cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 550
مشترکین
+224 ساعت
+167 روز
+13230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌱"ዐሹራ" መቼ ይፁም ??? متى يصام يوم عاشوراء؟ 📩 #السؤال : متى يبدأ صيام شهر المحرم أو صيام عاشوراء؟ هل يبدأ في أول محرم أو في وسطه أو في آخره؟ وكم عدد صيامه ؛ لأنني سمعت أن صيام عاشوراء يبدأ من واحد محرم إلى عشرة محرم؟ وفقكم الله. ጥያቄ ፦ 👉 የ"ሙሓረም" ወር ፆም ወይም የ"ዐሹራ" ፆም የሚጀምረው መቼ ነው ? ከወሩ መጀመሪያ ወይም መሀል ላይ ወይስ መጨረሻ ላይ ነው የሚጀምረው ? አላህ እውነትን ይግጠሞትና !! እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ አስር ቀን ድረስ ነው የሚፆመው የሚል ነገር ሰምቼሃለሁና የፆሙስ ቀን ምን ያህል ነው ? 📄 #الجواب : يقول النبي ﷺ : (أفضل الصيام بعد رمضان شهر الله المحرم) وهو عاشوراء والمعنى أنه يصومه كله من أوله إلى آخره من أول يوم منه إلى نهايته ، هذا معنى الحديث ، ولكن #يخص منه يوم التاسع والعاشر أو العاشر والحادي عشر لمن لم يصمه كله ، فإن النبي ﷺ كان يصوم عاشوراء في الجاهلية وكانت تصومه قريش أيضًا فلما قدم المدينة عليه الصلاة والسلام وجد اليهود يصومونه ، فسألهم عن ذلك فقالوا : إنه يوم نجى الله فيه موسى وقومه وأهلك فرعون وقومه ، فصامه شكرًا لله صامه موسى شكرًا لله ونحن نصومه ، فقال النبي ﷺ : (نحن أحق وأولى بـموسى منكم) فصامه وأمر بصيامه فالسنة أن يصام هذا اليوم يوم عاشوراء. 👈 #والسنة أن يصام قبله يوم أو بعده يوم ، لما روي عنه عليه الصلاة والسلام أنه قال : صوموا يومًا قبله ويومًا بعده ، وفي لفظ : يومًا قبله أو يومًا بعده. وفي حديث آخر : (لأن عشت إلى قابل لأصومن التاسع) يعني : مع العاشر ، فهذا هو الأفضل ، أن يصام العاشر ؛ لأنه يوم عظيم حصل فيه الخير العظيم لـموسى والمسلمين ، وصامه نبينا محمد عليه الصلاة والسلام فنحن نصومه تأسيًا بنبينا عليه الصلاة والسلام وعملًا بما شرع عليه الصلاة والسلام ، ونصوم معه يومًا قبله أو يومًا بعده مخالفة لليهود. #والأفضل التاسع مع العاشر لحديث : (لأن عشت إلى قابل لأصومن التاسع) فإن صام العاشر والحادي عشر أو صام الثلاثة فكله حسن ، فإن صام التاسع والعاشر والحادي عشر كله طيب ، وفيه #مخالفة لليهود ، فإن صام الشهر كله فهو أفضل وأفضل. نعم. 🎙فتاوى نور على الدرب لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله መልስ ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦ 🌺 (( ከ"ረመዳን" ወር ቀጥሎ በላጭ የሆነው ፆም የ"ሙሓረም" ወር ፆም ነው !!! )) እሱም "ዐሹራእ" ነው። 👉 ይህም ማለት ፦ ሰውዬው (የሙሓረምን) ወር ሁሉንም ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው ቀን ይፆማዋል ማለት ነው። ይህ የሐዲሱ ትሩጋሜ ነው። ነገር ግን ሁሉንም ቀን (ሙሉ ወሩን) ለማይፆም ሰው 9ኛውን 10ኛውንና 11ኛውን ቀን ይለያል !!! 