመሰግናለን !! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more ✳️  @John_Tutorial ✳️  @John_Tutorial

🟥ለ2ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ፦ 🟦 ብሔራዊ ፈተናው ከሐምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ድረሰ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል። ✅ለብሔራዊ ፈተናው የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ ይሆናሉ። ⛔️ የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ❇️ ፈተናው ለመውሰድ 869 ሺህ 765 ተፈታኞች በኦንላይን ተመዝግበዋል። 🛑ለፈተናው የተመዘገቡት 503,812 የሶሻል ሳይንስ እንዲሁም 365,954 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው። 🅾 የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ምልመላ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተከናውኗል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾YouTube 👉John Tutorial 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ✅ ክፍል » 1 Part I ⭕️ ዛሬ የምነግራችሁ #Maths እና #Physics ❇️እንዴት ማንበብ እንዳለባችሁ ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦ 🟥 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬ ለ Physics  ❓... ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬ 1⃣ ፊዚክስን ማንበብ በሂሳብ በተለይም በካልኩለስ(Calculus)፣ አልጀብራ(Algebra)እና ትሪጎኖሜትሪ(Trigonometry) ጠንካራ መሰረት ያስፈልገዋል። 2⃣ በተለይ ስለ ሳይንሳዊ ማስታወሻ እና የመለኪያ(Measurement )አሃዶች ጥሩ ግንዛቤ መያዝ አስፈላጊ ነው። 3⃣ ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎችን በደንብ ማወቅ ፡መረዳት እነሱም፡- 👉1. Length - measured in meters (m) 👉2. Mass - measured in kilograms (kg) 👉3. Time -in seconds (s) 👉4. Temperature -in (°C) or Kelvin (K) 👉5. Electric current -in amperes (A) 👉6. Amount of substance - in (mol) 👉7. Luminous intensity -in candela (cd) 4⃣ SI unit ለይቶ ማወቅ ፡በጣም ወሳኝ ናቸው እነሱም፡- Basic እና Drived የሚባሉትን ⛔️Basic የሚባሉት አንድ unit ያላቸው ለምሳሌ ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎች ያላቸው (m,kg,s,°C,A,cd,mole) 🛑Drived የሚባሉት ደግሞ ከላይ የጠቀስኳቸውን uniቶች ሲባዙ[×] ወይም ሲካፈሉ[÷] የሚፈጥሩት uniቶች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ፦ Force (Newton =kg.m/s2),Velocity (m/s)ወዘተ... 5⃣ concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ #proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡ ❇️እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ወይም ለምሳሌ ፦ ፡-Newtons law of motion. ፦ Pascal principle ,Electromagnetism :- Thermodynamics ፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ 6⃣ ፊዚክስን በብቃት ለማንበብ ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን በትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል እና ፅንሰ-ሀሳቦቹን በዓይነ ሕሊናዎ ለማየት እንዲረዳቸው... 🔴 እንደ ❗️ሥዕላዊ መግለጫዎች እና ❗️ግራፎች ያሉ የእይታ መርጃዎችን መጠቀም ጠቃሚ ነው። 7⃣ እንዲሁም የፊዚክስ እኩልታዎችን(Equation) በመጠቀም ችግር መፍታትን(Problem Solving ) መለማመድ እና እነዚህን እኩልታዎች በገሃዱ ዓለም(Real world) ሁኔታዎች ላይ መተግበር አስፈላጊ ነው። ▬▬▬▬ 🟦 Note 🟦👇▬▬▬▬ 🔺ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 4 or 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤ ✅ ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል❌ ይልቁንስ topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡: 🖍👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ...✍ በሉ ተነሱና ፍለጡት..,ቁረጡት..🤓 🟥 አሁን ተግባባን አይደል❓😉 @John_Tutorial (John ASTU ) ‼️.... ለ Maths part II ይቀጥላል.... ‼️ ....to be continued... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾YouTube 👉John Tutorial 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟥 ሁሉንም የ 12ኛ ክፍል Entrance Exam በአንድ ላይ!  ከ 2006-2014 /15 ዓ.ም ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼር አርጉት ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⛔️All Grade 12th Class Entrance Exam Together! 🟥 From 2014--2022/23 🟥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ Share it on your school group ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ UNIVERSITY ENTRANCE EXAM 🅾APTITUDE QUESTION በቀጥታ የሚወጣበት website👇👇👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://www.examveda.com/mcq-question-on-arithmetic-ability/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ለሁሉም entrance ተፈታኝ ተማሪዎች       ✳️ share አድርጉት 🙏🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ⬇️ Join and Share for more👇              ✳️  @John_Tutorial   🎯              ✳️  @John_Tutorial   🎯              ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🌏   የዌብሳይት ጥቆማ 📌ምርጥ መፅሐፍት📚 የሚያገኙባቸው ድረገፆች:-👇👇👇👇👇👇 ◽️ www.bookboon.com ◽️ http://ebookee.org ◽️ http://sharebookfree.com ◽️ http://m.freebooks.com ◽️ www.obooko.com ◽️ www.manybooks.net ◽️ www.epubbud.com ◽️ www.bookyards.com ◽️ www.getfreeebooks.com ◽️ freecomputerbooks.com ◽️ www.essays.se ◽️ www.sparknotes.com ◽️ www.pink.monkey.com 🅾 Online🌐 ትምህርቶችን ለመከታተል:👇👇 ◽️ www.ocwconsortium.org ◽️ www.ocwconsortium.org ◽️ http://ocw.tufts.edu ◽️ http://ocw.upm.es ◽️ http://www.open.edu ◽️ http://ocw.usu.edu/ ◽️ http://open.umich.edu/ ◽️ http://ocw.nd.edu/                                       © temari    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube  ➡️ John Tutorial                ⛔️ SUBSCRIBE⛔️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ⬇️ Join and Share for more👇              ✳️  @John_Tutorial   🎯              ✳️  @John_Tutorial   🎯              ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

