cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የክርስትና መጽሐፍት ስብስብ ethio christians' books

amharicbible commentaries

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 583
مشترکین
+1324 ساعت
+1027 روز
+48830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
በስብከታችንና በመዝሙራችን ህዝባችንን እናፅናናው አይዞህ እንበለው👍
🗣Message from Singer Bereket Tesfaye 🌐 We want to hear a comforting message. 🙏 We need messages that make us feel that God is with us in any circumstances 🤗 @christian_mezmur
نمایش همه...
Repost from Dr. Tesfaye Robele
Photo unavailableShow in Telegram
ጥያቄ “ለሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን” ወዳጆቼ! ከጌታ ጋር የተሰቀለው ሰው እንዴት ድነት ሊያገኝ ቻለ (ሉቃስ 23፥39–43)? (1) “በኢየሱስ ስም በጥልቅ ውሃ” ሳይጠመቅ እንዴት ዳነ? (2) “ከጌታ ጉን የፈሰሰው ውሃ አጥምቆታል” ከተባለ (እንደ ቄስ ተክሌ) ውሃው ወደ ግለሰቡ መረጨቱን የሚገልጸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የት ጋ ነው የሚገኘው? (3) ቄስ ተክሌ “በመረጨት የሚካሄድ ጥምቀት ዋጋ የለውም” የሚለው ትምህርታቸው “ከጌታ ጉን የፈሰሰው ውሃ ተረጭቶበታል” አንጻር እንዴት ይታያል? (4) “ይህ ሰው በብሉይ የድነት ሕግ የሚድን ነው” ከተባለ ከክርስቶስ ሞት በኋላ ያለው ጊዜ የዐዲሱ ኪዳን ጀማሮ ከሆነ (ዕብ. 9፥16-17) እንዲሁም ከሁለቱ ወንበዴዎች ቀድሞ የሞተው ኢየሱስ ከሆነ ይህ ሰው የሞተው በብሉይ ነው ወይስ በዐዲስ?
نمایش همه...
👍 4
⚜️ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር አብ ዘንድ ለሰው ልጆች የተሰጠ የእግዚአብሔር ሀይል እና ጥበብ ነው።
እርሱ ለትላንታችን ፅድቅ፤ለዛሬ ደግሞ ቅድስናችን እናም የነገም ቤዛችን ነው።
- እርሱ ፅድቄ ነው ስል ትላንት የነበረኝን ስህተት እና ድካም የሞላበት ህይወት በመስቀል ሞት ትክክል ካልነበርኩበት መንገድ አውጥቶ የራሱን ፅድቅ ያለበሰኝ እና በአብ ፊት ፃድቅ ያደረገኝ ክርስቶስ ነው እያልኩ ነው። @amhnewtestamentbible
نمایش همه...
🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ Run to hold ወይም ታገኙ ዘንድ ሩጡ የቲኬት ሽያጭ አሁን ተጀምሯል!!!! ሁላችሁም google ላይ runtohold.com ብላችሁ ቲኬቱን በ500 ብር ብቻ በመግዛት በሩጫው ተሳተፉ!! ለጓደኛ ለቤተሰብ ለሚወዱት ሰው ቲኬቱን በስጦታ ያበርክቱ በውጪ ሀገራት የምትኖሩ ወገኖች በ 50$ በመግዛት በሱስና በሴተኛ አዳሪ ሴቶች ላይ የምንሰራውን አገልግሎት ደግፉ!!
نمایش همه...
