cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የፍቅር ጎጆ❤

የፍቅር ጎጆ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
821
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🥺ብዙ ጊዜ ሰዎች 👫 ትክክለኛ ፍቅር የሚይዛቸው የነሱ መሆን ከማይችለው ሰው ጋር ነው🤭🥀 #እውነት #ሀሰት
نمایش همه...
🫶❤️ቅፅበታት 🫶❤️ ( ገጣሚ አፍቃሪ JO✍) መስከረም 12, 2013 ዓ.ም የተፃፈ✍ ካለፉት ወራቶች : ከሄዱት ሳምንታት ከቆጠርኳቸው ቀናቶች : ከኮበለሉት ሰአታት ቅድም ግን ደስ አለኝ : የሴኮንድ ቅፅበታት....😊 አቅፈሽ ስትስሚኝ : ስትሄጂ ወደ ቤት ማስክ ብናደርግም : በኮሮና ምክንያት እኔ ግን ተሰማኝ : የከንፈርሽ ግለት ልቤ ጋር ደረሰ : ድንገት በቅፅበታት🤗 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨💟
نمایش همه...
🫶ከወደድኩት ላካፍላችሁ 🕯ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም 🙅‍♂ ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ❤️ ነው! ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው። ነጥቡ መፈቀር ላይ ሳያሆን አፍቅሮ ተፈቅሮ መቆየት ላይ ነው 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨💟
نمایش همه...
<<<< ምስጢሩ >>>> ውበትሽ አይደለም እኔን የማረከኝ ሁሉን ሴት አስትቶ አንቺን ያስወደደኝ ፀባይሽ አይደለም ከሌሎች የላቀው እጅግ ብዙ እንስቶች ውብ ፀባይ አላቸው ቁመትሽ እንዳልል አውቃለሁ መለሎ ቀልብን የሚሰርቅ ልብንም አማሎ አይንሽን እንዳልል ጥርስሽን እንዳልል ም/ትም አይሆንም ብዙ እንስቶች በሱም ተክነዋል ብቻ ምን አለፋሽ የመዋደዳችን ምስጢሩ የሆነው ግራ ጎኔ ሆነሽ በመፈጠርሽ ነው።
نمایش همه...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔 ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷‍♂ በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦‍♂ ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢 ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔 ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆‍♂ አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞 እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።                ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•        
نمایش همه...
♥️🤍 አስተማሪ ታሪክ 🤍♥️ ◉◉◉◉◉ አንዲት ቆንጅዬ ልጅ ተዋወቅክ። ወደድካት እርሷም ወደደችህ። ወራት አለፉ እርሷ በፍቅርህ ከነፈች። አንተ ግን የእርሷ ያህል ስሜት አልነበረህም። ሁሌ ምትደውልልህ እርሷ ነች። አንዱንም ሳትመልስ ሌላ ቴክስት ታደርግልሃለች።የ Facebook Profile picture ያንተን ፎቶ ትቀይራለች። አብራችሁ እንድታድሩ የጠየካት ጊዜ ሁሉ ቤት ትመጣለች። በራሷ ገንዘብ ፊልም ትጋብዝሃለች። ብቻ አንተን ደስ እንዲልህ የምትችለውን ሁሉ ታደርጋለች። በ ኋላ ላይ ስላንተ ወሬ ትሰማለች። አድርገኸዋል ወይ ብላ ታፋጥጥሃለች። አንተም እንደልማድህ ትክዳለህ። ከተለያዩ ሴቶች ጋር የተለያዩ ቦታዎች እጅ ከፍንጅ ትይዝሃለች። አጥፍቼአለሁ ይቅር በይኝ ትላታለህ። ስለምትወድህ ይቅር ትልሃለች። አንተ ግን ድርጊትህን አትተውም። ከዚያ ራሷን መጠራጠር ትጀምራለች። ለእርሱ አንስበታለሁ? ቆንጆ ስልሆንኩ ነው ? ብላ ማሰብ ትጀምራለች። አንድነታችሁን ለማስቀጠል ትታገላለች።በሗላ ላይ እየታገለች ያለችው ብቻዋን እንደሆነ ትረዳለች። ተስፋ ስትቆርጥ ጥላህ ትሄዳለች። አንተም በሚያደንቁህ ብዙ ሴቶች ስለተከበብክ አትከተላትም። ከጥቂት ጊዜ በኋላም ከእርሷ የበለጠ የምታምርና ዘናጭ ሴት ጋር ግንኙነት ትጀምራለህ። ከአዲሷ ፍቅረኛህ ጋር የሚያማምሩ ፎቶዎች ተነስተህ ፓስት ታደርጋለህ። ፖስቱን ታየዋለች። ልቧ ይሰበራል።ታለቅሳለች። የእርሷን ፎቶ አንድም ቀን ፓስት አድርገህ አታውቅም። ገና ልትረሳህ እየሞከረች ነው። አዲሷ ፍቅረኛህ Cheat ታደርግብሃለች። ከእርሷም ትለያለህ። ከአንድ Relationship ወደ ሌላው ብዙ ጊዜ ትሄዳለህ። ሁሉም ብዙ ርቀት አያስኬዱህም። በመጨረሻም በህይወትህ ውስጥ ከገቡት ሴቶች ሁሉ አንተን የወደደችህ ብቸኛዋ ሴት እርሷ እንደነበረች ብልጭ ይልልሃል። በ Facebook Message ልትልክላት ትሞክራለህ ግን አትችልም ምክንያቱም ከዚያች ልጅ ጋር ጋር እንዳየችህ Block አድርጋሃለች። ስልክ ትደውላለህ አታነሳም። አንድ ቀን የገበያ አዳራሽ ውስጥ ታገኛታለህ። እንደ በፊቱ ቆንጆ ናት። ደስ ይልሃል። ልታናግራትም ትወስናለህ። "ለበደልኩሽ ሁሉ ይቅርታ እጠይቅሻለሁ።ያበላሸሁትን ሁሉ አስተካክላለሁ።" ብዬ አናግራታለሁ እያልክ ስታስብ። አንድ መልከመልካም ወጣት ከኋላ ይመጣና እጇን ይይዛል።እጮኛዋ እንደሆነና የተገናኙበትን የአንድ አመት Anniversary እያከበሩ እንደሆነ አይኖቹን በስስት እያየች ትነግርሃለች። ኳክብት ስትቆጥር ጨረቃን እንዳጠሃት ይገባሃል። አንተ እንደ እርሱ ተጎጂ አትሁን። ወንዶች ሆይ በእጃቹ ያለችን ሴት ተንከባከቡ። በእርሷም ረክታችሁ ኑሩ።      ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•        
