cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Educational channel

This channel is created to support student by sharing ✓ student textbook and teacher Guide For university student 𝕗𝕣𝕖𝕤𝕙 𝕞𝕒𝕟 𝕔𝕠𝕦𝕣𝕤𝕖 𝕞𝕠𝕕𝕦𝕝𝕖 and TG. ✓ different √ portable document format √ power point

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 419زبان مشخص نشده استآموزش57 527
پست‌های تبلیغاتی
579
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

“በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምረቃ መርሐግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመዉጫ ፈተናዉን ያለፉ ተማሪዎች ብቻ ናቸዉ“- የትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምረቃ መርሐግብር ላይ መሳተፍ የሚችሉት የመዉጫ ፈተናዉን ያለፉ ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚኒስቴሩ ከፈተና አስተዳደር እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ፤ ለኹሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሁም የክልል ትምህርት ቢሮዎች በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ግንቦት 23/2015 የተፈረመ ደብዳቤ ልኳል። በደብዳቤውም ሚኒስቴሩ የፈተና ቀናትን ያሳወቀ ሲሆን፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምረቃ መርሐ ግብር ቀናቸዉንም ወስኗል። በዚህም መሰረት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸዉን የምረቃ መርሐግብር ከ ሐምሌ 11 እስከ 16 ባሉት ቀናት ማከናወን እንዳለባቸዉ አሳስቧል።በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይም መሳተፍ የሚችሉት የመዉጫ ፈተናዉን ያለፉ ተማሪዎች ብቻ መሆናቸዉን ጠቅሷል። በሌላ በኩል፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የ12ኛ ክፍል ሬሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎቻቸዉን ዉጤት እና ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪነት መብቃታቸዉን እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ እንዲያሳዉቁኝ ብሏል።የ2015 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከ ሐምሌ 19 እስከ 30/2015 መመዘኛዉን የሚወስዱ እንደመሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጅታቸዉን ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ለፈተናዉ ብቻ መሆን እንዳለበት ገልጿል። በ2015 የመዉጫ ፈተና ለመዉሰድ የተመዘገቡ እጩ ምሩቃን እና ባለፉት ዓመታት የህግ ትምህርት የመዉጫ ፈተና ወስደዉ ማለፊያ ዉጤት ያላስመዘገቡ ተማሪዎች ከ ሐምሌ 3 እስከ 8 ባሉት ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች እንዲፈተኑ እና ሐምሌ 10 ቀንም ዉጤታቸዉ የሚታወቅበት መሆኑንም ሚኒስቴሩ ጨምሮ አስታዉቋል። [Addis Maleda]
نمایش همه...
Repost from RT AMHARIC
Photo unavailableShow in Telegram
🇷🇺🇪🇹 በሩሲያ የሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የአማርኛ ቋንቋን እንደ አንድ የትምህርት አይነት መስጠት ጀመሩ። በሞስኮ ዩኒቨርሲቲ የእስያና አፍሪካ ሀገራት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ፕሮፌሰር አሌክሲ ማስሎቭ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች መካከል የሚደረጉ የጋራ ፕሮግራሞች እና የዩኒቨርሲቲዎች ኔትዎርክ ጥምረት መኖሩ፣ የጋራ የምርምር ፓቦራቶሪዎች መዳበራቸው እና በከፍተኛ ሁኔታ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በጋራ ማፍራት ለሚቀጥሉት ዓመታት የእድገት ምንጮች ናቸው ሲሉ በሩሲያ አፍሪካ የፍትሐዊ ዓለም ውይይት መድረክ ላይ ገልጸዋል። እንደ ፕሮፌሰሩ ገለጻ ትምህርት እና ሳይንስ አሁን ላይ ሩሲያ እና አፍሪካ አሁን ላይ በአንድነት እየሰሩባቸው ያሉ የትስስር መድረኮች ናቸው ያሉ ሲሆን የአፍሪካ ሀገራት እና ሩሲያ ከዚህ ወዲያ ከምዕራባውያን የቴክኖሎጂ እና ሳይንስ ትኩረት ወጥተው በራሳቸው መዳበር ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ብለዋል። በዚህም የአፍሪካ ቋንቋዎች በሩሲያ የትምህርት አካል ሆነው እንዲገቡ ይደረጋል ያሉ ሲሆን የአማርኛ ቋንቋም በሩሲያ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች መማር መጀመራቸውን ገልጸዋል።  የስዋሊኛ ቋንቋም እንዲሁ። የተቋሙ ኃላፊ አክለውም በቅርቡም በሩሲያ ውስጥ ብዙዎች አፍሪካ አንድ ትልቅ አህጉር ብቻ ሳትሆን በውጧ ያሉትን የራሳቸው ባህል ያላቸውን ሀገራትም ጭምር ያውቃሉ ብለዋል። ይቀላቀሉን @Rtnews_amharic ለድምጽ እና ምስል መረጃዎች TIKTOK
نمایش همه...
نمایش همه...
AAU Mechanics Statics Analysis of Frame Final Exam Solution [2013 EC]

3. The frame shown below is subject to a tension load of P. [20%] a) Draw three separate free body diagrams for: i. The entire frame ii. The two members of the frame iii. The pulley b) Find the resultant reaction forces at pins A, B and C in terms of P. c) If the resultant at pin B was found to be 200kN. What are the resultant reactions forces at pins A and C. Website: - Niway (google.com)

https://sites.google.com/view/niway/h...

Telegram: -

https://t.me/Educational_channel12

Facebook: - Educational Page | Facebook Twitter: -

https://twitter.com/EducationalCh14

email: [email protected]

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤  የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት
نمایش همه...
2ኛ ክፍል ‼️ ዛሬ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ መረጃ ለመጠየቅ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ቢሮ ሄደን ነበር። ነገር ግን ከፍተኛ አመራሮች ከ አብይ ጋር ለነበረው ስብሰባ ለመታደም ሄደዋል ተባልን። እዛው ያሉ ሰራተኞችን 👉 የ 12ኛ ክፍል ፈተና መች ይፋ ይሆናል ብለን ጠይቀን ያገኘነው መረጃ .....   👉 ሁሉ ነገር ተጠናቋል። ነገር ግን መቼ ይፋ እንደሚሆን ማንም አያቅም። እስካሁን የተቆረጠ ቀን የለም ግን በዚህ ሳምንት ውስጥ የሚል ወሬ ሰምተናል። ( እነሱም አያቁም) 👉 ሌላኛው ሰረተኛ በ 22 የሚባል ነገር ጭምጭምታ አለ ግን እርግጠኛ አይደለሁም። ብቻ በዚህ ሳምንት እንደሚሆን ተስፋ አለ። 👉 3ኛው ደግሞ ከነገ ጀምራችሁ መጠበቅ ነው እንግዲህ እኔም እንዲሁ ነበር ኢንትራንስን ያለፍኩት😁 ስል መልሶልናል። 🔦 ለማንኛውም ትምህርት ሚኒስቴር በዚህች 3ት ቀን ውስጥ ይፋ የማያደርግ ከሆነ ትላልቅ ሚዲያዎች ጋር በመሄድ እንድጠይቁና ቁርጥ ቀኑን እንድነግሩን እናደርጋለን።
نمایش همه...
نمایش همه...
Argentina vs Saudi (2-0)

Messi

نمایش همه...

نمایش همه...
Qatar VS Ecuador first 2022 world cup game

first game 2022 world cup game Qatar vs Ecuador

نمایش همه...

نمایش همه...
Lion mess arrived at Qatar

FiFa world cup 2022