👍 3 3
ተገኝቷል ሁለንተናዊ ዓለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ከ 2006ዓ.ም ጀምሮ በወጣቶች እና በወጣት ተግዳሮቶች ዙሪያ ወጣቶች ከገቡባቸው የተለያዩ የሱስ እስራትና ተስፋ መቁረጥ ህይወት ተላቀው በወንጌል እውነት በማመን እንዲድኑ እና በጌታ ቤት የነበሩ ነገር ግን በተለያዩ ተግዳሮቶች ወደ ኋላ የተመለሱትን ወጣቶች ዳግም ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ በማድረግ እንዲሁም ለማህበረሰቡ ሁለንተናዊ በሆነ አቅጣጫ ባለመታከት እያገለገለ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ከ 2013ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት በማግኘት አገልግሎቱን በስፋት እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል ታገኙ ዘንድ ሩጡ በሚል በተገኝቷል ሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት እና የልማት ድርጅት በሀምሌ 28 2016 የሚዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜ ትር ሩጫ ለተገኝቷል ''ሩጫ'' ብቻ ሳይሆን የሌላ አዲስ ጉዞ መሻገሪያ ድልድይ፣ የአዲስ ታላቅ ስራ መንደርደሪያም ጭምር ነው።    ለአስር አመታት በውስንነት ያበረከትነውን በጐ ተጸፅዕኖ የምናሰፋበት እንዲሁም  ይህንን አገልግሎት ወደ ትልቅ የወጣቶቾ ማሰልጠኛ ማዕከል፣ለ ሱሰኞች ማገገሚያ ማቆያ፣የአዕምሮ ጤና መከታተያ እና በርካታ አጫጭር ስልጠናዎች የምንሰጥበት ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር ሀገር በቀል የልማት ማዕከል የምንጀምርበት መነሻችን ስለሆነ ሩጫው ''ተምሳሌታዊ ''የነገ ጉዞአችን ጅማሮ ነው።    በዚህ ሩጫ ክርስቲያኑ ማህበረሰብ  ከሌላው ማህበረሰብ ጋር  በጋራ በአንድነት ተሰባስቦ አስከፊውን  ጎጂ ሱስ፣ተስፋ መቁረጥንና ድብርትን   ከእግሮቹ በታች ረግጦ፤ እምነትን ተስፋን ደግሞም የነዚህ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን በከተማዋ እያስተጋባ ይሮጣል በዛ ሰላም ይነገራል፣ይዘምራል፣ የአምላኩንም ስም እየጠራ ከፍ ከፍ ያደርጋል የበራ ብርሀናችን፣ከዚህ ምድር ያልሆነውም ጥልቅ ደስታችን በአንድነት በመሰባሰባችን ይሰበካል። ወቅቱ ክረምት በመሆኑ  ያውም የሀምሌ መጨረሻ እኛ በሁለት ሁነኛ አላማ ይሄንን ሩጫ ደገስን።  አንድም ትምህርት የሚዘጋበት ወቅት ስለሆነ ልጆችን ከወላጆች በአንድነት የምናገኝበት ምቹ አጋጣሚ እንደመሆኑ ያቺን ቀን የቤተሰብ፣የወጣቶች፣የማህበረሰቡ መልካም መሰባሰቢያ እና በጋራ የምናሳልፍበት የደስታ ክብረበአል ይሆን ዘንድ በሌላ በኩል ደግሞ በመጪው ጊዜ የምንገነባው ን ማዕከላችንን በዚህ አዝናኝ የጋራ አጋጣሚ እየደገፍን ለነገው ትውልድ መሰረት እንጥል ዘንድ እድሉን ለመፍጠር ያለመ ነው። ታዳሚዎቻችን በዕለቱ በተመጣጣኝ ዋጋ ቲሸርት ገዝተው ሲሮጡ እግረመንገዳቸውን ትልቅ ፋይዳ ያለው ተቋም እየገነቡ እንደሆነ ስለሚያውቁ ሩጫው ላይ የጥልቅ ደስታና የማይረሳ ታሪክንም ለዘመናቸው ያኖራሉ። በዛሬው እለትም ማንኛውም ኢትዮዽያዊ በመረጠው የብራውዘር መፈለጊያ runtohold.com በማለት በቀላሉ ትኬቱን በመግዛት ለራሱ ለቤተሰቡና ለጓደኞቹ ስጦታ በመስጠት አስደሳች ጊዜ ለማሳለፍ መዘጋጀት እንደሚችል ሳበስር በታላቅ አክብሮትና ደስታ ነው። የሩጫው መረሀ ግብር ቀን: ሀምሌ 28 ሰአት:  ከጠዋቱ 12:00 - 3:45 መነሻና መድረሻ :  ጀሞ 3 በሀጫሉ መንገድ በአዲሱ የጋርመንት መንገድ ደርሶ መልስ በሩጫው የሚጠበቀው የሰው ብዛት 10,000 ሰው የቲሸቱ ዋጋ 500 ብር ነው ገቢውም ሙሉ በሙሉ ለተገኝቷል የማዕከል ግንባታ ሂደት ማስጀመሪያ ና የበጐ አድራጎት ስራ ላይ የሚሆን ይሆናል። በእለቱ አዝናኝ የቤተሰብ የጓደኛና ማህበረሰብ የአንድነትና የሩጫ ጊዜ፣የመዝሙርና አጫጭር   የግንዛቤ ማስጨበጫ መልእከቶች እንዲሁም የተከበረው ቃለእግዚአብሄር የሚቀርብ ይሆናል።