fa
Feedback
𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

رفتن به کانال در Telegram

Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

کانال 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️ (@yomif_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 864 مشترک است و جایگاه 5 721 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 301 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 864 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -452 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.55% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.87% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 130 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 864
مشترکین
-824 ساعت
-977 روز
-45230 روز
آرشیو پست ها
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል የሚበልጥ አልተነሳም ያለው ለማን ነው?
Anonymous voting

ሁላችሁም ዝማሬዋን ገብታችሁ እዩላት

ከሚከተሉት ውስጥ ልዩ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous voting

ለመጀመሪያ ጊዜ ከአሕዛብ ወገን አምኖ በቅዱስ ጴጥሮስ እጅ የተጠመቀው የመቶ አለቃ?
Anonymous voting

መልሱ➞ ለ.አፄ ናዖድ      ➡ አፄ ናዖድ የነገሱት 1487-1499 ዓ/ም ሲሆን ለእመቤታችን በነበራቸው ልዩ ፍቅር ይታወቃሉ ካህንም እንደነበሩ ይነገራል ዛሬ ሁላችን የምንወዳት ፀሎት ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ የደረሷት እሳቸው ናቸው።

ጥያቄ 1 መልስዎን comment መስጫው ላይ ይጻፉ! ➞ "ሰላም ለኪን" የደረሱት ንጉሠ ነገሥት ማን ይባላሉ? ሀ. አፄ እስክንድር ለ. አፄ ናዖድ ሐ. አፄ በእደ ማርያም መ. አፄ ይስሐቅ

በግእዝ «መምህር« ካለ በዕብራይስጥ ----------------- ይላል።
Anonymous voting

ከ72ቱ አርድእት ወንጌልን ለመፃፍ የተጠሩት እነማን ናቸው?
Anonymous voting

መልከ ጼዴቅ በማን ተሾመ???
Anonymous voting

ከእራት በኋላ ያለው ጊዜ የምስጋና ጊዜ ነው። ምስጋናን የሚያቀርብ ደግሞ ንቁና የተረጋጋ ይሆናል። ከእራት በኋላ ወደ ጸሎት እንጂ ወደ መኝታ አንሂድ። ያለበለዚያ ግን በደመ ነፍስ ከሚመሩት አውሬዎች የበለጠ በደመ ነፍስ የምንመራ እንሆናለን። ~ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

"ቤተሳይዳ" ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous voting

ይዲድያ የ ስሙ ትርጉም ምን ማለት ነው?
Anonymous voting

እንዚራ ስብሀት ሆሕተ ብርሃን መጽሀፈ ምስጢር ፣እነዚህን ድርሰቶች የደረሱት አባት?
Anonymous voting

🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥 👉አማኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ተብለዉ የተጠሩበት ቤተክርስቲያን
Anonymous voting

🔥የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ -Bible Quiz 🔥 👉በርናባስ ሳውልን ሲፈልግ ወዴት መጣ ❓
Anonymous voting

በቅዳሴ ጊዜ የዕለቱን ቅዱስ ወንጌል የሚያነበው ማን ነው?
Anonymous voting

ጌታ ለሐዋርያት የሰጣቸውን ሥልጣነ ክህነት በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እናገኘዋለን?
Anonymous voting

ኤጲስ ቆጶሳትን፥ ቀሳውስትንና ዲያቆናትን በተመለከተ ሰፋ ያለ ሥርዓት የጻፈው ሐዋርያ ማን ነው?
Anonymous voting

🌹" ግንቦት ...1...🕯 እንኳን ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድስት ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን።🙏❤🌷 ይህ ዕለት
🌹" ግንቦት ...1...🕯 እንኳን ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድስት  ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን።🙏❤🌷 ይህ ዕለት ከዕለት ሁሉ የበላይ ነው ይህ ዕለት የኃጥአን ተስፋ እመቤታችን የተወለደችበት ዕለት ነው   🫴  ኑ እናመስግናት   🫴  ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት    🫴  ኑ እናወድሳት     🫴  ኑ እንጥራት እናት ና ድንግል ሁለቱንም ሆናለችና ኑ እናክብራት