fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 354 مشترک است و جایگاه 2 648 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 352 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 354 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -144 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 382 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 691 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 354
مشترکین
-124 ساعت
-387 روز
-14430 روز
آرشیو پست ها
ደራርቱ ቱሉ!! ➽የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽንን የኦሮሚያ ያደረገች፤ ➽"የአማራ ባልም ሆነ ሚስት አታግቡ" በሚል ምክሯ በአትሌቶች ዘንድ የታወቀች፤ ➽የአትሌቲክስ ፌደሬሽኑን የዶላር መገበያያና የቢ
ደራርቱ ቱሉ!! ➽የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽንን የኦሮሚያ ያደረገች፤ ➽"የአማራ ባልም ሆነ ሚስት አታግቡ" በሚል ምክሯ በአትሌቶች ዘንድ የታወቀች፤ ➽የአትሌቲክስ ፌደሬሽኑን የዶላር መገበያያና የቢዝነስ ቦታ ያደረገች፤ ➽አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በማያውቀው የብሔርተኝነት ማጥ ውስጥ የተዘፈቀች፤ ➽በሰሜኑ ውጊያ ላይ "ገላጋይ ሆና እንዳልተከሰተች አማራ ክልል ላይ ሲሆን ግን "በሉት ይሄን የነፍጠኛ አገር" ብላ ያደፈጠች፤ ➽እጅግ አማራ ጠል ሆና ሳለ ዛሬም በብዙ አማራዎች ዘንድ "ኢትዮጵያዊ" ተብላ የተወደደች፤

ወደ አንድነት የመጣውን የወሎ ፋኖ የበታተነ ብሎም ጎጃምን ከጎንደር የነጣጠለ አደረጃጀት ይዞ የመጣ አካል "መድረሻውን ኢትዮጵያ" ሊያደርግ ቀርቶ "መነሻውን አማራ" ማድረግ የሚችለው እንዴት ነው? ሰላሳ ዓመት ሙሉ አማራ የተወገዘበትንና የተሳደድበትን የዜግነት ፖለቲካ ሌሎች ክልሎች ላይ መስርቶ ለአማራ በማጋራት ፈንታ ዛሬም አማራ ክልል ላይ መስርቶ ለብሔር ብሔረሰቦች ለማሸከም ማሰብ ምን አይነት አላዋቂነት ነው?

ለእስክንድር ነጋ ከአሳዬ ደርቤ በመጀመሪያ «የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሊቀመንበር ሆነህ ስለተመረጥክ እንኳን ደስ አለህ» ማለት እፈልጋለሁ፨ ሆኖም ግን «አመሰግናለሁ» ከማለት ባለፈ እንኳን አብሮ ደስ አለን እንዲትለኝ አልፈልግም፣

photo content

photo content

እንደ ክርስቲያን ታደለ የአረመኔዎችን ወንበር በናቁ እንዲሁም ወሕኒ በሚማቅቁ ወንድሞች የተለኮሰ አብዮት ለወንበርና ለዶላር በሚዋደቁ ትግል ጠላፊዎች ሊደናቀፍ አይችልም። እናም የወንበር ልፊያህን አቁ
እንደ ክርስቲያን ታደለ የአረመኔዎችን ወንበር በናቁ እንዲሁም ወሕኒ በሚማቅቁ ወንድሞች የተለኮሰ አብዮት ለወንበርና ለዶላር በሚዋደቁ ትግል ጠላፊዎች ሊደናቀፍ አይችልም። እናም የወንበር ልፊያህን አቁመህ ብሎም ከአውራጃ ክፍፍል ወጥተህ የአማራ ፋኖን እውን እስክታደርግ ድረስ ያለምንም እረፍት እታገልኻለሁ። ምክንያቱም በዚህ ትግል ውስጥ ከአማራ ሕዝብ የሚበልጥ ግለሰብ የለም።

የተለያዩ መረጃዎች ከተለያዩ የምስል ማስረጃዎች ጋር

ለታምረኛው ነፍጠኛ አሳዬ ደርቤ!! ሲያዘምቱበት ከርመው አየር ሀይል፣ባሕር ሀይል፥ ኮማንዶ እና እግረኛ፤ አለቀለት ሲሉ... "ይሄ ፎጣ ለባሽ ፥ የአማራ ነፍጠኛ" በክላሽ፣ በሱኪ በአልቤን፣ በውዥግራ፥
ለታምረኛው ነፍጠኛ አሳዬ ደርቤ!! ሲያዘምቱበት ከርመው አየር ሀይል፣ባሕር ሀይል፥ ኮማንዶ እና እግረኛ፤ አለቀለት ሲሉ... "ይሄ ፎጣ ለባሽ ፥ የአማራ ነፍጠኛ" በክላሽ፣ በሱኪ በአልቤን፣ በውዥግራ፥ ቀይ ቦኔት ደምስሶ፤ ዲሽቃ እየተኮሰ ሞርታር እያሽካካ ፥ መጣ ተመልሶ። መገን አማራ✊

አቡሽ ዘለቀን አመሠግናለሁ

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ፕሮግራማችንን መታደም ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/live/vLJ4l0Pvq58?si=ZpVTGz9ZEghCHS4h

photo content

photo content

የአቋም መግለጫ ➖➖➖➖➖ 👉የበታች ሆኖ በሕይወት መኖርን የተከለከለው የአማራ ሕዝብ የለኮሰው የሕልውና ትግል በማንነቱ ጸንቶ ለድል በመብቃት ፈንታ በጎጠኝነት እና በዜግነት ችንካር ተይዞ እንዲቀለበስ አንፈቅድም። 👉በዶዘር በተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ በጅምላ ሲቀበር የከረመው የአማራ ሕዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ከጫፍ ያደረሰው ትግል በወንበርና በዶላር ሽሚያ ቅንጣት ታክል አደጋ ሊደርስበት አይገባም። 👉ብዙዎች የተሰውለት እና የታሰሩለት የሕዝብ ትግል በጥቂት ግለሰቦች ተጽዕኖ ውስጥ ወድቆ ሲያጣጥር ማየት አንሻም። Share

አል-ፋሽቃን ለሱዳን እንደቸረው ሁላ ወልቃይትን ለህውሓት ለመስጠት የሚጋጋጠው 'የሸገር ጠቅላይ ሚኒስትር' በጎርጎራ ጎጆ ጎንደርን ለመሸንገል እየጣረ ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ ግን በእልፍ አእላፍ ሠራዊት ተከብቦ የሚንቀሳቀሰው ብላኔ ሰው ከእንግዲህ ጎንደርን መምራት ይቅርና ጎርጎራን ማየት የማይችልበት ቀን እየመጣ ነው።

photo content