👉 ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የ"ዐሹራእ"ን ፆም ይፆሙ ነበር !!! 👉 ... "ዐሹራን" በጃሂሊያ ዘመንም ይፆሙት ነበር። 👉 በተጨማሪ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር። 👉 ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና የሄዱ ጊዜ የሁዳዎች እየፆሙት አገኟቸው ። ስለዚህ ነገር ጠየቋቸው። « ይህ ቀን አላህ ሙሳና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና "ፊርዓውን"ና ተከታዮቹን ያጠፋበት ቀን ስለሆነም ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም) አላህን ለማመስገን ሲል ፆሞታል። እኛም (የምንፆመው) ለዚህ ነው ብለው መለሱላቸው። 💐 ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፦ «ከእናንተ ይልቅ ለሙሳ የተገባነው እኛ ነን።» በማለት ፆሙትና ባልደረቦቻቸውን እንዲፆሙት አዘዟቸው። 🌴 የ"ዐሹራ"ን (የሙሓረምን) 10ኛ ቀን መፆም ሱና ሲሆን ከፊትለፊቱ 9ኛውንና ከኋላው 11ኛውን ቀን መፆምም ሱና ነው። ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)በመያዝ ለተወራው ሐዲስ ሲባል ፦ « አንድ ቀን ከፊቱ አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ። በሌላ የቃላት ገለፃም አንድ ቀን ከፊቱ ወይም አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ። » በማለት አሉ። በሌላ ሐዲስም « እኔ እስከ ቀጣዩ ዓመት የኖርኩኝ ከሆነ 9ኛውን ቀን እፆማለሁ። » ... ስለዚህ ከ10ኛው ቀን ጋር 9ኛውን ይፆማል ። ይህን ማድረጉ በላጭ ነው። 👉 10ኛውን ቀን ቢፆም ይህም ታላቅ ቀን ነው። ለሙሳና ለሙስሊሞች ታላቅ መልካም ነገር ያገኙበት ቀን ነው። 👉 ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፆመውታል። እኛም እሳቸው የደነገጉትን በመተግበርና በመከተል 9ኛውንና 10ኛውን ቀን እንፆማለን። 👉 የሁዳዎችን ለመቃረን 10ኛውን ቀን ከፊት ለፊቱና ከኋላው አንድ ቀን እንፆማለን ። ይህም ማለት 9ኛውን ከ10ኛው ወይም 11ኛውን ከ10ኛው ማለት ነው። 👉 « እኔ እስከ ቀጣዩ ዓመት የኖርኩኝ ከሆነ 9ኛውን ቀን እፆማለሁ። » በማለታቸው የተነሳ በላጭ የሚሆነው 9ኛውን ከ10ኛው ጋር መፆም ነው !!! 👉 መደዳውን 9ኛውን,10ኛውን ,11ኛውን አያይዞ ቢፆምም (ችግር የለውም።) ሁሉም ጥሩ መልካም ነው። በዚህ ውስጥ የሁዳዎችን መቃረን አለበት !!! 👉 ወሩን በሙሉ ከፆመም ይህ የበለጠ በላጭ ነው !!! https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ … https://binbaz.org.sa/fatwas/17253/متى-يصام-يوم-عاشوراء؟
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 1
💥አጠር ያለ ነገር ግን ውስጡ ብዙ ፈዋኢዶች ያዘለ ነሲሃ 🤌 📌ስሜትን መከተል ለጥፋት ሁሉ ሰበብ ይሆናል ‼️ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/Adamaselefy/8265
نمایش همه...
ለጥፋት_ሁሉ_ሰበብ_ይሆናል_ስሜትን_መከተል_1.mp33.69 MB
👍 1
🌼 “ ተንቢሃት ...” [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] “ደርስ” (ቁ.2)... መግቢያ ... بسم الله الرحمن الرحيم 🌱 ❝ አማኝ የሆነቿ ዕንስት ሸሪዓዊ በሆኑ ህግጋት የምትለይባቸውን ነገሮች ማሳሰብ ... ! ❞ 💥 ((( በታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን  ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
نمایش همه...