በዚህ ፕሮግራም ለሩጫው አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች የተሟላ ሲሆን። ለቲሸርት መሸጫ ያዘጋጀነው ቀላል የክፍያ አማራጭ አለ እሱም በጐግል በፈለግነው ብራውዘር runtohold.com በመሀሉ ምንም space ሳይኖረው በቀላሉ ክፍያችንን መፈፀም እንችላለን። በ Facebook,instagram,TikTok, ላይ በተገኝቷል  የተዘጋጁ ቪዲዮዎችና ፅሁፎችን በመከታተል እያንዳንዱን መረጃ እናደርሳለን። ጥያቄና አስተያየቶቻችሁን በቀጥታ በነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች እንመልሳለን ለሩጫው ብቻ የተዘጋጁ የስልክ ቁጥሮችም አሉን። በዚህ ኤቨንት ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን   ተገኝቷል ሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት በወጣቶች ሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ  እና በማህበራዊ እንዲሁም በተለያዩ ወጣት ተኮር አገልግሎት ላይ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 10 አመታት እያገለገለ ያለ እና አገልግሎቱን በ2 አቅጣጫ ማለትም በቤተክርስቲያን ውስጥ እና በማህበረሰቡ ላሉ ወጣቶች እገዛ እያደረገ አማካኝ የሆኑትን ቦታዎችን በመምረጥ እንደ ስቴሽን የምንጠቀምባቸው ይሆናል። በማኑዋል ወይም በአካል ለሚቆርጡ በየተመረጡ አብያተክርስቲያናት እና ጣቢያዎች የምንመድባቸውሮ ለመስራት በራችን ክፍት ነው። ቲሸርቶችን ለመሸጥ ከካውንስሉ  ስር ላሉ አብያተ ቤተክርስቲያናት እና ሚንስትሪዎች ሁሉ ትብብር እንድናገኝ የድጋ የተገኝቷል ወኪሎች የክፍያ ሂደቱ ላይ እርዳታ የሚሰጡ ይሆናል። ቲሸርቱም ሩጫው ከመድረሱ ከ 5 -7 ባሉት ተከታታይ ቀናት በተመረጡ ቦታዎች የሚሰጡ ይሆናል። በዲጂታል ቲኬት መቁረጥ ለሚችሉ እንደ አብዛኛው የሞባይል ባንኪንግ ተቀራራቢ ቅደም ተከተሎች ያሉት ሲሆን፤ አንድ ሰው ትኬት ሲቆርጥ በሚያረጋግጥለት የሚስጥር QR code   አጭር የሚስጥር ቁጥር የያዘ መልእክት አማካኝነት ቲሸርቱን የሚወስዱ ይሆናል በመሆኑም ኮዱንም ሆነ የሚስጥር ቁጥሩን ለማንም ማጋራት  አይኖርበትም። 👉በሩጫው እለት የፀጥታ ድጋፍ ከሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ስለሚመደብ ሰላማዊነቱ ላይ እንደተለመደው የፀጥት ሀይሎቻችን አብረውን አሉ። 👉የድንገተኛ ህክምና ሞያተኞች በተጠንቀቅ የሚገኙ ስለሚሆን ከዚህ ስጋትም ነፃ ነን። ስለዚህ ካሁኗ ሰአት ጀምሮ ቲኬት በመግዛት የውድድሩ አካል መሆን የማዕከሉም አካል መሆን እንዲቻል በደስታ በራችንን ከፍተናል። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ።
نمایش همه...
👍 7
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👎 12👍 2
1:08:33
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት Etv | Ethiopia | News zena
نمایش همه...
ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ_ዶ_ር_ከኢትዮጵያ_ወንጌላዊያን_አብያተ_ክርስቲያናት_ተወካ_lzRsLfqQuio.mp487.00 MB
👍 11 5
نمایش همه...
መሰረታዊ የክርስትና እምነቶች.pdf1.24 MB
👍 7 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.