fa
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

رفتن به کانال در Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

نمایش بیشتر
1 872
مشترکین
+224 ساعت
-77 روز
-5330 روز
آرشیو پست ها
Repost from Academic Education
+6
Grade 7: Social Studies ▲ Unit 1 short note with exercises

አንድ ሰው ነብኑን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰልም) አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጌታዬን እንዴት አድርጌ ልጠይቀው (ልማፀነው)? ብሎ ሲጠይቃቸው እንዲህ በል አሉት፦ “አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ጤነኛ አድርገኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ”!! ▲ ይህ የዱንያና የአኺራ ጉዳዮችን ላንተ ጠቅልሎ ይዞልሃል።

Social study Model 1. G8 1st Semester 2015.pdf3.25 KB

Citizenship Ministry Exam 2015 E.C.docx0.28 KB

ኮምፒውተር የለኝም፣ #MS-Word #MS-Excel #MS-PowerPoint እንዴት Create ላርግ ብለው እንዳይጨነቁ!! ይህን App ይጫኑና 1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript, ❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ማድረጊያም ነው።➘➘➘ ☞PDF ☞excel ☞word ☞power point ☞html ☞txt ☞doc && others. #Reshad_Muzemil ዘመናዊነት ማለት ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ነው‼️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔰 በቴሌግራም የምትለቅልን Model Exams, Worksheets እና የመሳሰሉት ስልካችን አልከፍት ብሎናል ላላችሁኝ!! ⭕️ አንደሉሶች ይሀውና ያላችሁን ችግር የሚቀርፍላችሁ አፕሊኬሽን‼️ t.me/TechnologyMasterPage

ኮምፒውተር የለኝም፣ #MS-Word #MS-Excel #MS-PowerPoint እንዴት Create ላርግ ብለው እንዳይጨነቁ!! ይህን App ይጫኑና 1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript, ❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ማድረጊያም ነው።➘➘➘ ☞PDF ☞excel ☞word ☞power point ☞html ☞txt ☞doc && others. #Reshad_Muzemil ዘመናዊነት ማለት ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ነው‼️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔰 በቴሌግራም የምትለቅልን Model Exams, Worksheets እና የመሳሰሉት ስልካችን አልክፍት ብሎናል ላላችሁኝ!! ✔️ አንደሉሶች ይሀውና ያላችሁን ችግር የሚቀርፍላችሁ አፕሊኬሽን‼️ t.me/TechnologyMasterPage

Naming_Acids_Practice_Problems(720p).mp437.99 MB

Naming_Acids_Introduction(720p).mp450.32 MB

❷ Merriam-Webster Dictionary 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.merriamwebster

❶ English Grammar. ● Download it from the...... 👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.springz.easyenglish

👆ይህ የ2015 አ.ል የ Social Ministry Exam ነው። አውርዳችሁ ተጠቀሙበት!!

Grade 8 Social Ministry Exam 2015 E.C.docx0.28 KB

👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ? (አንደሉሶች እንዴት ናችሁ?) እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛና እዝነት የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ Grade 8 General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው ⭕️ አላህ ይርዳችሁ! ፤ አብሽሩ አላህ ሁሉንም ነገር ያገራዋል.... ኢንሻአላህ!! የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

General Science Grade 8 Unit 3 Work sheet Answers 2016.pdf3.10 KB

👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ? (አንደሉሶች እንዴት ናችሁ?) እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛ የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ Grade 8 General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ? እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛ የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

2016 GS Grade 8 Model Exam one Answers .doc0.66 KB

Worksheet GS Grade 8 Unit Three 2016.pdf3.18 KB