نمایش همه...
"እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደኃላ አይጥልም"። መልካም ጊዜ።
نمایش همه...
"ሲዖል ባዶ ነው፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ዲያብሎሶች ያሉት እዚህ ምድር ላይ ነው፡፡" . ☞ "ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።" . ☞ "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ፤ ሁሉንም ውደድ፤ ጥቂቶቹን እመን፤ ማንንም ግን አትበድል፡፡" . ☞ "የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ። ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው።" . ☞ "ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣዕሙን መቀየር አይችልም።" . ☞ "የቀንን ውበት አይቶ ለማድነቅ የግድ ጨለማን መጠበቅ ያስፈልጋል።" . ☞ "መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት።" . ☞ "ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው።" ዊሊያም ሼክስፔር #share #share
نمایش همه...
#PAWLOS 1• ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትውደቅ ማለት አይደለም →ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ! 2• ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም →ሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ! 3• ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም፤ →በሰዎች ሀቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ! 4• አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም →ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ! 5• ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም →በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ! 6• ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም →ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ! 7• ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም →ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ! 8• ስራህን ውደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም →ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ውደድ ማለት እንጂ! 9• ወሬኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም →ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ! 10• ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም →ምንም ቁም ነገር ሳትሰራ አትሙት ማለት እንጂ! 11• ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም →ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ! 12• እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም →ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ! 13• አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭ ማለት አይደለም →ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ! 14• ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም →ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ! 15• ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሻልክ ነህ ማለት አይደለም →አምሮብሃል ማለት እንጂ! 16• አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም! →ብልህ ሁን ማለት እንጂ!
