ኧረ ዋቴ😱
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╦═╦═╦═╗ እንኳን ደህና መጡ ወደ ፈታ ብቻ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╩╩╩╩══╝ ለcross #inbox_Me @Fata_becha2_bot
نمایش بیشتر9 286
مشترکین
-1824 ساعت
-1117 روز
-38730 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
https://rewardy.io/?ref=themggtm ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚሰራ በጣም ቀላል አስተማማኝ እና ከ2$ ጀምሮ ማውጣት የምንችልበት የ online sarvey watch ads ያሉበት ነው ከላይ link በመጫን አሁኑ sign up አርጉት ምንም ወጪ ስላለው ስጋት አይግባችሁ ብራቹን ለማውጣት pay pal አንድትጠቀሙ recommend አደርጋችኋለሁ።
Rewardy: Make Money Online | Free Gift Cards, Paypal & Bitcoin.
Earn money from home, get paid for listening to music, playing games, watching twitch streams and taking surveys. Redeem Paypal, Bitcoin and Gift Cards for free.
👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
👤 ROPHNAN
💿 ZETEGN | HARAMBEE
🎼 new Album
🔊 10 music
🎙 JOIN US @fata_Becha
👍 1🥰 1👌 1
❤️ ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው፤ ስለዚህ ከሰዎች ብዙ አጠብቅ። እህቴ የሚከፋሽ ሌሎች የሚያደርጉልሽን ጠብቀሽ ስላላገኘሽ ነው።
ከሰው መጠበቁን አቁመን ደስታችንን ከፈጣሪና ከራሳችን ልብ ውስጥ ማግኘት ነው ያለብን፤ ያኔ አንዱን ቀን ደስ ብሎን ሌላኛውን ቀን አይከፋንም ምክንያቱም ደስታችን ሌሎች ሰዎች ላይ ጥገኛ አይደለም።
👍 24👌 5
•• #እስኪ_ደሞ_ልመርቃቹህ ••
•• •• •• •• ••
አቤቱ ለኔ ስኳርና ነዳጅ
ለወዳጄ የህንድ ባጃጅ
ለጠላቴ አናዳጅ! ስጠን
* * *
ከኮከብ የበዛ ተከታይ
ሙድ የገባቸውና አስተዋይ
* * *
ከተናዳፊ ቢንቢ ከFollower ተሳዳቢ
ከኑሮ ፈተና ከኃይሌ ትንተና ሰውረኝ..
ከአንድ አንድ ገገማ
ከፌዴራል ጫማ
አንተው ጠብቀኝ!🤲😃
• • • •
Join us ➜ @fata_becha
🙏 23👍 8