fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

رفتن به کانال در Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

نمایش بیشتر
1 830
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1330 روز
آرشیو پست ها
Python Handwritten_Notes_.pdf11.52 MB

★ የአምስት ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ በይፋ ከተዋወቀ በኋላ በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ ከዘጠና ሽህ በላይ ወጣቶች ከመላው ኢትዮጵያ ተመዝግበው ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ። ይህንን ወርቃማ እድል በመጠቀ
★ የአምስት ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ በይፋ ከተዋወቀ በኋላ በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ ከዘጠና ሽህ በላይ ወጣቶች ከመላው ኢትዮጵያ ተመዝግበው ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ። ይህንን ወርቃማ እድል በመጠቀም ከዩኒቨርሲቲወች፣ ከቴክኒክ ኮሌጆች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በእጃችን ከሚገኝ ስልክ ኢንተርኔትን በመጠቀም በርካታ ወጣቶች በኦንላየን በመመዝገብ ስልጠናውን በስፋት እንዲወስዱ ይበረታታሉ። ውድ የሀገራችን ወጣቶች ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀምና ባለማባከን ተመዝግባችሁ እንድትሰለጥኑ እና በአለማቀፍ ደረጃ የ UDACITY ሰርተፊኬት በማግኘት የነገ ስራና ሀብት ፈጣሪ ዜጎች እንድትሆኑ ጥሪ እናደርጋለን። የመመዝገብያ Website?? 👇👇👇👇 https://ethiocoders.et ➻ በምትማሩ ወቅት ብዙ መረጃዎችንና እገዛዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ። በወንድም ሙራድ ታደሰ የተከፈተ! 👇👇👇 http://t.me/EthioCodersTeam ኢትዮ ኮደርስ ላይ ለመመዝገብ በቅደም ተከተል የሚያሳይ ቪድዮ! 👇👇👇👇👇 https://t.me/BasicComputer_Skills/2226

★ የአምስት ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ በይፋ ከተዋወቀ በኋላ በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ ከዘጠና ሽህ በላይ ወጣቶች ከመላው ኢትዮጵያ ተመዝግበው ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ። ይህንን ወርቃማ እድል በመጠቀም ከዩኒቨርሲቲወች፣ ከቴክኒክ ኮሌጆች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በእጃችን ከሚገኝ ስልክ ኢንተርኔትን በመጠቀም በርካታ ወጣቶች በኦንላየን በመመዝገብ ስልጠናውን በስፋት እንዲወስዱ ይበረታታሉ። ውድ የሀገራችን ወጣቶች ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀምና ባለማባከን ተመዝግባችሁ እንድትሰለጥኑ እና በአለማቀፍ ደረጃ የ UDACITY ሰርተፊኬት በማግኘት የነገ ስራና ሀብት ፈጣሪ ዜጎች እንድትሆኑ ጥሪ እናደርጋለን። የመመዝገብያ Website?? 👇👇👇👇

ይህ ምርጥ App ነው Vidmate ይባላል ማንኛውንም ቪዲዮ ከፌስቡክ፣ ከYouTube በቀላሉ ማውረጃ App "Play it" ተጠቀሙ እያለ ካስቸገራችሁ ይሄን ተጠቀሙ። ምንም አይነት player አይጠይቃችሁም ❗️❗️❗️Warning❗️❗️❗️ 👉ከጫናችሁት በኋላ መቼም "UPDATE" አታድርጉት። 🔅ይሄን VIDMATE መጫን ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት የተጫነ Vidmate App ካለ install ያደረጋችሁትን "uninstall" አድርጉና ይሄን በአዲስ ይጫኑ:: ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade5and6Info ❷ t.me/Grade7Info ➌ t.me/Grade8Info ❹ t.me/Grade9Info ❺ t.me/BasicComputer_Skills

ይህ ምርጥ App ነው ማንኛውንም ቪዲዮ ከፌስቡክ፣ ከYouTube በቀላሉ ማውረጃ App ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade5and6Info ❷ t.me/Grade7Info ➌ t.me/Grade8Info ❹ t.me/Grade9Info ❺ t.me/BasicComputer_Skills