recording-20240711-164223.mp37.87 MB
👏 1
⛓ኢማሙ አልባኒይ ሰለፊይ አይደሉምን ???! بسم اللــــه الرحمـــن الرحيم. 📩 *الســـــــــــــــــؤال* :- السلام عليكم یا شیخ أسمع بعض طلاب العلم في أوغندا یلعن فضیلة الشیخ ناصر الدین الألباني ویقولون إن الشیخ ناصر الدین مرجٸ وليس من علماء السلف فما الرد عليهم؟ ጥያቄ ፦ አሰላሙ ዐለይኩም... አንተ ሸይኽ ሆይ ! "ኡጋንዳ" ውስጥ ከፊል ተማሪዎች ታላቁ ሸይኽ መሐመድ ነስረዲን አልባኒንን ሲያነውሩ እሰማለሁ !! እንዲህም ይላሉ ፦ " ሸይኽ መሐመድ ነስረዲን አልባኒን " ሙርጂኢ" ነው ! ከሰለፊይ ዑለማዎች ውስጥ አይደለም‼️ " (ይህን በሚሉ ሰዎች) ላይ ምላሹ ምንድነው ? 📝 *الإجــــــــــــــــــابة*:- لا تصدق هؤلاء فهم كذابون أفاكون ولا حجة لهم ومن طعن في الشيخ الألباني أو رماه بالإرجاء فهو مبتدع خبيث. والله المستعان. ----------------------------------- *فتاوى الشيخ الفاضل* أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه ------------------------------------------------ መልስ ፦ ❌ እነዚህን ሰዎች እውነት አትበላቸው !!! 👉 እነዚህ ውሸታም ቀጣጣፊ ናቸው !!!!! 👉መረጃ የላቸውም‼️ ሸይኽ መሐመድ ነስረዲን አልባኒንን ያነወረው ወይም " ሙርጂኢ" ነው ! በማለት (ምላሱን) የወረወረበት የሆነ ሰው እሱ ቆሻሻ "ሙብተዲዕ" ነው ‼️ መታገዝ በአላህ ብቻ ነው !!! ((ታላቁ ሸይኽ አቢ አል-የማን አድናን... )) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ … https://telegram.me/AbulYamman
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 2
🌼 ተንቢሃት 🌼 💐እቺን አንብባችሁ ተዘጋጁ ! ⤵️ بسم الله الرحمن الرحيم ደርስ (ቁ .2)...በአላህ ፍቃድ ትምህርቱ ይለቀቃል ... [الفصل الأول أحكام عامة] [مكانة المرأة قبل الإسلام]  ويراد بما قبل الإسلام عصر الجاهلية التي كان يعيشها العرب بصفة خاصة، ويعيشها أهل الأرض بصفة عامة، حيث كان الناس في فترة من الرسل، ودروس من السبل، وقد نظر الله إليهم - كما جاء في الحديث - فمقتهم عربهم وعجمهم إلا بقايا من أهل الكتاب، وكانت المرأة في هذا الوقت في الأغلب الأعم تعيش فترة عصيبة - خصوصا في المجتمع العربي - حيث كانوا يكرهون ولادتها، فمنهم من كان يدفنها وهي حية حتى تموت تحت التراب، ومنهم من يتركها تبقى في حياة الذل والمهانة، كما قال تعالى: {وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُمْ بِالْأُنْثَى ظَلَّ وَجْهُهُ مُسْوَدًّا وَهُوَ كَظِيمٌ - يَتَوَارَى مِنَ الْقَوْمِ مِنْ سُوءِ مَا بُشِّرَ بِهِ أَيُمْسِكُهُ عَلَى هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُ فِي التُّرَابِ أَلَا سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ} [النحل: 58 - 59] (1) . _____  وقال تعالى: {وَإِذَا الْمَوْءُودَةُ سُئِلَتْ - بِأَيِّ ذَنْبٍ قُتِلَتْ} [التكوير: 8 - 9] (1) والموؤودة هي البنت تدفن حية حتى تموت تحت التراب، وإذا سلمت من الوأد وعاشت فإنها تعيش عيشة المهانة، فليس لها حظ من ميراث قريبها مهما كثرت أمواله، ومهما عانت من الفقر والحاجة؛ لأنهم يخصون الميراث بالرجال دون النساء، بل إنها كانت تورث عن زوجها الميت كما يورث ماله، وكان الجمع الكثير من النساء يعشن تحت زوج واحد حيث كانوا لا يتقيدون بعدد محدد من الزوجات غير عابئين بما ينالهن من جراء ذلك من المضايقات والإحراجات والظلم. [مكانة المرأة في الإسلام] 2 - مكانة المرأة في الإسلام: فلما جاء الإسلام رفع هذه المظالم عن المرأة، وأعاد لها اعتبارها في الإنسانية، قال تعالى: {يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُمْ مِنْ ذَكَرٍ وَأُنْثَى} [الحجرات: 13] (2) فذكر سبحانه أنها شريكة الرجل في مبدأ الإنسانية، كما هي شريكة الرجل في الثواب والعقاب على العمل: {مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِنْ ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَى وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُمْ بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ} [النحل: 97] (3) . _____  https://t.me/mesjidalsunnabewerabe https://t.me/amr_nahy1
نمایش همه...
