Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
前往频道在 Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
显示更多1 872
订阅者
+224 小时
-77 天
-5330 天
帖子存档
አንድ ሰው ነብኑን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰልም) አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጌታዬን እንዴት አድርጌ ልጠይቀው (ልማፀነው)? ብሎ ሲጠይቃቸው እንዲህ በል አሉት፦
“አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ጤነኛ አድርገኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ”!!
▲ ይህ የዱንያና የአኺራ ጉዳዮችን ላንተ ጠቅልሎ ይዞልሃል።
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
ኮምፒውተር የለኝም፣
#MS-Word
#MS-Excel
#MS-PowerPoint እንዴት Create ላርግ ብለው እንዳይጨነቁ!!
ይህን App ይጫኑና
1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript,
❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ማድረጊያም ነው።➘➘➘
☞PDF
☞excel
☞word
☞power point
☞html
☞txt
☞doc && others.
#Reshad_Muzemil
ዘመናዊነት ማለት ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ነው‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 በቴሌግራም የምትለቅልን Model Exams, Worksheets እና የመሳሰሉት ስልካችን አልከፍት ብሎናል ላላችሁኝ!!
⭕️ አንደሉሶች ይሀውና ያላችሁን ችግር የሚቀርፍላችሁ አፕሊኬሽን‼️
t.me/TechnologyMasterPage
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
ኮምፒውተር የለኝም፣
#MS-Word
#MS-Excel
#MS-PowerPoint እንዴት Create ላርግ ብለው እንዳይጨነቁ!!
ይህን App ይጫኑና
1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript,
❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ማድረጊያም ነው።➘➘➘
☞PDF
☞excel
☞word
☞power point
☞html
☞txt
☞doc && others.
#Reshad_Muzemil
ዘመናዊነት ማለት ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ነው‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 በቴሌግራም የምትለቅልን Model Exams, Worksheets እና የመሳሰሉት ስልካችን አልክፍት ብሎናል ላላችሁኝ!!
✔️ አንደሉሶች ይሀውና ያላችሁን ችግር የሚቀርፍላችሁ አፕሊኬሽን‼️
t.me/TechnologyMasterPage
❷ Merriam-Webster Dictionary
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.merriamwebster
❶ English Grammar.
● Download it from the......
👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.springz.easyenglish
👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ? (አንደሉሶች እንዴት ናችሁ?)
እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛና እዝነት የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ Grade 8 General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው
⭕️ አላህ ይርዳችሁ! ፤ አብሽሩ አላህ ሁሉንም ነገር ያገራዋል.... ኢንሻአላህ!!
የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
General Science Grade 8 Unit 3 Work sheet Answers 2016.pdf3.10 KB
👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ? (አንደሉሶች እንዴት ናችሁ?)
እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛ የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ Grade 8 General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው
የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
👆ተማሪዎቼ እንዴት ናችሁ?
እናተ ላይ ያለባችሁን ጫና ለመቀነስ በአላህ እገዛ የምንችለውን ሁሉ እንጥራለን። ከላይ General Science short note, Worksheet and Model Exam with answers ለቅቄላችኋለሁ። ተጠቀሙባቸው
የናተው ወንድም: ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