نمایش همه...
​​“❤️የፍቅር ዓይነቶች❤️” (types of Love) /1/ 💘“ሮማንቲክ ላቭ”💘 /Romantic Love/ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን ሄሮድስ ነው። ሄሮድስ የወንድሙን የፊሊጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ያፈቀራት ስትደንስ አይቷትና ዳንሷም ስለማረከው ብቻ ነው። ይህ ዓይነቱ ፍቅር “ሄሮድሳዊ ፍቅር” ይባላል። ይሄኛው የፍቅር ዓይነት የሚይዛቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ የሰውነትን ቅርጽ ብቻ አይተው የሚያፈቅሩ ሰዎች ናቸው። ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ለምሳሌ ሃይማኖት ፣ ባሕርይ ፣ አስተሳሰብ ወዘተ ተረፈዎችን ከቁም ነገር አይቆጥሩትም። ሮማንቲክ አፍቃሪዎች ብዙን ጊዜ ቀናተኛ ናቸው። ያፈቀሩት ሰው ከማንኛውም ሰው ጋር እንዲያዩት አይፈልጉም። /2/ 💖“ፓሽኔት ላቭ”💖passionate Love ስሜታዊ ፍቅር! ይህ ፍቅር ስሜታዊ ፍቅር ነው። ስሜታዊ ፍቅር passionate Love በጣም አስቸጋሪ የፍቅር አይነት ነው። ሕሊናን ረፍት ከመንሳቱ በላይ ሕይወትን የመመሰቃቀልና በጣም የማጨናነቅ ባህርይ አለው። ለምሳሌ ትምርትና ስራ መጥላት ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት ይገኙበታል። ስሜታዊ ፍቅር የሚቆየው ስሜቱ እስኪሳካ ሩካቤ ሥጋ እስኪፈፅም ድረስ ብቻ ነው። ከዚያ በኋላ ግን መጀመሪያ ከወደደው ውድ ይልቅ በኋላ የሚጠላው ጥል ይበልጣል! ይህን የመሰለው ፍቅር በመፅሐፍ ቅዱስ የአምኖን ፍቅር /አምኖናዊ ፍቅር/ ይባላል። /3/ 💖“ሎጂካል ላቭ”💖 Logical Love ይህ ፍቅር ጣራና መሰረቱ “መመሳሰል” የሚለው ቃል ነው። እነዚህ ፍቅረኛሞች የሚመሩት በሎጂክ ነው። ለምሳሌ እሷ ድግሪ ካላት የምትመርጠው ድግሪ ያለውን ሰው ነው። ወንዱም እንደዚሁ። /4/ 💝“ፍሬንድ ሺፕ”💝 /Casual friendship/ ይሄኛው ፍቅር ብዙም አያስቸግርም። ሁለቱ ፍቅረኛሞች ሚስጢር ይለዋወጣሉ ፣ የሚያስደስታቸውም ጥምረታቸው ብቻ ነው። /5/ 💗“ፉሊሽ ላቭ”💗 foolish Love “የጅል ፍቅር” አንዳንዶች በሞኝነት ራሳቸውን የሚያታልሉበት የፍቅር ዓይነት ነው። ለምሳሌ ምንነቱን ሳታውቅ ፎቶውን ብቻ አይታ ከነፍኩ በረርኩ የምትል ሴት አጋጥሟችሁ አያውቅም? ፎቶውን ብቻ አይታ ወደደችው! በቃ! ቆረጠች። ይህ አይነቱ ፍቅር በምሁራን አገላለፅ “የጅል ፍቅር” foolish Loveይባላል።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.