ደዕዋ ሰለፊያ በወራቤ ( الدعوة السلفية في ورابي)

ይህ በመስጅደ_ሱና (ወራቤ) በወንድማችን አቡ ፈውዛን(ረሻድ አብደሏህ) حفظه الله በሌሎችም ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሰጡ ዱሩሶች፣ ፈዋዒዶች፣ ኹጥባዎች እና የተለያዩ ሙሃደራዎች መልቀቅያ ቻናል ነው፡፡ العلم نور والجهل ظلمات እውቀት ብርሀን ነው፤ ጅህልና ጨለማ ነው!

👍 4
ለጅነቱ አዳሂማና ዑዝር ቢልጀህል 📩ﻓﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (11043) ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* ✍🔹ﻫﻞ ﻳﻌﺬﺭ اﻟﻤﺴﻠﻢ ﺑﺠﻬﻠﻪ ﻓﻲ اﻷﻣﻮﺭ اﻻﻋﺘﻘﺎﺩﻳﺔ؟... ጥያቄ ፦ ሙስሊም የሆነ ሰው “ዐቂዳ” (ዕምነታዊ) የሆነ ጉዳይን አለማወቁ “ዑዝር”(ምክንያት) ይደረግለታልን ? *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج: ﻳﺨﺘﻠﻒ اﻟﺤﻜﻢ ﻋﻠﻰ اﻹﻧﺴﺎﻥ ﺑﺄﻧﻪ ﻳﻌﺬﺭ ﺑﺎﻟﺠﻬﻞ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺎﺋﻞ اﻟﺪﻳﻨﻴﺔ ﺃﻭ ﻻ ﻳﻌﺬﺭ ﺑﺎﺧﺘﻼﻑ اﻟﺒﻼﻍ ﻭﻋﺪﻣﻪ، ﻭﺑﺎﺧﺘﻼﻑ اﻟﻤﺴﺄﻟﺔ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻭﺿﻮﺣﺎ ﻭﺧﻔﺎء ﻭﺗﻔﺎﻭﺕ ﻣﺪاﺭﻙ اﻟﻨﺎﺱ ﻗﻮﺓ ﻭﺿﻌﻔﺎ.* *ﻓﻤﻦ اﺳﺘﻐﺎﺙ ﺑﺄﺻﺤﺎﺏ اﻟﻘﺒﻮﺭ ﺩﻓﻌﺎ ﻟﻠﻀﺮ ﺃﻭ ﻛﺸﻔﺎ ﻟﻠﻜﺮﺏ ﺑﻴﻦ ﻟﻪ ﺃﻥ ﺫﻟﻚ ﺷﺮﻙ، ﻭﺃﻗﻴﻤﺖ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺤﺠﺔ؛ ﺃﺩاء ﻟﻮاﺟﺐ اﻟﺒﻼﻍ، ﻓﺈﻥ ﺃﺻﺮ ﺑﻌﺪ اﻟﺒﻴﺎﻥ ﻓﻬﻮ ﻣﺸﺮﻙ ﻳﻌﺎﻣﻞ ﻓﻲ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﻣﻌﺎﻣﻠﺔ اﻟﻜﺎﻓﺮﻳﻦ ﻭاﺳﺘﺤﻖ اﻟﻌﺬاﺏ اﻷﻟﻴﻢ ﻓﻲ اﻵﺧﺮﺓ ﺇﺫا ﻣﺎﺕ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ، ﻗﺎﻝ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﺭﺳﻼ ﻣﺒﺸﺮﻳﻦ ﻭﻣﻨﺬﺭﻳﻦ ﻟﺌﻼ ﻳﻜﻮﻥ ﻟﻠﻨﺎﺱ ﻋﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﺣﺠﺔ ﺑﻌﺪ اﻟﺮﺳﻞ ﻭﻛﺎﻥ اﻟﻠﻪ ﻋﺰﻳﺰا ﺣﻜﻴﻤﺎ} ﻭﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﻭﻣﺎ ﻛﻨﺎ ﻣﻌﺬﺑﻴﻦ ﺣﺘﻰ ﻧﺒﻌﺚ ﺭﺳﻮﻻ} ﻭﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﻭﺃﻭﺣﻲ ﺇﻟﻲ ﻫﺬا اﻟﻘﺮﺁﻥ ﻷﻧﺬﺭﻛﻢ ﺑﻪ ﻭﻣﻦ ﺑﻠﻎ} ﻭﺛﺒﺖ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ، ﺃﻥ اﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﺎﻝ: «ﻭاﻟﺬﻱ ﻧﻔﺲ ﻣﺤﻤﺪ ﺑﻴﺪﻩ ﻻ ﻳﺴﻤﻊ ﺑﻲ ﺃﺣﺪ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ اﻷﻣﺔ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻻ ﻧﺼﺮاﻧﻲ ﺛﻢ ﻳﻤﻮﺕ ﻭﻟﻢ ﻳﺆﻣﻦ ﺑﺎﻟﺬﻱ ﺃﺭﺳﻠﺖ ﺑﻪ ﺇﻻ ﻛﺎﻥ ﻣﻦ ﺃﺻﺤﺎﺏ اﻟﻨﺎﺭ » ﺭﻭاﻩ ﻣﺴﻠﻢ ﺇﻟﻰ ﻏﻴﺮ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ اﻵﻳﺎﺕ ﻭاﻷﺣﺎﺩﻳﺚ اﻟﺪاﻟﺔ ﻋﻠﻰ ﻭﺟﻮﺏ اﻟﺒﻴﺎﻥ ﻭﺇﻗﺎﻣﺔ اﻟﺤﺠﺔ ﻗﺒﻞ اﻟﻤﺆاﺧﺬﺓ،... *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* መልስ ፦ 💫 ዕምነታዊ በሆነ ጉዳይ ላይ የሰው ልጅ “ዑዝር” ይሰጠዋልን ? ወይንስ አይሰጠውምን ? ( የሚለው ነገር ) መረጃ ደርሶታልን ወይንስ አልደረሰውምን (በሚል) መለያየት ውስጥና (ሑክሙ) ከሚሰጥበት ነገር ልዩነት አንፃር ግልፅ የሆነ ነውን ? ወይንስ የተሰወረ ነው ? እንዲሁም ሰዎች ወደዚያ ነገር (በማወቅ) የመድረሳቸው አቅም ጥንካሬና ድክመት የሚበላለጥ ከመሆኑ አንፃር ፍርዱ የተለያየ ሆኖ (የሚታይ ይሆናል።)... 🔥 (አንድ ሰው) ጉዳትን ለመገፍተርና ጭንቀትን ለማስወገድ በሚል የቀብርን ባለቤት እርዳታ የጠየቀ እንደሆነ ለዚህ ሰው ይህ ድርጊት ሽርክ መሆኑን ግልፅ አድርግለት ! ግዴታ የሆነውን ማድረስ ለመወጣት “ሑጃ” መረጃንም ታቆምበታለክ። 📛 ግልፅ ከተደረገለት በኋላ ችክ ብሎ ከቀጠለ ይህ ሰው “ሙሽሪክ” ነው‼️በዱኒያ ዓለም ላይ የከሃዲያንን አኗኗር ይኗኗሩታል። በዚሁ ሁኔታ ከሞተ በአኼራ ዓለም ላይ አሳማሚ ቅጣት ግዴታ ይሆንበታል‼️ ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል ፦ 💫 ((( ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የኾኑን መልክተኞች (ላክን)፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ ))) (አል-ኒሳእ (165)) አላህ እንዲህ ይላል ፦ 💫 ((( ... መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡ ))) (አል-ኢስራእ (115)) 💫 ((( ... ይህም ቁርኣን እናንተንና የደረሰውን ሰው ሁሉ በርሱ ላስፈራራበት ወደኔ ተወረደ፡፡ ))) (አንዓም (19)) አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ነብዩ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) አሉ በማለት አለ ፦ 🌼 « በዚያ የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ ! ከዚህ "ኡመት" ህዝብ አንድም ሰው ስለኔ አይሰማም ! የሁዲይም ይሁን ነስራኒይ በዚያ የተላኩበት በሆነው ነገር ያላመነ ሆኖ ከዚያም የሚሞት ከሆነ የእሳት ጓድ እንጂ ሌላ አይሆንም !!! » (ሙስሊም ዘግቦታል) ከዚህም ውጪ ከቁርኣንና ሐዲስ ( አንድ ሰው በጥፋተኝነት ከመያዙ በፊት ጥፋቱን ) ግልፅ አርጎ ማብራራትና “ሑጃ” ማቆም ግዴታ እንደሆነ አመላካች የሆኑ መረጃዎች አሉ።... [ፈታዋ ለጅነቱ አዳሂማ ( ቁ.11043 )] https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ …
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 2
🌼 “ ተንቢሃት ...” [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] “ደርስ” (ቁ.1)... መግቢያ ... بسم الله الرحمن الرحيم 🌱 ❝ አማኝ የሆነቿ ዕንስት ሸሪዓዊ በሆኑ ህግጋት የምትለይባቸውን ነገሮች ማሳሰብ ... ! ❞ 💥 ((( በታላቁ ዓሊም መሓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
