cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

RT AMHARIC

ከሳንሱር በላይ ነፃነት፣ ከትረካ በላይ እውነት ፥ አብዝተን እንጠይቅ!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
967
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-3030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🇺🇲🇰🇬🇷🇺 ማዕቀብ ልትጥል ነው አሜሪካ በኪርጊስታን ላይ ለሩሲያ ቴክኒካዊ እና ወታደራዊ ድጋፍ አድርጋለች በሚል ክስ መሠረት ማዕቀብ ለመጣል እየተዘጋጀች ነው ሲል ዋሽንግተን ፖስት ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። @RTNEWS_AMHARIC
نمایش همه...
⚡️ ዩክሬን በድጋሜ የሽብር ጥቃት ሙከራ አደረገች የዩክሬን አገዛዝ በ21 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ትናንት ምሽት በድጋሜ በክራይሚያ ልሳነ ምድር በሚገኙ ተቋማት ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ያደረገው ሙከራ ከሽፏል። 17 የዩክሬን ሰው አልባ ወታደራዊ አውሎፕራኖች በሩሲያ መከላከያ ወድመዋል። ተጨማሪ 11 ዩኤቪዎች በሩሲያ ወታደራዊ ኤክትሮኒክስ ዘዴ ተጠልፈው ኢላማቸው ላይ ሳይደርሱ ወድቀዋል። በተከሸው የሽብር ጥቃት ምንም አይነት ጉዳት ወይም ጉዳት አልደረሰም ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። @RTNEWS_AMHARIC
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🇷🇺🇺🇦 የክያርሚያ ድልድልይ ጥቃት ፕሬዝዳንት ፑቲን ዛሬ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በክራይሚያ ድልድል ዙሪያ የሚደረገው ጥበቃ እንዲጠናከር ትዕዛዝ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ አክለውም የሩሲያ ፌድራል ምርመራ ቢሮ እና ሌሎችም የድኅንነት ተቋማት የዛሬውን የክራይሚያ ድልድልይ የሽብር ጥቃት በጥልቀት እንዲያጠኑ እና በአጭር ጊዜ ውጤቱን እንዲያሳውቁ መታዘዛቸውን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንት ፑቲን ዛሬ በተፈጸመው ጥቃት እናትና አባቷን በሞት ያጣችው ሕጻን ልጅ ሁሉም አይነት አስፈላጊው ድጋፍ ሁሉ እንዲደረግላት በልዩ ሁኔታ አስጠንቅቀዋል። ቻናላችንን ይቀላቀሉን @RTNEWS_AMHARIC
نمایش همه...
🇨🇳 ቻይና ታሊም ተብሎ ለተሰየመው ከባድ ማዕበል አደጋ መከላከል ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው የቻይና ባለስልጣናት የአውሎፕራን በረራዎችን እና የመርከብ ጉዞዎችን ​​ሰርዘዋል። መርከቦቹም ወደ ወደቦች እንዲመለሱ እያሳሰቡ ነው። በሀገሪቱ ደቡባዊ ክልሎች ፥ በትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚሰጡ ትምህርቶች ለተወሰኑ ጊዜያት ታግደዋል፣ አሰሪዎች። ሰራተኞችን በተቻለ መጠን ለተወሰኑ ጊዜያት ያህል ከቤታቸው ሆነው የሚሰሩበትን መንገድ እንዲያመቻቹ የቻይና መንግስት አሳስቧል። @RTNEWS_AMHARIC ን ይቀላቀሉ
نمایش همه...
TAIFUN 2 TELEGA.mp43.77 MB
TAIFUN 1 TELEGA.mp42.73 MB
TAIFUN 3 TELEGA.mp45.83 MB
TAIFUN 4 TELEGA.mp43.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🇮🇱 በዌስት ባንክ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሶስት ሰዎች መቁሰላቸው ተዘገበ የእስራኤል ባለስልጣናት እንዳሉት አንድ ፍልስጤማዊ ታጣቂ በቴኮአ ህገ-ወጥ ሰፈራ አካባቢ አንድ መኪና ላይ ተኩሶ 3 ሰዎችን አቁስሏል፣ አንደኛው ደግሞ ከባድ ሁኔታ ላይ ይገኛል ተብሏል። የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ታጣቂውን ከቦታው ከሸሸ በኋላ በቤተልሔም አካባቢ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው ተናግሯል። ከተኩስ ልውውጥ ጋር በተያያዘ ሌሎች ሁለት ሰዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል። ሃማስ ጥቃቱን በመግለጫው አወድሶታል ነገርግን ለጥቃቱ ሃላፊነቱን አልወሰደም። @RTNEWS_AMHARIC ን ይቀላቀሉ
نمایش همه...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
🇧🇾🇺🇦 የዩክሬን የስለላ ድሮን በቤላሩስ ድንበር ክልል ውስጥ ተመትቶ ወደቀ የቤላሩስ የድንበር ባለስልጣናት በዲኒፐር ወንዝ አቅራቢያ ወደ ግዛቷ የገባችውን ሰው አልባ አውሮፕላን የድንበር ጠባቂ ወታድውርች መትተው መጣላቸውን ተናግረዋል። ድርጊቱን ተከትሎ “የአስተዳደር ክትትል ሂደቶች” መጀመሩን ሮይተርስ ዘግቧል። @RTNEWS_AMHARIC ን ይቀላቀሉ
نمایش همه...
IMG_3066_cropped.mp41.02 MB
🇷🇺 ሩሲያ ከጥቁር ባህር የስንዴ ስምምነት ራሷን አገለለች የሩሲያው ቤተመንግስት ክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ዛሬ ይፋ ባደረጉት መረጃ መሰረት ሩሲያ በቱርክ እና በተመድ አደራዳሪነት ተመስርቶ ከነበረው የጥቁር ባህር የስንዴ ስምምነት ራሷን ማግለሏን አስታውቃለች። ለዚህም ምክንያቱ ዩክሬን ስምምነቱን ተገን በማድረግ በሩሲያ ግዛቶች ላይ ጥቃት መፈጸም መቀጠሏ እንዲሁም በዋናነት ደግሞ በስምምነቱ መሠረት ከዩክሬን የሚወጣው ስንዴ አነስተኛ ገቢ ወዳላቸው ሀገራት ከመሄድ ይልቅ ወደ አውሮፓ እና ወደ አደጉ ሀገራት እየሄደ መሆኑ ይገኝበታል። ይቀላቀሉን @RTNEWS_AMHARIC
نمایش همه...
🇷🇺🌉 ታላቁ የክራይሚያ ድልድልይ በዩክሬን ጥቃት ተፈጸመበት የክራይሚያ ድልድል ከአንድ ዓመት በኋላ በድጋሜ በበራሪ ድሮኖች ጥቃት የተፈጸመበት ሲሆን ሩሲያ አጸፋዊ ምላሽ እንደምትሰጥ በመከላከያ ሚኒስትሯ በኩል ገልጻለች። ይቀላቀሉን @RTNEWS_AMHARIC
نمایش همه...
ወደ ስርጭት ተመልሰናል... @RTNEWS_AMHARIC
نمایش همه...
We apologise for the inconvenience.We are on maintenance on the connection of the office server. We will be back soon. 🙏 Приносим извинения за неудобства. Мы проводим техническое обслуживание подключения офисного сервера. Мы вернемся в ближайшее время. 🙏
نمایش همه...