fa
Feedback
𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

رفتن به کانال در Telegram

Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

کانال 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️ (@yomif_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 864 مشترک است و جایگاه 5 721 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 301 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 864 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -452 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.55% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.87% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 130 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 864
مشترکین
-824 ساعت
-977 روز
-45230 روز
آرشیو پست ها
ለቄሳር ግብር ልንሰጥ ተፈቅዷልን ብለው ሲጠይቁት የኢየሱስ ምላሽ ምን ነበር?
Anonymous voting

ኢየሱስ ለብዙ ዘመን ልብስ ሳይለብስ በመቃብር ይኖር የነበረውንና በሰንሰለትና በእግር ብረትም ታስሮ ሲጠበብ የነበረውን ባጋንንት እስራት ውስጥ ያለውን ሰው ነጻ ያወጣው በየት ሀገር ነው?
Anonymous voting

https://t.me/andimtatirguaame እዚህ channel ላይ የፈለጋችሁትን አንድምታ ትርጓሜ እንዲሁም የተለያዩ pdf ታገኛላችሁ☦️ ግቡ❤

በወንጌል አላፍርምና አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ይህ ሐይል ቃል የት ይገኛል??
Anonymous voting

አሽከሯ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ከመሬት በጣለችው ግዜ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደንግጣ ልታነሳው ስትል ቅዱስ ዮሴፍግን ተይው አታንሽው ኃይሉን ያሳይ ባላት ግዜ ምድር አፏን ከፍታ የዋጠቻት ማን ናት?!
Anonymous voting

videoውን አይታችሁ like share subscribe በማድረግ ወንድማችንን አበረታቱት 😊😊😊

እውነተኛ እውቀት የትህትና ፏፏቴ ነው ያለው ቅዱስ አባት ማነው?
Anonymous voting

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 👉ትዕዛዝ ፩ አዛምዱ   "ሀ" 1️⃣ የተባረከ ሽቱ=> 2️⃣ ማኅቶት=> 3️⃣ ሥሙር=> 4️⃣ ሐሴት=> 5️⃣ የተባረከች ሃገር=> 6️⃣ ጸጋ=> 7️⃣ ኅሩይ=> 8️⃣ አክሎግ=>   "ለ" ሀ/ የተወደደ ለ/ ኢየሩሳሌም ሐ/ ደስታ መ/ ሜሮን ሰ/ ስጦታ ረ/ ምርጥ /የተመረጠ/ ሸ/ ብርሃን ቀ/ ጠቢበ ጠቢባን በ/ በእግዚአብሔር ዘንድ ጣፋጭ /ተወዳጅ/ ለበረከት ሁላችሁም ተሳተፉ መልስ በcomment አስቀምጡ!

ቅዱስ ዳዊት  በመዝሙር 73÷14 ላይ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው ይላል ምንድን ነው የሰጠንን ❓
Anonymous voting

የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም አለ። እርስዋም፡- አዎን ጌታ ሆይ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ  የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች ማቴ 15÷26-27 ጥያቄው ማዕድ የሚበሉት  እነማን ናቸው❓
Anonymous voting

ከትንሳኤ በኋላ እስከ ዳግም ትንሳኤ ያሉ የዕለታት ስያሜ ዘርዝሩ?

ስለዚህ በዚህ ምርጫ (vote poll) መሰረት አብዛኛው ሰው ጥያቄውን መልሶ ብቻ ነው ማለት ነው ዞር የሚለው።ይሄ ደግሞ እጅጉን ያስከፋል።ምክንያቱም የእናንተ ሼር ማድረግ አንድም ከጥያቄው ሌሎች እንዲማሩ ሲገፋፋ ሁለተኛ ደግሞ ወደ ቻናሉ ሰዎችን ለመጋበዝ እድሉን ይፈጥራል። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ለሚጠየቁት የpoll ጥያቄዎች መልስ መስጠት ብቻ ሳይሆን ሼር ማድረግም ሆነ react ማለትም ❤️,👍,🥰 እና ሌሎቹንም ማድረግ ተገቢ ነው ማለት ነው። ተስማማን???

ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር በማለዳ የሄዱት ሴቶች ምን ይዘው ነበር?
Anonymous voting

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተነሳ በኋላ ማርያም መግደላዊት ስታገኘው ምን መስሏት ነበር?
Anonymous voting

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲነሳ የመቃብሩን ድንጋይ ያንከባለለው ማን ነበር?
Anonymous voting

እስኪ በቅንነት እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁትን ጥያቀዎች በትጋት የሚመልስ 1ኛ ላይ ያለዉን እኔ የሚለዉን ይንካ።መልሶ ሼር የሚያደርግ 2ኛዉን፣መልሶ ሼር አድርጎ like የሚያደርግ 3ኛዉን ይንካ።ሳትዋሹ
Anonymous voting

ክርስቶስ ሊያዝ በነበረበት ወቅት የቀኝ ጆሮው የተቆረጠው ወታደር ስሙ ማን ነበር?የቆረጠዉስ ማን ነበር?
Anonymous voting

በቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ የቀድሞ ስሙ ማን ነበር?
Anonymous voting

ክርስቶስ ሲሰቀል የተከናወኑት ተአምራት ስንት ነብሩ?
Anonymous voting