ሙሉ keyboard shortcut keys በማውረድ ስልካችሁ መጫን ትችላላችሁ ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade5and6Info ❷ t.me/Grade7Info ➌ t.me/Grade8Info ❹ t.me/Grade9Info ❺ t.me/BasicComputer_Skills

+1
C programming notes Looking for proper notes 📝 on c programming then this notes can be helpful . Do not forget on react this post 🤝

ከሰው ጋር ሆነን - ሰው ናፈቀን፤ ውሸት በዝቶ - እውነትም ራቀን፤ አስተዋይ ጠፍቶ - ተስፋ አስቆረጠን። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ════════════════ ለአስተያየት: t.me/ReshadMuze
ከሰው ጋር ሆነን - ሰው ናፈቀን፤ ውሸት በዝቶ - እውነትም ራቀን፤ አስተዋይ ጠፍቶ - ተስፋ አስቆረጠን። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ════════════════ ለአስተያየት: t.me/ReshadMuzemil ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 Telegram: t.me/SharpSwords1 Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1 Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil

ኢትዮ ኮደርስ ላይ ለመመዝገብ በቅደም ተከተል የሚያሳይ ቪድዮ! 5 million Ethiopian coders Initiative - Step By Step Guide to Register on Udacity Website: https://ethiocoders.et || t.me/EthioCodersTeam

Commonly used web browser shortcuts: ⚫Ctrl + T: Open a new tab. ⚫Ctrl + W: Close the current tab. ⚫Ctrl + Shift + T: Reopen the last closed tab. ⚫Ctrl + Tab: Switch to the next open tab. ⚫Ctrl + Shift + Tab: Switch to the previous open tab. ⚫Ctrl + 1 to 8: Switch to a specific tab based on its position. ⚫Ctrl + 9: Switch to the last tab. ⚫Ctrl + D: Bookmark the current page. ⚫Ctrl + F: Open the in-page search box to find text on the current page. ⚫Ctrl + N: Open a new browser window. ⚫Ctrl + Shift + N: Open incognito window. ⚫Ctrl + H: Open the browsing history. ⚫Ctrl + J: Open the downloads history. ⚫Ctrl + R: Refresh the current page. ⚫Ctrl + Shift + R : Refresh the current page, bypassing the cache (force reload). ⚫Ctrl + L: Highlight the URL/address bar. ⚫Ctrl + Enter: Add "www." before and ".com" after the text in the address bar, then open the website. ⚫Ctrl + Click: Open a link in a new tab. ⚫Ctrl + Shift + Click: Open a link in a new tab and switch to it. ⚫Ctrl + - : Zoom out. ⚫Ctrl + +: Zoom in. ⚫Ctrl + 0: Reset page zoom level to default. ⚫Spacebar: Scroll down a page. ⚫Shift + Spacebar: Scroll up a page.

Commonly used YouTube shortcuts: ✅ Spacebar: Pause or play the video. ✅ K: Pause or play the video (alternative to the spacebar). ✅ J: Rewind the video by 10 seconds. ✅ L: Fast forward the video by 10 seconds. ✅ Left arrow key: Rewind the video by 5 seconds. ✅Right arrow key: Fast forward the video by 5 seconds. ✅ 0 (zero): Restart the video. ✅ Numbers 1-9: Skip to a specific percentage of the video (e.g., 1 goes to 10%, 5 goes to 50%). ✅ F: Enter or exit fullscreen mode. ✅ C: Turn on/off captions (if available). ✅ M: Mute/unmute the video. ✅ Up arrow key: Increase the volume. ✅ Down arrow key: Decrease the volume. ✅ < and >: Decrease or increase playback speed, respectively. ✅ Shift + >: Increase playback speed by a larger increment. ✅ Shift + <: Decrease playback speed by a larger increment. ✅ /: Move the cursor to the search bar. ✅ Esc: Exit Fullscreen mode or close any open dialogs. ✅ Tab: Move focus to the next interactive element on the page (e.g., comments, sidebar). ✅ Shift + Tab: Move focus to the previous interactive element on the page.