نمایش همه...
recording-20240710-164141.mp39.02 MB
👍 2
💐እቺን አንብባችሁ ጠብቁ ! ⤵️ بسم الله الرحمن الرحيم ደርስ (ቁ .1)...በአላህ ፍቃድ ትምህርቱ ይለቀቃል ... 👉 ስንማረው ይቀለን ዘንዳ ስናነበው በመደጋገምና በማስተዋል ይሁን !!! [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] بسم الله الرحمن الرحيم مقدمة الحمد لله الذي قدر فهدى، وخلق الزوجين الذكر والأنثى، من نطفة إذا تمنى، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الحمد في الآخرة والأولى، وأشهد أن محمدا عبده ورسوله عرج به إلى السماء فرأى من آيات ربه الكبرى، صلى الله عليه وعلى آله وأصحابه أولي المناقب والنهى، وسلم تسليما كثيرا مؤبدا. أما بعد: فلما كانت المرأة المسلمة لها مكانتها في الإسلام، وقد أنيط بها كثير من المهام، وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها. وهذا الكتاب أرجو أن يكون علامة على هذا الطريق بما تضمنه من ذكر بعض الأحكام الخاصة بها، وهو إسهام ضئيل، لكنه جهد المقل، وأرجو أن ينفع الله به على قدره، وهو خطوة أولى في هذا السبيل يرجى أن تتلوها خطوات أعم وأشمل، إلى ما هو أحسن وأكمل. (1/5) وما قدمته في هذه العجالة يتكون من الفصول التالية: 1 - الفصل الأول: أحكام عامة. 2 - الفصل الثاني: في بيان أحكام تختص بالتزين الجسمي للمرأة. 3 - الفصل الثالث: أحكام تختص بالحيض والاستحاضة والنفاس. 4 - الفصل الرابع: أحكام تختص باللباس والحجاب. 5 - الفصل الخامس: في بيان أحكام تختص بالمرأة في صلاتها. 6 - الفصل السادس: أحكام تختص بالمرأة في باب أحكام الجنائز. 7 - الفصل السابع: أحكام تختص بالمرأة في باب الصيام. 8 - الفصل الثامن: أحكام تختص بالمرأة في الحج والعمرة. 9 - الفصل التاسع: أحكام تختص بالزوجية وبإنهائها. 10 - الفصل العاشر الختامي: في بيان أحكام تحفظ للمرأة كرامتها وتصون عفتها. https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

📢📢📢 🚫 ኡለማዎች ላይ ያለ ሀቅ መናገር ያለው አደጋ የተገለፅበት 🎧 በአቡ ስልማን ፋሪስ ብን አብደሏህ ከالأصول الستة ደርስ ላይ የተወሰደ 👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️ https://t.me/abuselmanfaris
نمایش همه...