UNVERSITY ENTRANCE EXAM 🇪🇹GEOGRAPHY 🇪🇹GRADE 11&12 Students 🇪🇹From 2007-2011 E.C ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+9
University Entrance Exam ✅Biology 🇪🇹FOR GRADE 11&12 Students 🇪🇹From 2004-2008 E.C 🟥 Share for your friends ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❗️EXIT EXAM ቅሬታ ✅ MECHANICAL ENGINEERING & ✅ INFORMATION TECHNOLOGY ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም የመካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች በቀን 03/11/2ዐ15 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትር የተዘጋጀውን የመውጫ ፈተና መፈተናችን ይታወቃል ። ቢሆንም ግን የፈተናው ይዘት ከተነገረንና መመዘኛ ነው ተብሎ ከቀረበው ሀሳብ ጋር ፍፁም የማይገጥም ፣ እንዲሁም ሆን ተብሎ ተማሪን ለመጣል በሚመስል መልኩ የተዘጋጀ ፈተና ነበረ ። የፈተናው ክብደት እና ከBlue print ጋር ያለመጣጣም ብቻ ሳይሆን ለፈተናው የተሰጠን ሰዓት ከጥያቄው አንፃር እዚህ ግባ የማይባል ነው። ስለሆነም ከስር በተዘረዘሩት ነጥቦች ላይ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ በማጤን አስቸኳይ መፍትሔ (ማለትም የፈተናው ውጤት ከመገለፁ በፊት) እንዲሰጠን አጥብቀን እንጠይቃለን ፤ 1~የወጡ ፈተና ጥያቄዎች ተከልሶ እንዲታዩ 2–በተመሳሳይመልኩ የፈተናው ጥያቄ እና የBlueprint ይዘት እንደማይገናኝ ተመልሶ እንዲታይ 3~የፈተናው ጥያቄ እና የተሰጠን ሰዓት ፍፁም አለመጣጣም፣ 4 –የፈተናው ጥያቄ ውስጥ የመጡ ጥያቄዎች አጠቃላይ google እንደሆኑ እንዲታይልን 🟥 NOTE ሁላችን በቻልነዉ ሚዲያ ሽር እንድናረግ ‼️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ ASTU is successfully conducting the Exit Exam! Besides its own students, ASTU is serving as an exam center for students fro
✅ ASTU is successfully conducting the Exit Exam! Besides its own students, ASTU is serving as an exam center for students from several colleges. © ASTU OFFICIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

‼️ URGENT NOTICE ዛሬ ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም ከሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች መካከል በሁለቱ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል። በጠዋት መርሃ ግብር (Morning Session 2) ይሰጥ የነበረው የ
‼️ URGENT NOTICE ዛሬ ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም ከሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች መካከል በሁለቱ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል። በጠዋት መርሃ ግብር (Morning Session 2) ይሰጥ የነበረው የEconomics ፈተና እና ከሰዓት መርሃ ግብር (Afternoon Session 3) ይሰጥ ነበረው የBusiness Management የፈተና ሰዓት ለውጥ መደረጉ ተገልጿል። በዚህም፦ ✅ ጠዋት 6፡30 ይሰጥ ነበረው የEconomics ፈተና ወደ 10፡00 ሰዓት ተቀይሯል። ✅ ቀን 9፡30 ይሰጣል ተብሎ የነበረው የBusiness Management ፈተና ወደ 6፡30 ተቀይሯል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+6
❇️ Exit Exam Model Question ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥  ECONOMICS ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  🏢 DENBI DOLLO UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ለመውጫ ተፈታኝ እጩ ምሩቃን በሙሉ:- በመውጫ ፈተና ወቅት ተመልሳችሁ ለማረጋገጥ ያሰባቹኃቸው ጥያቄዎች ላይ ቀይ(የባንዲራ) ምልክት ያደረጋችሁባቸውን በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳችሁ እንጂ ከእርማቱ ጋ
ለመውጫ ተፈታኝ እጩ ምሩቃንሙሉ:- በመውጫ ፈተና ወቅት ተመልሳችሁ ለማረጋገጥ ያሰባቹኃቸው ጥያቄዎች ላይ ቀይ(የባንዲራ) ምልክት ያደረጋችሁባቸውን በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳችሁ እንጂ ከእርማቱ ጋር ፍፁም የማይገናኝ መሆኑን እንዲሁም የመልስ ቅያሪ ስታደርጉ ሳትሰርዙ (Clear my choice) የሚለውን ሳትጫኑ የቀየራችሁትን መልስ ብታጠቁሩም መልሳችሁ የሚያዝ መሆኑን እንገልፃለን:: የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                   ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ACCOUNTING DEPARTMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ DIRE DAWA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