cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✥❖ተዋህዶ ሀይማኖቴ❖✥

አይነ ስዉር ባያያትም ፀሀይ ትወጣልች ምናፍቃን ባይገባችዉም ድንግል ማርያም ታማልዳልች https://t.me/joinchat/n3YAKpHXZN5kNzQ0

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

_በየገዳማቱ_Beyegedamatu_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ360p.mp32.71 MB
መስቀል አበባ | ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው መስቀል አበባ ነህ ውብ አበባ አደይ አበባ ነሽ ውብ አበባ አዝ____ መስቀል አበባ ተቀብሮ ሲኖር አደይ አበባ ስነ ስቅለቱ መስቀል አበባ ዕሌኒ አገኘች አደይ አበባ ደገኛይቱ አዝ____ መስቀል አበባ ጥራጊ ሞልተው አደይ አበባ አይሁድ በክፋት መስቀል አበባ ጢሱ ሰገደ አደይ አበባ መስቀል ካለበት አዝ____ መስቀል አበባ ወንዙ ጅረቱ አደይ አበባ ሸለቆ ዱሩ መስቀል አበባ አሸብርቀው ደምቀው አደይ አበባ ላንተ መሰከሩ @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All
نمایش همه...
መስቀል አበባ.mp33.04 MB
Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ባለውለታዬ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ባለውለታዬ /2/ ከአመድ ያነሳኸኝ ከትብያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ አዝ____ በሩን ቢዘጋብኝ ስምኦን ጨክኖ ዝቅ አድርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ አዝ____ የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴ ተባረከ በየሱስ ክርስቶስ አዝ____ ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበዉኝ ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አቆሙኝ ፈረደችባቸው ሃጢያትም በነርሱ በሰላም ሂድ ብሎ ምሮኛል ጉሱ አዝ____ የማምነውን አምላክ አውቀዋለሁ እኔ በሰራልኝ ስራ በእድሜ በዘመኔ ፍቅሩን ተሸክሟል የልቤ ትከሻ ልለየው አልችልም እስከመጨረሻ አዝ____ የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴ ተባረከ በየሱስ ክርስቶስ @Orthodox_Mezmur_For_All @Orthodox_Mezmur_For_All
نمایش همه...
ባለውለታዬ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp34.66 MB
በዙሪያችን_ካሉ_ድንቅ_ምስክሮች_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp35.63 MB
ምስጋና_በመቅደስህ_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ_.mp33.97 MB
ምልክቴ ነሽ ዘማሪ አቤል መክብብ.mp33.85 MB
አብሠራ_ገብርኤል_ዘማሪ_ዲያቆን_ፍሬዘር_ደሳለኝ.mp310.73 MB
ድንግል_ፈጣሪዋን_ወለደችው_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp36.16 MB
++ሰው እንጂ እግዚአብሔር አልረሳኝም+++ በጸሎት ኃይል የሚያምን አንድ ፅኑዕ ክርስቲያን ነበር፡፡ ይህም ክርስቲያን ጥሪት የሌለው ደኃ ፣የሚበላውን የሚቸገር ረሃብተኛ ፣ልብሱ በላዩ ላይ አልቆ የታረዘ ምስኪን ነው፡፡ ከእለታት አንድ ቀን በጸሎት ሕይወቱ የነበረውን ትጋት በቅርብ ሆኖ ይታዘብ የነበረው ወዳጁ እንዲህ አለው ‹ቢያንስ ለረሃብህ ማስታገሻ ቁራሽ ዳቦ እንኳን ማስገኘት ካልቻለ የመጸለይህ ትርጉም ምንድር ነው? በቃ ፈጣሪህ አልሰማህም ማለት ነው!› ሲል ተስፋ በሚያስቆርጥ ቃል ተናገረው፡፡ ያሃ ምስኪን ክርስቲያን ግን እንዲህ ሲል መለሰለት ‹እግዚአብሔርማ አልረሳኝም! ለአንዱ ሰው ከዕለት እንጀራው የበለጠ አትርፎ በመስጠት ለእኔ እንዲያካፍለኝ ነግሮት ነበር፡፡ነገር ግን ይህን አደራ የተቀበለው ሰው ዘነጋኝ፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ሳይሆን ይህ ሰው ረስቶኛል!!!