🦋Official Nasif 2014-2030..🦋
Welcome to This channel Iife style😄😇😂🙄 Birth day pic🎂 Oled& New Music Tiktok&others.. Just-join🙏 Cross Nasif ❤❤
نمایش بیشتر256
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from የፍቅር ጎጆ❤
❁════❃ •እውነተኛ ታሪክ• ❃════❁
የ10 ኣመት ህፃን ልጅ ነው ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን
ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ቤት ጎራ አለ ሰው ጥቅ ብሏል
ከህፃንነቱ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም ትንንሽ
አይኖቹን ከርተት ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር
አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ .)- ምን ፈለክ...... አስተናጋጁዋ
በቁጣ እና በንቀት (- እ....እእ....እ ...... አይስክሬም .እ..አለ ?? . ፦ ብር
ይዘሃል?...... ገልመጥ አድርጋ ጠየቀችው ህፃኑም ስንት ነው አላት ፦ ብር
ከሡሚኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሦቹ ውስጥ ያለውን
ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ አንድ ብር ከ ሃያ
አምሥት ሳንቲም ነው የያዘው ፦ "ቶሎ በል ባክህ ሌላ
ስንት ምታዘዘው ስው አለ አተ ሳንቲም ትቆጥራለህ" ብላ
አመናጨቀችው ህፃኑም ሳንቲሞቹን ቆጥሮ ፦ " እሺ ኬክ
ስንት ነው አላት ??.. ፦ " አንድ ብር" በቁጣ... ፦ " ኬክ ብሎ እጆቹን ዘርግቶ
ሣንቲሞቹን ሰጣት ስትቆጥረው
እንድ ብር ነው ኬኩን ውርውር አድርጋለት ሄደች
ህፃኑም በልቶ ጨርሶ ወጣ አስተናጋጅዋም የበላበትን
እቃ ለማንሳት እቃውን ስታነሳ ከ ሠህኑ ስር ሃያ
አምስት ሣንቲም አስቀምጦላት ነበር ስታይ ደነግጠች
ወድያው እንባዋ ዱብ ዱብ ማለት ጀመረ ሥቅሥቅ ብላ አለቀሰች
እሚወደውን እና እሚፈልገውን
አይስክሬም ብር ከሃያ አምስት ሣንቲም ከፍሎ ከበላ
ለአስተናጋጁዋ እሚሰጣት ነገር ስላነበረው
ያልፈለገውን ኬክ በአንድ ብር በልቶ ሱሙኒውን ለሷ
ቲብ አስቀምጦላት ሄደ ትንሹ ልጅ ትንሹዋን ነፍስያውን
አሸንፎ ክብርን እዝነትንም መስጠትን በትህትና ላላስተናገደችዋ አስተናጋጅ
አስተማራት::
አስኪ ለምታውቋቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማረግ ተባበሩ 🙏
,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,
•═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
https://t.me/yefikergojo09
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
የፍቅር ጎጆ❤
የፍቅር ጎጆ
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
15 - Rophnan - Yessat Erat.mp35.21 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
10 - Rophnan - Gobe.mp34.68 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
13 - Rophnan - Hiwot.mp33.43 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
6 - Rophnan - Essey.mp33.80 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
3 - Rophnan - Senaye.mp33.99 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
9 - Rophnan - Fole.mp31.45 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
5 - Rophnan - Hamet.mp33.68 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
4 - Rophnan Meswani - Wegahta.mp36.40 MB
🎙 JOIN US :
https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8
◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦
ሼር🙏
8 - Rophnan - Desse.mp34.35 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.