#Update የኦሮሚያ ክልል የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ministry ውጤት ተለቀቀ። ለ8ኛ ክፍል https://oromia.ministry.et/#result ለ6ኛ ክፍል https://oromia6.ministry.et/#result

ተመዝግበዋል? አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለሚያሳትፈው የኮዲንግ ስልጠና የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል። ከክፍያ ነፃ የሚሰጠውን ስልጠና ለመከታተል ይመዝገቡ 👇 www.ethiocoders.et/ (ም
+4
ተመዝግበዋል? አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለሚያሳትፈው የኮዲንግ ስልጠና የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል። ከክፍያ ነፃ የሚሰጠውን ስልጠና ለመከታተል ይመዝገቡ 👇 www.ethiocoders.et/ (ምዝገባውን ለማድረግ መፈፀም ያለበዎት steps ከላይ በምስሎቹ ተያይዟል፡፡) 🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil ╚═══📌Share📌════

Telegram Browser, Mini App Store, Gifting Stars ትናንት telegram ባወጣው update በርካታ አዳዲስ feature ይዞ መጥቷል። ከነዚህም መካከል 🏃‍♂️Telegram
Telegram Browser, Mini App Store, Gifting Stars ትናንት telegram ባወጣው update በርካታ አዳዲስ feature ይዞ መጥቷል። ከነዚህም መካከል 🏃‍♂️Telegram browser telegram ላይ የwebsite link ተልኮላችሁ እዛው ላይ link መክፈት የሚያስችላችሁ feature ሲሆን። እንደ bookmark የመሳሰሉ ገራሚ feature ይዟል። 🏃‍♂️Mini app store ከ950million የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ውስጥ 500 ሚሊየኑ telegram ላይ mini app ይጠቀማል። mini app ብቻ የምናገኝበትን እንደ play store እና app store mini app የምታገኙበትን Apps የሚል tab search bar ስር እንደተጨመረ አስታውቀዋል። 🏃‍♂️Gifting Stars to Friends ልክ እንደ Tiktok ለሚመቻችሁ ሰው star ስጦታ መስጠት የምትችሉ ሲሆን ይህን ለማግኘት Settings ውስጥ ገብታችሁ ከታች Telegram Stars የሚል አለላችሁ። 🏃‍♂️Flash when Recording Video Messages Telegram message ላይ video record ስታደርጉ በአዲሱ update መሰረት የflash ምልክት ይመጣል። ስትነኩት ነጭ light በማብራት video more ጥራት ያለው እንዲሆን ያደርጋል። 🏃‍♂️Weather Widget in Stories Story ስታደርጉ አብራችሁ weather widget ማድረግ ትችላላችሁ። °F እና °C መርጣችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም link እና location ማድረግ ትችላላችሁ። 🏃‍♂️Story Covers Story ስታደርጉ video ከሆነ የትኛው part cover ሆኖ እንዲታይ የምትመርጡበት feature ነው። ሌሎች በርካታ አዳዲስ feature አሉ። Check አድርጓቸው።

+1
DSA Handwritten Notes 📘 Looking for proper notes on DSA, then this notes can be helpful. Do react 🤝, if you find it helpful.

➤ ❺ ምርጥ የማስታወስ ዘዴዎች ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade5and6Info ❷ t.me/Grade7Info ➌ t.me/Grade8Info ❹ t.me/Grade9Info ❺ t.me/BasicComputer_Skills

How to study Effectively 5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ For Grade 5 & 6 👇👇 https://t.me/Grade5and6Info ❷ For Grade 7 👇👇 https://t.me/Grade7Info ➌ For Grade 8  👇👇 https://t.me/Grade8Info ❹ For Grade 9  👇👇 https://t.me/Grade9Info ❺ Basic Computer Skills https://t.me/BasicComputer_Skills

ያጠናችሁት እየረሳችሁት ተቸግራችኋል⁉️ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግራ ተጋብታችኋል⁉️ ሳይንሳዊ ትንታኔ ከመፍትሔ ጋር! ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ For Grade 5 & 6 👇👇 https://t.me/Grade5and6Info ❷ For Grade 7 👇👇 https://t.me/Grade7Info ➌ For Grade 8  👇👇 https://t.me/Grade8Info ❹ For Grade 9  👇👇 https://t.me/Grade9Info ❺ Basic Computer Skills https://t.me/BasicComputer_Skills

Python handwriting notes 📝