NICE
الذهاب إلى القناة على Telegram
297
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+37 أيام
+1030 أيام
أرشيف المشاركات
297
All branches
Please don’t forget to state the following excess percentage & birr amount for class 4 (as per the risk classification of Africa-Re) Fire & Lightning Insurance Cover.
’’ Excess of 10% each & every loss subject to a minimum of ETB 1,000,000 ”
297
የሐዘን መግለጫ
የኩባንያችን ጅማ ቅርንጫፍ ሥራ ባልደረባ የሆኑት የወ/ሪት ትዕግስት መኩሪያ እናት በቀን 23/03/2017 ዓ.ም ስላረፉ የቀብር ስነ-ስርአታቸው በዚያው ዕለት የተፈጸመ ሲሆን መላው የኩባንያው ማኔጅመንትና ሠራተኞች ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛሉ።
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ
297
All Branches
Subject: Reminding: Manual certificates are authorized only for duplicate platesThe notice from the Road Safety and Insurance Fund Service clarifies that manual certificates are permitted solely for duplicate plates (those with identical numbers on two different title deeds/libre). Therefore, issuing them for other vehicles is strictly prohibited.
297
Notice to All Branchs From :- Road Safety and Insurance Fund Service We are not allowed to give manual certificate except duplicate plates.but we have evidences that Ur branches give certificate to other vehicles so u take the responsible.
297
ለሁሉም ቅርንጫፎች
ጉዳዩ፡ ሌላ ቦታ የተያዘን ሰሌዳን (duplicate) ይመለከታል
1. እንደሚታወቀው ደንበኞች ወደ ቅርንጫፋችሁ የሦስተኛ ወገን ለማሰራት በሚመጡበት ወቅት ከሚያጋጥሙ ችግሮች አንዱና ዋነኛው ተደጋጋሚ ሰሌዳ ቁጥር (duplicate) ሲሆን ይህንንም ችግር በምትልኩልን መረጃ መሰረት ሲስተሙን ለሚያስተዳድረው ቴሌ ብር (telebir) በመላክ እየፈታን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሲሰተሙን ከሚያስተዳድረው አካል አፋጣኝ ምላሽ የማናገኝበት ሁኔታ ስላለ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጉዳዮች እድንትገነዘቡ እናሳስባለን ፡
2. ያለውን ችግር ለደንበኞች እንድታስረዱና እንዲታገሱአችሁ ብታደርጉ፣
3. ሲሰተሙ ተደጋጋሚ ሰሌዳ ቁጥር (duplicate) በሚልበት ወቅት አጭር የመልዕክት (SMS) ቁጥር 7660 ላይ ሰሌዳ ቁጥሩን በማስገባት የኢንሹራንስ ሽፋን እንደሌለው (insured) አለመሆኑን እና ሌላ ቦታ የተመዘገበበት ቀን ከ 3 ቀን ያላነሰ መሆኑን ብታረጋግጡ፤ ምክንያቱም (insured) የሚል እና የተመዘገበበት ቀን 3 ቀን ያነሰ ከሆነ ከሲስተሙ ላይ የማይጠፋ በመሆኑ ደንበኞች እንዳይጉላሉ ከ3 ቀን በሗላ እንዲመለሱ ወይም ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ ብታደርጉ፣
4. በስም ስህተት ወይም በሌላ ምክንያት ለደንበኞች የ Reference number መልእክት በማይደርሳቸው ወቅት የአንዱን ደንበኛ ሪፈረንስ ቁጥር (Reference number) ለሌላኛው ደንበኛ በመስጠት በስህተት የማስከፈል ሁኔታ እያጋጠመ በመሆኑና የሚመለስበት ስርዓት ያልተዘጋጀና ለማስመለስም አስቸጋሪ መሆኑን አውቃችሁ ከደንበኞች ጋር ከመጋጨታችሁ እና ባለእዳ ከመሆናችሁ በፊት ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን፣