በኡለማዎች ላይ መናገር ያለው አደጋ.mp39.50 KB
👍 1
📖ቁርአንን በአንድ ረክአ ካኸተሙ የጓደኛዬ ባለቤት ናት ይላል ፀሀፊው ግሩፔ ላይ አድሚን ነው ዋትስ አፕ ላይ ሙሀመድ አሹሜሪ ይባላል እና ከወር በፊት ሰለፊይ እንዲሁም ወደ አላህ ተጣሪ የሆነች ሴትን እንዳገባ አበስሮን ነበር ትላንት ደሞ ወደ አኼራ እንደሄደች ለቆ ነበር አላህ ይዘንላት ፊርደውስም ይወፍቃት 📌ወር ነው ከሷጋ የቆየው መልካም ተግባሯን ሲናገር የተከሰተላትንም ከራማ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦ 📖ቁርኣንን በሶስት ቀን ሶስት ጊዜ አኽትማለች በነዚህ ሦስት ቀናቶች ውስጥ በአንዱ ረከዓ ብቻ ሙሉ ቁርኣንን አኽትማለች ። 📌መጨረሻ ላይ ወባ ነገር ይዟት ነበር የሞተችው አላህ ለሱም ሰብሩን ይስጠው። 📌ይሄን የላኩላቹ ዛሬ በለቀቀው ንግግሩ ነው። ምን አለ፦ ጀናዛ ማጠብያ ውስጥ አንድ ሴት ብቻ ነበረች 👉ጥዋት 1 ሰአት ማጠብያ ቦታ አስገባናት ከዛም 5 ደቂቃ አልቆየንም አጣቢዋ ጨርሳለች❗️ በጣም ተግርሜ ጠየኳት እንዴት ለብቻሽ ቶሎ ጨረሽ አልኳት❓ ወላሂ ማን ያግዘኝ እንደነበር አላውቅም ውሃውን ከፈኑን ማን እንዳቀረበ ሁሉንም አላቅም አለችኝ❗️ 👉ወላሂ ይህማ ለሷ ከራማ ነው አልኩኝ 👉ከዛ ጀናዛዋን ተሸክመን ስንሄድ በጣም ያፈጥነናል ወደ ቀብሯ አልደረስንም ነፍሳችን ሊወጣ እስኪደርስ እንጂ በጣም ከሚገፋን ነገር የተነሳ 👉ቀብር ገባንና እኔና ወንድሟ ያዝናት በጣም በጣም ደስ የሚል ሽታም አገኘን ማነው እንደዚ የቀባት እስክል ድረስ 👉አጣቢዋን ጠየኳት ከፈኗ ላይ ደስ ሚል ሽቶ ቀብታቹ ነበር አልኳት❓ ወላሂ ምንም አልቀባንም አለች ❗️ 👉ለአላህ ጥራት ይገባው ቀብር ቦታ የነበሩት ሁሉም አይተዋል የሽቶውን ሽታም አግኝተዋል ከዛ መሀል አንዱ እንዲህ አለ እቺ ሴት ምን አይነት መልካም ስራ ቢኖራት ነው እንዲህ አይነት ደስ የሚል መአዛ ከአካሏ ሚወጣው ከአላህ ጋር የነበራት ሁኔታ እንዴት ቢሆን ነው❓ 👉ይህ ወላሂ የተመለከትኩት ነገር ነው በአይኔ ያየሁት ነው። የሷ መለየት አሁን አንድ አካሌን ያጣሁም ነው የመሰለኝ ❗️ መጀመሪያም መጨረሻም ጉዳይ በአጠቃላይ ለአላህ ነው። ንግግሩ አብቅቷል አላህ የተሻለ እንዲተካለት ልቡንም እዲያፀናለት እንጠይቅለታለን 🤲 በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሴቶች በጣም አናሳ ናቸው ❗️ 👉ምድር ላይ ፈሳድ ተበትኗል ማስሚዲያዎችም ቤቶችን ዘምተዋል ለሴቶችም መኝታቸው ቦታ ላይ ቀርበዋል አላህ ይጠብቀን ይጠብቃቸው والحمدلله رب العالمين ١٤٤٦/١/٣ محرم ከአረብኛ ተወስዶ የተተረጎመ ✍አቡ ዓብደላህ 👉https://t.me/AbuEkrima
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.