› ክርስቲያኖች ለምን አንዳንዶች ከዕለት የሚተርፍ ብዙ እንጀራ ሲያገኙ፤ አንዳንዶች ደግሞ ለዕለት እንኳን የሚሆን ቁራሽ እንጀራ ያጣሉ ? መቼም ‹ለሰው ፊት የማያዳላ› እግዚአብሔር አድልዎ ኖሮበት ነው አትሉም?! ይህስ የሆነው እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርት አትርፈው ያገኙት ምንም የሌላቸውን በመርዳት እና በመመገብ በባሕርይው መግቦትን ገንዘብ ያደረገውን አምላክ በጸጋ እንዲመስሉትና በፈጠራቸው ሰዎች መካከል ያለውን ትስስር የበለጠ ለማጠናከር ነው፡፡ ስለዚህ ‹የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ› ብለን የለመንነው አምላክ ከዕለት እንጀራችን አትርፎ የሚሰጠን ይህን አምላካዊ አደራ እንድንወጣም ስለሚፈልግ እንደሆነ ብንረዳው እንዴት መታደል ነበር!!!ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
نمایش همه...
​​​​🌼 "የዕንቁጣጣሽ" ሥያሜ አመጣጥ? ዓመታት ተፈጽመው አዲስ ዓመት ስንጀምር ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዓውደ ዓመት፣ አዲስ ዓመት ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለ ይጠራል፡፡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንደሚያስረዱት ዕንቁጣጣሽ የሚለው ስያሜው አመጣጥ ወይም ጥንተ ታሪክ በመጀመሪያ ኖኅ ለሦስቱ ልጆቹ አህጉራትን በዕጣ ሲያካፍላቸው አፍሪቃ ለካም ደረሰችው፡፡ በአፍሪቃ ምድርም ሲገባ በመጀመሪያ ያረፈው በኢትዮጵያ ነበር፡፡ ሀገሪቱም በአደይ አበባ አሸብርቃ ነበር፡፡ ወሩ ወርኃ መስከረም በመሆኑ ደስ ብሎት «ዕንቁ ዕጣ ወጣሽልኝ» ይህችን ወቅት እንቁጣጣሽ ብሏታል፡፡ ሁለተኛው ደግሞ የሀገራችን ንግሥት ንግሥተ ሳባ የንጉሥ ሰሎሞንን ዜና ጥበብ እየሰማች ስታደንቅ ትኖር ነበር፡፡ በጆሮዋ የሰማችውን በዓይኗ ዓይታ ለመረዳት ስለፈለገች በግመሎች ላይ ሽቱና እጅግ ብዙ ወርቅ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሚገኝ በኢየሩሳሌም የማይገኝ ልዩ ልዩ ገጸ በረከት አስጭና ከብዙ ሠራዊት ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ገባች፡፡ ከንጉሡ ሰሎሞንም ጋር ተገናኝታ የያዘችውን ገጸ በረከት ከሰጠችው በኋላ ብዙ ነገሮችን ጠየቀችው፡፡ እርሱም አንድ ነገር ላይ ሰውሮ ሁሉንም ገለጸላት፡፡ ቤተ መንግሥቱንም፣ በቤተ መንግሥቱ የሚገኙ እጅግ በጣም የከበሩ ዕቃዎችን ሁሉ አስጎበኛት፡፡ ሲያበቃ «ዕንቁ ለጣትሽ ጌጥ ይሁንልሽ» ሲል እጅግ በጣም የከበረ ዕንቁ አበረከተላት/ሰጣት/፡፡ ወሩም ወረኃ መስከረም ነበር፡፡ ከዚህ በመነሣት እንቁጣጣሽ የሚለው መጥቷል፡፡ አሁን ከሚፈጸመው ሥነ ሥርዓት ደርሶ በመፈጸም ላይ ይገኛል፡፡ የሚከበረውም መስከረም አንድ ቀን ነው፡፡ አንድም «ዕንቁ ዕፅ አወጣሸ» ብሎ የአበባውን መፈንዳትን ያስረዳናል፡፡ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይህ በሺዎች የሚቆጠሩ ባለማሕተቦች የተቀላቀሉት የዝማሬ ዳዊት ቻናል ዩቲዩብ ነው ሊንኩን ተጭነው subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ! https://www.youtube.com/channel/UC8iS8VUpEphoIVnfhsC2WdQ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
نمایش همه...

نمایش همه...
✥❖ተዋህዶ ሀይማኖቴ❖✥

አይነ ስዉር ባያያትም ፀሀይ ትወጣልች ምናፍቃን ባይገባችዉም ድንግል ማርያም ታማልዳልች

https://t.me/joinchat/n3YAKpHXZN5kNzQ0

Photo unavailable
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.