fa
Feedback
NICE

NICE

رفتن به کانال در Telegram

Employees Info Center, HR & Related

نمایش بیشتر
297
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
NICE
297
Int Vacancy Surveyor I.pdf4.29 KB

NICE
297
All branches Please don’t forget to state the following excess percentage & birr amount for class 4 (as per the risk classification of Africa-Re) Fire & Lightning Insurance Cover. ’’ Excess of 10% each & every loss subject to a minimum of ETB 1,000,000 ”

NICE
297
Dressing Code.pdf2.86 KB

NICE
297
Senior Finance Officer.pdf4.58 KB

NICE
297
ሠረገላ.pdf3.37 KB

NICE
297
Seregela Gebeya

NICE
297
photo content

NICE
297
የሐዘን መግለጫ የኩባንያችን ጅማ ቅርንጫፍ ሥራ ባልደረባ የሆኑት የወ/ሪት ትዕግስት መኩሪያ እናት በቀን 23/03/2017 ዓ.ም ስላረፉ የቀብር ስነ-ስርአታቸው በዚያው ዕለት የተፈጸመ ሲሆን መላው የኩባንያው ማኔጅመንትና ሠራተኞች ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛሉ። ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ

NICE
297
All Branches Subject: Reminding: Manual certificates are authorized only for duplicate platesThe notice from the Road Safety and Insurance Fund Service clarifies that manual certificates are permitted solely for duplicate plates (those with identical numbers on two different title deeds/libre). Therefore, issuing them for other vehicles is strictly prohibited.

NICE
297
Notice to All Branchs From :- Road Safety and Insurance Fund Service We are not allowed to give manual certificate except duplicate plates.but we have evidences that Ur branches give certificate to other vehicles so u take the responsible.

NICE
297
በየቅርንጫፉ ቢሮ ላይ ታትሞ ይለጠፍ

NICE
297
ለሁሉም ቅርንጫፎች ጉዳዩ፡ ሌላ ቦታ የተያዘን ሰሌዳን (duplicate) ይመለከታል 1. እንደሚታወቀው ደንበኞች ወደ ቅርንጫፋችሁ የሦስተኛ ወገን ለማሰራት በሚመጡበት ወቅት ከሚያጋጥሙ ችግሮች አንዱና ዋነኛው ተደጋጋሚ ሰሌዳ ቁጥር (duplicate) ሲሆን ይህንንም ችግር በምትልኩልን መረጃ መሰረት ሲስተሙን ለሚያስተዳድረው ቴሌ ብር (telebir) በመላክ እየፈታን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሲሰተሙን ከሚያስተዳድረው አካል አፋጣኝ ምላሽ የማናገኝበት ሁኔታ ስላለ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጉዳዮች እድንትገነዘቡ እናሳስባለን ፡ 2. ያለውን ችግር ለደንበኞች እንድታስረዱና እንዲታገሱአችሁ ብታደርጉ፣ 3. ሲሰተሙ ተደጋጋሚ ሰሌዳ ቁጥር (duplicate) በሚልበት ወቅት አጭር የመልዕክት (SMS) ቁጥር 7660 ላይ ሰሌዳ ቁጥሩን በማስገባት የኢንሹራንስ ሽፋን እንደሌለው (insured) አለመሆኑን እና ሌላ ቦታ የተመዘገበበት ቀን ከ 3 ቀን ያላነሰ መሆኑን ብታረጋግጡ፤ ምክንያቱም (insured) የሚል እና የተመዘገበበት ቀን 3 ቀን ያነሰ ከሆነ ከሲስተሙ ላይ የማይጠፋ በመሆኑ ደንበኞች እንዳይጉላሉ ከ3 ቀን በሗላ እንዲመለሱ ወይም ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ ብታደርጉ፣ 4. በስም ስህተት ወይም በሌላ ምክንያት ለደንበኞች የ Reference number መልእክት በማይደርሳቸው ወቅት የአንዱን ደንበኛ ሪፈረንስ ቁጥር (Reference number) ለሌላኛው ደንበኛ በመስጠት በስህተት የማስከፈል ሁኔታ እያጋጠመ በመሆኑና የሚመለስበት ስርዓት ያልተዘጋጀና ለማስመለስም አስቸጋሪ መሆኑን አውቃችሁ ከደንበኞች ጋር ከመጋጨታችሁ እና ባለእዳ ከመሆናችሁ በፊት ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን፣

NICE
297
Internal Vacancy.pdf4.63 KB

NICE
297
Internal Vacancy at Secretary Cashier, Hossana and Kality Branches

NICE
297
photo content

NICE
297
Up-Country Claim, Division.pdf4.39 KB

NICE
297
photo content
+4

NICE
297
photo content
+7

NICE
297
photo content
+5